በዴሬዲዋ አስተዲዯር የወረዲ 3 አስተዲዯር ፅ/ቤት በጀት:- የዜጎችን ተሳትፎ እና አጋርነት የሚጠይቅ እቅድን ወደ ተግባር የሚቀየርበት የልማት መሳሪያ ነው" መስከረም/2017 ዓ/ም ድሬዳዋ የወረዳ 3 አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ኃላፊ አቶ ምትኩ ሁነኛ መልዕክት፡በአስተዳደሩ ለወረዳዉ የሚመደብ መደበኛ በጀት በህዝብ ቁጥር እንዲሁም በወረዳዉ ስር ላሉ 1ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በተማሪ ቁጥር መሰረት አድርገ በቀመር የሚመደብ በጀት ስሆን በወረዳው ም/ቤት ታይቶና ውይይት ተደርጎ የሚፀድቅ በጀት ነዉ ፡፡ የካፒታል በጀት ግን በአስተዳደሩ የህብረተሰብ ተሳትፎ ለወረዳዉ ከአስተዳደሩ 50% ከህብረተሰቡ 50% ተወጥቶ የሚሰራና የህብረተሰቡን ችግር በከፍተኛ ሁኔታ በወረዳዉ እየቀረፈ ያለስራ ሲሆን ለአብነት ያህል እየተሰሩ ያሉትን ስራዎች ስንመለከት የጋራ መፀዳጃ ቤት፡ የውስጥ ለውስጥ መንገድ ፡ ኮብል ስቶን ግንባታ፡ የመንገድ ላይ መብራት፡ ዲችና አነስተኛ ድልድልዮች የመሳሰሉ ናቸው፡፡ መደበኛ በጀት በወረዳው የሚሰጡትን የመንግስት አገልግሎቶች በማቀላጠፍ ለሚሰሩ ስራዎች በጽ/ቤቱ ለሚገኙ ማስተባበሪያዎች እና በትምህርት ማስተባበሪያ ስር ያሉ የመጀመሪያት/ቤቶችን የሚመደብ በጀትና በዚህም በአስተዳደሩ የሚመደበውን ጥቅሉን በጀቱን በወረዳው ህዝብ በተመረጡት የህዝብ ተወካዮች አማካኝነት ታይቶ የሚፀድቅና ክትትልና ግምገማ የሚደረግበት ነዉ፡፡ በጀት ድልድሉ እና አጠቃቀም ለቀሪው የህብረተሰብ ክፍሎች እንዲውቁት ብሎም ሞጋች የህብረተሰብን ክፍልን በመፍጠር እንዲያስችል ላልተማሩ የህብረተሰቦች ክፍሎች በስእልና በተለያዩ መንገድ ሲተላለፍላቸው ለተማሩ የህብረተሰቦች ክፍሎች በብሮሸር፤በቲሸርት፤በባነር ፤ በማስታወቂያ ሰሌዳ እና በየት/ቤቱ በሚገኙ ሚኒሚዲያ አማካኝነት የበጀት ግልጽነትና ተጠያቂነት ስራ በመስራት ላይ ይገኛል ፡፡ በአጠቃላይ ይህንን የበጀት ግልጽነት ስራ አጠናክሮ ከማስቀጠል አንፃር ባለፉት አመታት የታዩትን ጠንካራና ደካማ ጎኖችን በመገምገም ሁሉንም ተደራሽ በማድረግ ጠንክረን በመስራት በ2016 በጀት ዓመት የወረዳውን በጀት ለታለመለት አላማ በማዋል በጀቱን በቁጠባ በመጠቀም የሚፈለገውን ቀልጣፋ መንግስት አገልግሎት በተሻለ ሁኔታ ለህብረተሰባችን ለመስጠት ዝግጁ መሆናችንን በመግለጽ መልእክቴን አስተላልፋለሁ አመሰግናለሁ፡፡ የወረዲ 3 አስተዲዯር ራዕይ (our vision) ‹‹ወረዳችን በ2017 ዓ.ም መልካም አስተዳደር የሰፈነባት ዉብና ምቹ ንግድ ኢንዱስትሪና አገልግሎት ዘርፍን መሰረት ያደረገ ጠንካራ ኢኮኖሚ ያላት በደረጃዋም ተወዳዳሪ ቀበሌ ሆና ማየት፡፡›› የወረዲ 3 አስተዲዯር ተሌዕኮ (Our Mission) ‹‹ብስለት ባለዉ አመራር አስተዳደራዊ፡ ፖለቲካዊ፡ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ሀኔታዎችን በማመቻቸት ህብረተሰቡንና ሌሎች የልማት አጋሮችን በማሳተፍ የወረዳዉን በየደረጃዉ ተጠቃሚ ማድረግ የሚያስችል ፈጣንና ዘላቂ ልማት ማካሄድ፡፡›› የወረዲ 3 አስተዲዯር እሴቶች (our values) ግልፅነትና ተጠያቂነት ያለበት አሰራርን እንከተላለን ለአዳዲስ አስተሳሰብና አሰራር ዝግጁ ነን ለጽ/ቤታችን ሀብት እንቆረቆራለን ለልማትና ለመልካም አስተዳደር ቁርጠኛ ነን እንግዳ ተቀባይነት መለያችን ነዉ ጽዳትና ዉበት የቀበሌያችን መገለጫ ነዉ ህብረተሰብ መዉጫ 1. መግቢያ ........................................................................................................................................................ 1 2. የወረዲዉ የዜጎች በጀት መረጃ ሰነዴ ዝግጅት መመሪያ አስፈሊጊነት ......................................................... 2 3. የወረዲ ዯረጃ የዜጎች በጀት ሰነዴ ዝግጅት አስፈሊጊነት .............................................................................. 2 4. የዜጎች በጀት መረጃ ሰነዴ ዝግጅት ............................................................................................................. 3 5. ዓሊማ ............................................................................................................................................................ 3 6. የዜጎች በጀት መረጃ ሰነዴ መርሆች............................................................................................................ 3 7. በጀት ምንዴ ነው? ....................................................................................................................................... 3 7.1. መንግሥት ሇምን በጀት ያዘጋጃሌ?..................................................................................................... 4 7.2.የመንግስት በጀት ሂዯት ............................................................................................................................ 4 7.3.ዜጎች በበጀት ሂዯት ውስጥ እንዳት መሳተፍ ይችሊለ? ......................................................................... 5 8. የወረዲ 3 አስተዲዯር የ2016 በጀት አመት በጀት አጠቃቀምና ከ2017 የተመዯበ በጀት በንጽጽር .......... 6 8.1. የወረዲ 3 አስተዲዯር የ2016 በጀት አመት በጀትና የ2017 የተመዯበ በጀት በንጽጽር ........................ 7 8.2. የወረዲው ምክር ቤት .............................................................................................................................. 8 8.4.የሴቶችና ህጻናት ማስተባበሪያ ................................................................................................................ 10 8.5. የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና የጸጥታ ማስተባበሪያ .................................................................................. 11 8.6. ፐብሉክ ስርቪስ ሰው ሀብት ማስተባበሪያ ............................................................................................ 12 8.7. ኮሚዩኒኬሽን እና ህበረተስብ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ............................................................................. 13 8.8. ንግዴና ገቢዎች ማስተባበሪያ ................................................................................................................ 14 8.9. የስራ ክህልትን ቴክኖልጂ ሌማት ማስተባበሪያ .................................................................................. 15 8.10. ትምህርት ማስተባበሪያ ....................................................................................................................... 16 8.11. የጤና ማስተባበሪያ ............................................................................................................................. 17 8.12.ወጣቶችና ስፖርት ማስተባበሪያ........................................................................................................... 18 8.13. የወረዲ ስራ አሰኪያጅ .......................................................................................................................... 19 8.14. የመሬት ሌማትና አስተዲዯር ማስተባበሪያ......................................................................................... 20 8.15. ምንጮች፡............................................................................................................................................. 21 1. መግቢያ የወረዲ 3 አስተዲዯር ጽ/ቤት የአገሌግልት አሰጣጥ ሥርዓቱን ከሥር መሠረቱ በማስተካከሌ ሇዯንበኞቹ /ሇተገሌጋዮቹ/ ቀሌጣፋና ጥራት ያሇው አገሌግልቶችን ሇመስጠትና ፍሊጎታቸውን በይበሌጥ ሇማርካት እንዱያስችሇው ሊሇፉት ዓመታት የተሇያዩ የሇውጥ ሥራዎችን ተግባራዊ ሲያዯርግ ቆይቷሌ፡፡ በተመሳሳይ መሌኩ በአሁኑ ወቅትም ወረዲዉ የሚስተዋሇውን የአገሌግልት አሰጣጥ ችግር በአግባቡ በመቅረፍ የሚሰጠውን አገሌግልቶች ዯረጃውን የጠበቀና የተገሌጋዩን ፍሊጎት መሰረት ያዯረገ እንዱሆን ሇማስቻሌ ወረዲዉ በአስዯተዲዯር ወዯ ሪፎርም ከገቡ ተቋማት አንደ ነዉ፡፡ በዚህም መሠረት የወረዲዉ ተሌዕኮውን በአግባቡ ሇማሳካት የሚያዯርጋቸውን እንቅስቃሴዎች በማጠናከርና የተጀመሩ የሇውጥ በይበሌጥ አጠናክሮ ሇማስቀጠሌ እንዱያስችሇው ይህንን የወረዲውን የ2017 በጀት ዓመት የበጀት ሰነዴ አዘጋጅቷናሌ ፡፡ በጀት መንግስት ቅዴሚያ ሇሚሰጣቸው የሌማት ስራዎች ትኩረት በመስጠት የሚዘጋጅ የፓሇቲካ መሳሪያ ነው፡፡ ሇዚህም የበጀትና የአገሌግልት አሰጣጥ ዯረጃ መረጃን ሇዜጎች ተዯራሽ በማዴረግና ግንዛቤ በመፍጠር ዜጎች ዯረጃውን የጠበቀ መሰረታዊ መንግስት አገሌግልት እንዱያገኙ እና በመንግስት በጀት ቀጥተኛ ተጠቃሚነታቸውን ማሳዯግ እንዱችለ ሇማዴረግ ነው፡፡ ይህንን የበጀት መመሪያ አሊማም አጠቃሊይ የበጀት መረጃን ሁለም በቀሊለ ሉረዱ በሚችሌ መሌኩ በማዘጋጀት የዜጎችንና የሲቪክ ማህበራት በመንግስት በሚሰሩ ተግባራት ሊይ ተሳታፊ በመሆን የሚጠበቅባቸዉን እንደወጡ ማዴረግ ነዉ፡፡ በተጨማሪም ዜጎች በመንግስት በጀት ሂዯት ከዝግጅቱ እስከ ቁጥጥሩ ዴረስ እንዱሳተፉ በማዴረግ ኃሊፊነታቸውን እንዱወጡና በመንግስት በጀት የተሰሩ የሌማት ስራዎች በመንከባከብ እንዱጠብቁ በማዴረግ የእኔነት ስሜት መፍጠር ነው፡፡ ይህ የዜጎች በጀት ሰነዴ መመሪያ የወረዲዉ የ2017 በጀት ዓመት ሀብቶች እና የዜጎች ተሳትፎ በበጀት ሂዯት ውስጥ የሚኖራቸውን አጠቃሊይ ጉዱዮች ይዘረዝራሊ። 1 2. የወረዲዉ የዜጎች በጀት መረጃ ሰነዴ ዝግጅት መመሪያ አስፈሊጊነት በወረዲ ዯረጃ የሚዘጋጀዉን የዜጎች በጀት መረጃ ሰነዴ ዝግጅት እንዴሳሇጥና ወጥነት እንዱኖረዉ ሇማስቻሌ በገንዘብ ሚኒስቴር በፌዳራሌ ዯረጃ የዜጎች በጀት መረጃ ሰነዴ የሚዘጋጅበት መመሪያና የፋይናንስ ግሌጽነትና ተጠያቂነት መተግበሪያ መመሪያ ቁጥር 17/2010 መሰረት በማዴረግ ይህ የወረዲ 3 አስተዲዯር የዜጎች በጀት መረጃ ሰነዴ ሇማዘጋጀት የሚያስችሌ መመሪያ ተዘጋጅቷሌ፡፡ አጠቃሊይ መመሪያዉ የዜጎች በጀት ሰነዴ ዝግጅት የሚመራበት ሆኖ በተሇይም በሰነደ ይዘት፤ አቀራረብና ስርጭት ሊይ ከዜጎችና ከባሇዴርሻ አካሊት ጋር የሚዯረገዉን ምክክር እንዱሁም የሰነደ ስርጭትና በትግበራ አፈጻጸም ሊይ የሚዯረግ ግምገማና የቀጣይ ዕቅዴ አቀራረጽ ሊይ አቅጣጫን እንዱሰጥ ተዯርጎ የተዘጋጀ ነዉ፡፡ 3. የወረዲ ዯረጃ የዜጎች በጀት ሰነዴ ዝግጅት አስፈሊጊነት መንግስት ስሇሚሰጠቸዉ ከተሇያዩ የገቢ ምንጮች በሰበሰበዉ ሀብት ስሇሚያከናዉናቸዉ ተግባራትና አገሌግልቶች ተጠያቂነት እንዲሇበት ሁለ ስሇ አጠቃሊይ በጀት መረጃ ሇሁለም ሉገባ በሚችሌ መሌኩ አዘጋጅቶ በማሰራጨት ዜጎችም ባገኙት መረጃና ግንዛቤ መሰረት በዕቅድችና በአፈጻጸሞች ሊይ ተሳታፊ እንዱሆኑ ማስቻሌ ይኖርበታሌ፡፡ ዜጎች የመንግስት በጀት ምንጭና ተጠቃሚም እንዯመሆናቸዉ መጠን በወረዲ ዯረጃ አጠቃሊይ የበጀት ዝግጅት ሂዯት መረጃ ሇሁለም ተዯራሽነት ባሇዉና ሉገባ በሚችሌ መሌኩ ተዘጋጅቶ በወረዲ ዯረጃ የትግበራ ዕቅድች ዝርዝር፣ የተቀደት እንዳት እንዯሚሰሩ፣ ማን እንዯሚያስፈጽማቸዉ፣ምን ያህሌ ወጪ እንዯሚዯረግባቸዉና በወጣዉ ተፈጻሚ ስሇመሆኑ በመቆጣጠር ተጠያቂነትን ማረጋገጥ ይኖርባቸዋሌ፡፡ በወረዲ ዯረጃ ተዘጋጅተዉና በምክር ቤት ጸዴቀዉ ስራ ሊይ እንዱዉለ የሚዯረጉ የበጀት መረጃዎች ሇሁለም ሉገባ በሚችሌ መሌኩ የዜጎች በጀት መረጃ ሰነዴ አዘጋጅቶ ተዯራሽ ያዯርጋሌ፡፡ 2 የሚዘጋጀዉም የዜጎች በጀት ሰነዴ አጠቃሊይ የወረዲ የበጀት መረጃን ከመስጠቱም በሊይ ስሇ መንግስት በጀት ሂዯት ማሇትም በጀት የዜጎችን ቅዴመ ፍሊጎት ባገናዘ ሁኔታ እንዳት በጀቱ መዘጋጀት እንዲሇበት፣ በጀት በማን እንዯሚጽዴቅና ስራ ሊይ እንዯሚዉሌ፣ ከዋሇ በኋሊም ስሇወጪ አዯራረጉ መገምገም እንዲሇበትና በማን ግምገማ እንዯሚካሄዴ እንዱሁም በበጀት ሂዯት በምን ጊዜ ማን ምን እንዯሚሰራና ዜጎች መቼና እንዳት መሳተፍ እንዯሇበቸዉ ማስረዲት ይኖርበታሌ፡፡ 4. የወረዲ የዜጎች በጀት መረጃ ሰነዴ ዝግጅት የዜጎች በጀት መረጃ ሰነዴ በወረዲዉ ግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ዲይሬክቶሬት አዘጋጀቶ የሚያስራጩ ሲሆኑ ፡ የዴሬዲዋ ገንዘብና ኢኮኖሚ ሌማት ቢሮ ተገቢዉን እገዛና ክትትሌ ያዯርጋሌ፡፡ 5. ዓሊማ የወረዲ የዜጎች በጀት ሰነዴ ዝግጅት ዋና ዓሊማ አጠቃሊይ የቀበላ/ወረዲዉ የበጀት ዓመቱ መረጃ ሇሁለም የህብረተስብ ክፍልች በቀሊለ ሉረደት በሚችሌ መሌኩ በማዘጋጀት ዜጎችና የሲቪክ ማህበራት በወረዲዉ በሚሰሩ ስራዎች ሊይ ታሳታፊ በመሆን የሚጠበቅባቸዉን እንዱወጡ ማዴረግ ነዉ ፡፡ 6. የዜጎች በጀት መረጃ ሰነዴ መርሆች የዜጎች በጀት መራጃ ሰነዴ የዜጎችን የመንግስት በጀት ሂዯት ግንዛቤን ከማሳዯግና ተሳትፎን እንዯመሆናቸዉ መጠን በወረዲ ዯረጃ ከማረጋገጥ አንጻር ቀዲሚ ተጠቃሚዎች ዜጎች የሚዘጋጀዉ የዜጎች በጀት መረጃ ሰነዴ የሚከተለትን መርሆች መከተሌ ይኖርበታሌ:: 7. በጀት ምንዴ ነው? በጀት ማሇት በወረዲዉ የተቀመጡ የሌማት እና መሌካም አስተዲዯር ስራዎች ወዯ ተግባር የሚቀየርበት የኢኮኖሚ መሳሪያ (ገንዘብ) ነው ፡፡ “በጀት ማሇት ከተወሰነ ጊዜ በፊት በገንዘብ አኳኋን የተገመተ ፣ የተዘጋጀ እና የፀዯቀ ዕቅዴ ነው ፣ ብዙውን ጊዜ የታቀዯው ገቢ እንዱፈጠር እና/ወይም ወጪ በዚያ ጊዜ ውስጥ የሚወጣበት በመዯበኛና እና በካፒታሌ የተሰጠውን ዓሊማ ሇማሳካት የተመዯበ መሆኑን ያሳያሌ። . 3 7.1. መንግሥት ሇምን በጀት ያዘጋጃሌ? መንግሥት ሇዜጎቹ ሉያዯርጋቸው የሚፈሌገውን ሁሇ ሇማዴረግ የሀብት ውስንነት ስሇሚኖር ፣ የተገመተው በጀት መንግሥት የተሇያዩ ፍሊጎቶችን ሇማመጣጠን እና ቅዴሚያ የሚሰጣቸውን ነገሮች መሠረት በማዴረግ የሚገኙትን አነስተኛ ሀብቶች እንዳት እንዯሚመዴቡ የሚወስን መሣሪያ ሆኖ ያገሇግሊሌ ። ተሇይተው የሚታወቁት ቅዴሚያ የሚሰጣቸው ጉዱዮች መንግሥት በጣም ቁርጠኛ እና የተኩረት አቅጣጫው መሆናቸውን ያገናዘበ የሆነባቸውን ግቦች ሊይ ብቻ በጀት ሇመመዴብ እንዱያስችሇው በጀት ይመዴባሊ። 7.2.የመንግስት በጀት ሂዯት የበጀት ሂዯቱ የሚጀምረው ዜጎች በመንዯር ዯረጃ ቅዴሚያ የሚሰጧቸውን ነገሮች በመሇየት ነው። ዜጎች በመንዯር ዯረጃ አንዴ ሊይ ተሰብስበው ወይም በተወካዮቻቸው አማካኝነት በበጀት ወቅት ከግምት ውስጥ እንዱገቡ ስሇሚፈሌጓቸው ችግሮቻቸውና እና የረጅም ጊዜ ቅዴሚያ የሚሰጣቸው ጉዱዮች ሊይ ይወያያሇ ። የተስማሙባቸው የቅዴሚያ ጉዲዮች ዝርዝር የአስተዲዯሩሩን የሌማት ዕቅዴ የሚይዙ የተጠናከሩ ቅዴሚያዎችን ሇመወሰን በምክር ቤቱ አባሊት በአስተዲዯሩ እና በቀበላ ዯረጃ ይጠናከራሇ። በወረዲዉ የሌማት ዕቅዴች ውስጥ የተዘረዘሩት በወረዲዉ ቅዴሚያ የሚሰጣቸው ጉዱዮች ከዘርፉ ቅዴሚያ የሚሰጣቸዉ ጉዲዮች ጋር የተገኙ ናቸዉ፡፡ 4 7.3.ዜጎች በበጀት ሂዯት ውስጥ እንዳት መሳተፍ ይችሊለ? ዜጎች በአስተዲዯሩ የቅዴመ በጀት ውይይት መመሪያ ቁጥር 16/2008 መሰረት በወረዲው የቅዴመ ፍሊጎት አዯራጅ ኮሚቴ ባዘጋጃቸው ተወካዮቻቸው አማካኝነት በበጀት ካሊንዯሩ መሰረት በወረዲ በሚዘጋጀው የቅዴመ በጀት ውይይት መዴረክ እንዱገኙ ይዯረጋሌ፡፡ በመዴረኩ ሊይ ቀርበው በሚሰጣቸው ዕዴሌ መሰረት ጉዲዮቻውን በቅዯም ተከተሌ ያቀርባለ የቀረበው ጥያቄ በቃሇ ጉባኤ ተይዞ ሇቀበላው አፈጉባኤ ይሰጣሌ፡፡ በወረዲው አፈጉባኤ በኩሌ የህብረተሰቡ ቅዴመ ፍሊጎት ሇሚመሇከተው ፈፃሚ መስሪያ ቤት በበጀት እንዱዯገፍሇት ይዯርጋሌ፡፡ 5 8. የወረዲ 3 አስተዲዯር የ2016 በጀት አመት በጀት አጠቃቀምና ከ2017 የተመዯበ በጀት በንጽጽር ተ.ቁ ኮስት ሴንተር ያሇፈው በጀት ዓመት የ2017 በጀት ዓመት በጀት ክንውን በጀት 1 የወረዲ ምክር ቤት 495,924.00 661,168.87 698,170.00 2 ስራ አስፈጻሚ 8,519,123.02 8,348,212.88 8,790,369.00 3 4 ሴቶችና ህጻናት ወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና ፀጥታ ፐብሉክ ሰርቪስ 495,924.00 487,141.83 518,000.00 709,215.00 671,709.89 683,532.00 521,955.00 518,413.50 580,181.00 778,243.00 899,113.38 953,407.00 778,243.00 771,001.63 977,076.00 1,346,260.00 1,339,309.61 1,448,893.00 23,757,260.00 23,471,462.26 18,215,916.00 5 6 7 8 ኮሚዩኒኬሽን እና ህበረተስብ ተሳትፎ ንግዴና ገቢዎች 9 የስራ ክህልትን ቴክኖልጂ ሌማት ትምህርት ማስተባበሪያ 10 ወጣቶችና ስፖርት 674,311.00 674,310.48 710,892.00 11 ጤና ማስተባበሪያ 561,428.00 556,414.11 591,703.00 12 ስራ አስኪያጅ ዘርፍ 7,824,627.00 7,801,218.66 3,230,682.00 13 መሬት ሌማት ማኔጀመንት ዴምር 749,118.00 749,099.15 761,593.00 47,211,631.02 46,948,576.25 38,160,414.00 6 8.1. የወረዲ 3 አስተዲዯር የ2016 በጀት አመት በጀትና የ2017 የተመዯበ በጀት በንጽጽር ተ.ቁ ኮስት 1 የ2016 በጀት የ2017 በጀት የወረዲ ምክር ቤት 495,924.00 698,170.00 202,246.00 2 ስራ አስፈጻሚ 8,519,123.02 8,790,369.00 271,245.98 3 ሴቶችና ህጻናት 495,924.00 518,000.00 22,076.00 4 ወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና ፀጥታ ፐብሉክ ሰርቪስ 709,215.00 683,532.00 -25,683.00 521,955.00 580,181.00 58,226.00 778,243.00 953,407.00 175,164.00 778,243.00 977,076.00 198,833.00 1,346,260.00 1,448,893.00 102,633.00 23,757,260.00 18,215,916.00 -5,541,344.00 5 6 7 8 ሴንተር ኮሚዩኒኬሽን እና ህበረተስብ ተሳትፎ ንግዴና ገቢዎች ሌዩነት 9 የስራ ክህልትን ቴክኖልጂ ሌማት ትምህርት ማስተባበሪያ 10 ወጣቶችና ስፖርት 674,311.00 710,892.00 36,581.00 11 ጤና ማስተባበሪያ 561,428.00 591,703.00 30,275.00 12 ስራ አስኪያጅ ዘርፍ 7,824,627.00 3,230,682.00 -4,593,945.00 13 መሬት ሌማት ማኔጀመንት ዴምር 749,118.00 761,593.00 12,475.00 47,211,631.02 38,160,414.00 -9,051,217.02 47,211,631.02 38,160,414.00 9,051,217.02 የ2016 በጀት የ2017 በጀት ልዩነት በወረዳዉ ስር የሚገኙ ዘርፎች(ማስተባበሪያዎች) የ2017 በጀት ከ2016 በጀት የተሻሇ መሆኑን ያሳያል በዘርፍ(ማስተባበሪ) ያሇውን አመዳደብ ከዚህ እንደሚከተሇው በሰንጠረዥና በግራፍ ቀርቧል፡፡ 7 8.2. የወረዲው ምክር ቤት ሕግ ማውጣትና አስፈጻሚውን መቆጣጠር ነዋሪዉን ህብረተሰብ ባሳተፈ የአሰራር ዘዳ የአከባቢ ሌማት ሥራዎችን ከፕሮጀክት ሃሳብ ማመንጨት እስከ ትግበራና ማስተዲዯር ዴረስ ባሇዉ የስራ ሂዯት ዉስጥ ህብረተሰቡን በቀጥታ በማሳተፍ የኃሊፊነት ስሜት በመፍጠር እራሱን ችል የአካባቢ ሌማት ሥራዎችን እንዱያከናውንና ተጠቃሚ እንዱሆን ማዴረግ፡፡ መግሇጫ 2016 የፀደቀ በጀት 2017 የፀደቀ በጀት ልዩነት 195,174.00 348,006.00 152,832.00 62 - ሇዕቃዎች እና አገልግሎቶች 254,774.00 303,856.00 49,082.00 64 - ሌሎች ክፍያዎች 45,976.00 46,308.00 332.00 ድምር 495,924.00 698,170.00 202,246.00 2016 የፀዯቀ በጀት 2017 የፀዯቀ በጀት ሌዩነት ሰብአዊ ሇሆኑ አገሌግልቶች 195,174.00 348,006.00 152,832.00 ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች 254,774.00 303,856.00 49,082.00 ላልች ክፍያዎች 45,976.00 46,308.00 332.00 61 - ሰብአዊ ሇሆኑ አገልግሎቶች 400,000.00 350,000.00 300,000.00 250,000.00 200,000.00 150,000.00 100,000.00 50,000.00 0.00 ሰብአዊ ሇሆኑ አገሌግልቶች ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች 8 ላልች ክፍያዎች 8.3. የወረዲው ዋና ስራ አስፈጻሚ, በትኩረት አቅጣጫና ጥናቶች ሊይ የተመሰረቱ የረጅም፣ የመካከሇኛና የአጭር ጊዜ እቅዴ በማዘጋጀት፣ የበጀት ዴሌዴለን ዘመናዊና ፍትሃዊ እንዱሆን ከሚመሇከተው አካሌ ጋር በመስራት እንዱሁም ጠንካራ የክትትሌና ግምገማ ስራን በመፍጠር በቀበላዉ በሚገኙ የስራ ሂዯቶች እና ዯጋፊ የስራ ሂዯት ውስጥ ወጥነት ያሇውና የተጠናከረ ስርዓት ማስፈን የተመዯበ በጀት ነዉ ፡፡ መግሇጫ 2016 የፀዯቀ በጀት 2017 የፀዯቀ በጀት ሌዩነት 2,136,381.00 2,660,644.00 524,263.00 4,594,841.02 3,331,000.00 1,263,841.02 64 - ላልች ክፍያዎች 1,787,901.00 2,798,725.00 1,010,824.00 ዴምር 8,519,123.02 8,790,369.00 271,245.98 61 - ሰብአዊ ሇሆኑ አገሌግልቶች 62 - ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች 5,000,000.00 4,000,000.00 3,000,000.00 2,000,000.00 1,000,000.00 0.00 -1,000,000.00 -2,000,000.00 2016 የፀዯቀ በጀት ሰብአዊ ሇሆኑ አገሌግልቶች 2,136,381.00 ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች 4,594,841.02 ቋሚ ንብረቶች እና ግንባታ 1,787,901.00 2017 የፀዯቀ በጀት 2,660,644.00 3,331,000.00 2,798,725.00 ሌዩነት 524,263.00 -1,263,841.02 1,010,824.00 2016 የፀዯቀ በጀት 2017 የፀዯቀ በጀት 9 ሌዩነት 8.4.የሴቶችና ህጻናት ማስተባበሪያ በወረዳ የሴቶች፡ የህጻናት፡ የአረጋዊያን እና አካሌ ጉዳተኞች በኢኮኖሚያዊ፣በማህበራዊና ፖሇቲካዊ እንቅስቃሴ ንቁ የተደራጀ ተሳትፎና የሌማት ተጠቃሚነታቸውን ሇማረጋገጥ፤ ባሇድርሻና አጋር አካሊትን በማስተባበር ህብረተሰቡ ውስጥ የግንዛቤና የንቅናቄ ስራዎችን በመስራት የማህበራዊ አገሌግልት መሽጫ ተቋማትና የማህበራዊ እንዲስፋፉ በማድረግ፣ ህጻናት የሴቶችና እና ማህበራዊ ተሃድሶ አገሌግልቶች ጉዳዎች መብትና ሇማስጠበቅ የጎሊ አስተዋጽኦ ማድረግ፡፡ መግሇጫ 2016 የፀዯቀ በጀት 2017 የፀዯቀ በጀት ሌዩነት 195,174.00 207,175.00 12,001.00 254,774.00 250,825.00 -3,949.00 64 - ላልች ክፍያዎች 45,976.00 60,000.00 14,024.00 ድምር 495,924.00 518,000.00 22,076.00 61 - ሰብአዊ ሇሆኑ አገሌግልቶች 62 - ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች ሰብአዊ ሇሆኑ አገሌግልቶች ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች 254,774.00 250,825.00 ላልች ክፍያዎች 207,175.00 195,174.00 60,000.00 45,976.00 12,001.00 2016 የፀዯቀ በጀት 2017 የፀዯቀ በጀት 10 14,024.00 -3,949.00 ሌዩነት ደህንነት 8.5. የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና የጸጥታ ማስተባበሪያ በወረዳዉ አስተማማኝ የሆነ ሰሊምና ጸጥታ እንዲኖር ማድረግ እና ጎሌተው የሚታዩ የግጭት ምክንያቶችን ቅድመ ግጭትና ድህረ ግጭቶችን በጥናት ቅድመ መከሊከሌ፣ መቆጣጠርና በመፍታት የህዝቡን ደህንነት የመንግስትና የህዝቡን ሀብትና ንብረት መጠበቅና ማስጠበቅ እንዲሁም የወሳኝ ኩነቶች መረጃዎችን በመመዝገብ በማጣራ፣ ወደ ኮምፒውተር በማስገባት የመረጃዎችን ደህንነታቸው፤ ሚስጥራዊነታቸውንና አስተማማኘነታቸውን በመጠበቅ ወቅታዊና ጥራት ያሇው መረጃ በኮምፒውተር ዳታ እንዲኖር ማድረግ ነው፡፡ መግሇጫ 2016 የፀዯቀ በጀት 2017 የፀዯቀ በጀት ሌዩነት 61 - ሰብአዊ ሇሆኑ አገሌግልቶች 326,044.00 282,044.00 -44,000.00 62 - ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች 276,359.00 305,488.00 29,129.00 64 - ላልች ክፍያዎች 106,812.00 96,000.00 -10,812.00 ድምር 709,215.00 683,532.00 -25,683.00 350,000.00 300,000.00 250,000.00 200,000.00 150,000.00 100,000.00 50,000.00 0.00 -50,000.00 2016 የፀዯቀ በጀት ሰብአዊ ሇሆኑ አገሌግልቶች 2017 የፀዯቀ በጀት ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች 11 ሌዩነት ላልች ክፍያዎች 8.6. ፐብሉክ ስርቪስ ሰው ሀብት ማስተባበሪያ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ስምሪት ሥራዎችን በደንብ እና መመሪያ መሠረት በማከናወን፣ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ጥናቶችን በማካሄድ የተቋሙን ዕቅድና ዓሊማ ሉያሳካ የሚችሌ የሰው ሀብት እንዲሟሊ ድጋፍ በማድረግ እንዲሁም ተቋማዊ የሇውጥ ጥናቶችን በማካሄድ፣ ክትትሌና ድጋፍ በማድረግ የሥራ ዘርፎችን የሇውጥ አፈጻጸም ማሳደግ ነው፡፡ መግሇጫ 2016 የፀዯቀ በጀት 2017 የፀዯቀ በጀት ሌዩነት 61 - ሰብአዊ ሇሆኑ አገሌግልቶች 221,955.00 270,181.00 48,226.00 62 - ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች 242,999.00 232,550.00 -10,449.00 64 - ላልች ክፍያዎች 57,001.00 77,450.00 20,449.00 ድምር 521,955.00 580,181.00 58,226.00 2016 የፀዯቀ በጀት ሰብአዊ ሇሆኑ አገሌግልቶች 2017 የፀዯቀ በጀት ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች 12 ሌዩነት ላልች ክፍያዎች 8.7. ኮሚዩኒኬሽን እና ህበረተስብ ተሳትፎ ማስተባበሪያ በወረዳው የሌማት አዯረጃጀቶችን የአቅም ክፍተቶችን በመሇየት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስሌጠና በመስጠት ማብቃትና፣፣ በዕቅዴ ዝግጅት፣ በሀብት አሰባሰብ፣ በፕሮጀክቶች ክትትሌና ዴጋፍ ተሳታፊ እንዱሆኑ የንቅናቄ ስራዎችን በመስራት ዴጋፍና ክትትሌ በማዴረግና ግብረ መሌስ በመስጠት ህብረተሰቡን ተሳታፊነትና ተጠቃሚነትን ማጎሌበት ነው፡፡ እንዱሁም ሇህዝብ ግንኙነት ስራዎች የሚያስፈሌጉ መረጃዎችን በማዯራጀትና በማሰራጨት ሇተገሌጋዩ/ ሇተጠቀሚው እንዱዯርስ ዕገዛ ሇማዴረግ ነው መግሇጫ 2016 የፀዯቀ በጀት 2017 የፀዯቀ በጀት ሌዩነት 445,751.00 489,136.00 43,385.00 226,950.00 365,271.00 138,321.00 64 - ላልች ክፍያዎች 105,542.00 99,000.00 -6,542.00 ድምር 778,243.00 953,407.00 175,164.00 61 - ሰብአዊ ሇሆኑ አገሌግልቶች 62 - ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች 500,000.00 450,000.00 400,000.00 350,000.00 300,000.00 250,000.00 200,000.00 150,000.00 100,000.00 50,000.00 0.00 -50,000.00 2016 የፀዯቀ በጀት ሰብአዊ ሇሆኑ አገሌግልቶች 2017 የፀዯቀ በጀት ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች 13 ሌዩነት ላልች ክፍያዎች 8.8. ንግዴና ገቢዎች ማስተባበሪያ የንግዴ ምዝገባና ፍቃዴ ሥራዎችን በማከናወንና የወረዲውን የንግዴ የአገሌግልቱን ተጠቃሚዎችን ፈጣን አገሌግልት እንዱያገኙ ማዴረግ ነው፡፡ በንግዴ ተቋማት የሚሸጡ ሸቀጣ ሸቀጣችን፣ የእርዝመት መሇኪያ፣ የዘይት መሇኪያዎች ፣ዲቦ መሇኪያዎችን፣ የወተት ማጓጓዣ ታንከሮች፣ ቀሊሌ የሆኑ የምዴር ሚዛን እና ነዲጅ ሜትሮች ትክክሇኝነት በማረጋገጥ የንግዴ ሌውውጡ ተአማኒ እና ፍትሃዊ እንዱሆን እገዛ ማዴረግ ነው፡፡ በወረዲው የተሇያዩ መሌኩ የሚመነጩ ገቢዎችን በመሰብሰብና ሇሚመሇከተው አካሌ በማስገባት የገንዘብ እንቅስቃሴ ሥራ ውጤታማ እንዱሆን መዯገፍ ነው፡፡ መግሇጫ 2016 የፀዯቀ በጀት 2017 የፀዯቀ በጀት ሌዩነት 445,751.00 631,335.00 185,584.00 226,950.00 275,741.00 48,791.00 64 - ላልች ክፍያዎች 105,542.00 70,000.00 -35,542.00 ድምር 778,243.00 977,076.00 198,833.00 61 - ሰብአዊ ሇሆኑ አገሌግልቶች 62 - ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች 1,200,000.00 1,000,000.00 800,000.00 600,000.00 400,000.00 200,000.00 0.00 2016 የፀዯቀ በጀት ሰብአዊ ሇሆኑ አገሌግልቶች 2017 የፀዯቀ በጀት ሌዩነት ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች ላልች ክፍያዎች 14 8.9. የስራ ክህልትን ቴክኖልጂ ሌማት ማስተባበሪያ በጥቃቅንና አነስተኛ አንተርፕራይዞች በአዱስ ዘርፉን የሚቀሊቀለትን በሚፈሌጉት አዯረጃጀት በማዯራጀትና ተዯራጅተው ወዯ ስራ የገቡትን በማጠናከርና ወዯ ስራ በማስገባት ዘርፉን የስራ ዕዴሌ ፈጠራ ማሳዯግ ነው፡፡ በጥቃቅን እና አነስተኛ ዘርፍ ሇተሰማሩ እና ሇሚሰማሩ ስራ ፈሊጊዎች ስሇ ዘርፉ አስፈሊጊነትና ጠቀሜታ ግንዛቤ በማስጨበጥ ሇእዴገትና ተወዲዲሪነት እንቅፋት ሉሆኑ የሚችለትን በመሇየት ስራ ፈሊጊዎችን ወዯ ስራ ማስገባትና ኢንተርፕራይዞችን እንዱጠናከሩ ዴጋፍ ማዴረግ ነው፡፡ በቀበላው በግሌ ዘርፍ እና መንግስታዊ ባሌሆኑ ተቋማት ሇጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት የሚሆኑ አዱስ የሥራ ዕዴሌን ሉፈጥሩ የሚችለ መስኮችን መሇየት፣ የተሻሇ የአሰራር ስርዓት እንዱዘረጉ ማዴረግ፣ የስሌጠናና የቴክኒክ አገሌግልቶች መሰጠታቸዉን መከታተሌ፣ ሥራ ፈጣሪዎች እንዱበረታቱና ውጤታማ እንዱሆኑ ማስቻሌ ነው፡፡ በጥቃቅን አነስተኛ ሇተዯራጁ ኢንተርፕራይዞች የብዴር አገሌግልት እንዱያገኙ ዴጋፍ ያዯርጋሌ የሂሳብ አያያዙን ሇኢንተርፕራይዞች ሞያዊ ዴጋፍ ያዯርጋሌ፣ የተበዯሩን ገንዘብ ተመሊሽ እንዱሆን በማዴረግ አስተማማኝ የብዴር አሰጣጥ አገሌግልትን ማረጋገጥ ነው መግሇጫ 2016 የፀዯቀ በጀት 2017 የፀዯቀ በጀት ሌዩነት 61 - ሰብአዊ ሇሆኑ አገሌግልቶች 954,361.00 1,037,804.00 83,443.00 62 - ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች 345,772.00 359,089.00 13,317.00 64 - ላልች ክፍያዎች 46,127.00 52,000.00 5,873.00 ድምር 1,346,260.00 1,448,893.00 102,633.00 ሰብአዊ ሇሆኑ አገሌግልቶች 2016 የፀዯቀ በጀት ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች 2017 የፀዯቀ በጀት 15 ላልች ክፍያዎች ሌዩነት 8.10. ትምህርት ማስተባበሪያ በወረዳዉ የትምህርትን ጥራት ማረጋገጥና በጥራት በብቃት የትምህርትን ስራ ከግብ ሇማድረስ ወቅታዊ የሆነ የድጋፍ፤ክትትሌና ግምገማ በማድረግ ጥራት ያሇው ትምህርትን ሇሁለም በማዳረስ የተጠቃሚውን ግሌጋልት ከማርካት አንፃር ከፍተኛ የሆነ አስተዋፅኦ ያሇው ሲሆን ተጠያቂነትና ግሌፅነት ያሇው አሰራር በመፍጠር የወረዳዉን ራዕይና ተሌዕኮ እንዲሳካ ማስቻሌ፡፡ መግሇጫ 61 - ሰብአዊ ሇሆኑ አገሌግልቶች 62 - ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች 64 - ላልች ክፍያዎች ድምር 2016 የፀዯቀ በጀት 2017 የፀዯቀ በጀት ሌዩነት 20,449,268.00 15,558,271.00 -4,890,997.00 2,769,613.00 2,101,343.00 -668,270.00 538,379.00 556,302.00 17,923.00 23,757,260.00 18,215,916.00 -5,541,344.00 ሰብአዊ ሇሆኑ አገሌግልቶች 2016 የፀዯቀ በጀት 20,449,268 2017 የፀዯቀ በጀት 15,558,271 -4,890,997.00 ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች 2,769,613 2,101,343 -668,270.00 ላልች ክፍያዎች 538,379 556,302 17,923.00 ሰብአዊ ሇሆኑ አገሌግልቶች ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች 16 ሌዩነት ላልች ክፍያዎች 8.11. የጤና ማስተባበሪያ የወረዳዉ ነዋሪ የምግብ፣ የመድኃኒት፣ የጤናና ጤና ነክ አገሌግልትና ግብዓት ጥራት ቁጥጥር ስታንዳርድ /መሥፈርት/ መረጃ በቂ ግንዛቤ እንዲኖረው ማስቻሌ፡፡ በወረዳው ነዋሪ በሽታ መከሊከሌና መሰረት ያደረገ መሰረታዊ የጤና ት/ት መረጃና አገሌግልት ቤት ሇቤት በማዳረስ ህብረተሰቡ ጤናውን ሇመጠበቅ የሚደረገውን ተሳትፎ በማጎሌበት ጤናውን እንዲያመርት ማድረግ ዘርፈ ብዙ የኤች. አይ. ቪ/ኤዲስ ምሊሽ ሥራዎች በመምራት የደንበኛዉን ፍሊጎት በማርካት የፀር ኤች አይ ቪ/ኤዲስ ዘርፍ ብዙ ምሊሽን ስኬታማ በማድረግ የወረርሽኝ ስርጭት በመከሊከሌ፤ በመቆጣጠርና የሚያስከትሇዉንም ተፅዕኖ መቀነስ መግሇጫ 2016 የፀዯቀ በጀት 2017 የፀዯቀ በጀት 192,413.00 205,786.00 13,373.00 274,015.00 337,017.00 63,002.00 64 - ላልች ክፍያዎች 95,000.00 48,900.00 -46,100.00 ድምር 561,428.00 591,703.00 30,275.00 61 - ሰብአዊ ሇሆኑ አገሌግልቶች 62 - ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች ሌዩነት 700,000.00 600,000.00 500,000.00 400,000.00 300,000.00 200,000.00 100,000.00 0.00 2016 የፀዯቀ በጀት ሰብአዊ ሇሆኑ አገሌግልቶች 2017 የፀዯቀ በጀት ሌዩነት ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች ላልች ክፍያዎች 17 8.12.ወጣቶችና ስፖርት ማስተባበሪያ ህብረተሰቡ በስፖርት ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆን የስፖርት አደረጃጀቶችን የማጠናከር የመደገፍና እንቅስቃሴያቸዉን ማስተባበር፡፡ መግሇጫ 2016 የፀዯቀ በጀት 2017 የፀዯቀ በጀት 328,507.00 340,507.00 12,000.00 265,804.00 293,357.00 27,553.00 64 - ላልች ክፍያዎች 80,000.00 77,028.00 -2,972.00 ድምር 674,311.00 710,892.00 36,581.00 61 - ሰብአዊ ሇሆኑ አገሌግልቶች 62 - ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች ሌዩነት 400,000.00 350,000.00 300,000.00 250,000.00 200,000.00 150,000.00 100,000.00 50,000.00 0.00 -50,000.00 2016 የፀዯቀ በጀት ሰብአዊ ሇሆኑ አገሌግልቶች 2017 የፀዯቀ በጀት ሌዩነት ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች ላልች ክፍያዎች 18 8.13. የወረዲ ስራ አሰኪያጅ በወረዲ የሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍልችን መረጃ መመዝገብና ማዯረጃት እና የሚቀርቡ የነዋሪነት መታወቂያ ጥያቄ አግባብነቱን ማረጋገጥና መታወቂያ ከነዋሪዎች መስጠት ነው፡፡ የነዋሪዎች መረጃዎች በኮምፒውተር ሊይ በተዘጋጀው ፕሮግራም በማስገባትና በአግባቡ በመያዝ ሇይቶ ማቅረብ፡፡ ዕቅዴ በማዘጋጀት፣ በመምራትና በማስተባበር፡፡የከተሞች ጽዲት አስተዲዯርን በተመሇከተ የክትትሌና ግምገማ ስራዎችን በማቀዴ፣ በማዯራጀት፣ በመከታተሌ እና በማስተባበር የወረዲው ጽደ በማዴረግ ሇሥራና ሇኑሮ ተስማሚ እንዱሆኑ ማስቻሌ ነው፡፡ መግሇጫ 2016 የፀዯቀ በጀት 2017 የፀዯቀ በጀት ሌዩነት 5,669,840.00 2,570,140.00 -3,099,700.00 1,974,787.00 470,542.00 -1,504,245.00 64 - ላልች ክፍያዎች 180,000.00 190,000.00 10,000.00 ድምር 7,824,627.00 3,230,682.00 -4,593,945.00 61 - ሰብአዊ ሇሆኑ አገሌግልቶች 62 - ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች ሰብአዊ ሇሆኑ አገሌግልቶች ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች ላልች ክፍያዎች 5,669,840.00 1,974,787.00 180,000.00 2016 የፀዯቀ በጀት 2,570,140.00 470,542.00 190,000.00 2017 የፀዯቀ በጀት 10,000.00 ሌዩነት -1,504,245.00 -3,099,700.00 19 8.14. የመሬት ሌማትና አስተዲዯር ማስተባበሪያ የግንባታ ክትትሌና ቁጥጥር አገሌግልት በመስጠት ዯህንነቱ የተጠበቀና ጥራትና ዯረጃውን የጠበቀ ግንባታ እንዱኖር ማስቻሌ፣ ጥራትና ዯረጃቸውን ጠብቀው እየተገነቡትን ወዯ አገሌግልት እንዱገቡ የመጠቀሚያ ፍቃዴ እንዱያገኙ ጥረት ማዴረግ ነው፡፡ መረጃ በማዯራጀት፣የሉዝ ገቢ በመሰብሰብ፣ዴጋፍና ክትትሌ በማዴረግ፣የሉዝ ክፍያ ስርዓቱን ውጤታማ እንዱሆን እገዛ ሇማዴረግ ነው፡፡ መግሇጫ 2016 የፀዯቀ በጀት 2017 የፀዯቀ በጀት 423,368.00 423,368.00 0.00 295,750.00 293,770.00 -1,980.00 64 - ላልች ክፍያዎች 30,000.00 44,455.00 14,455.00 ድምር 749,118.00 761,593.00 12,475.00 61 - ሰብአዊ ሇሆኑ አገሌግልቶች 62 - ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች ሌዩነት 450,000.00 400,000.00 350,000.00 300,000.00 250,000.00 200,000.00 150,000.00 100,000.00 50,000.00 0.00 -50,000.00 2016 የፀዯቀ በጀት ሰብአዊ ሇሆኑ አገሌግልቶች 2017 የፀዯቀ በጀት ሌዩነት ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች ላልች ክፍያዎች 20 8.15. ምንጮች፡ የድሬዳዋ አስተዳደር የዜጎች ቻርተር የወረዳው የዜጎች ቻርተር የ2016 በጀት ዓመት የበጀት አጠቃቀም (IBEX የ2017 በጀት ዓመት በአሰተዳደሩ የፀደቀ በጀት የወረዳዉ የተደሇደሇ (IBEX) 21
0
You can add this document to your study collection(s)
Sign in Available only to authorized usersYou can add this document to your saved list
Sign in Available only to authorized users(For complaints, use another form )