FastMereja.com - በኮድ 2 ተሽከርካሪ ራይድ መጀመሩን ዛይ ራይድ አስታወቀ #FastMereja... facebook.com/fastmereja/posts/pfbid0331vJg2WAEv2uyX7uV8ecacYswd5rXh7pjjp5NBVJUCBZTEj2bp5x3G6zERrFD itrl በኮድ 2 ተሽከርካሪ ራይድ መጀመሩን ዛይ ራይድ አስታወቀ #FastMereja ዛይ ራይድ የኮድ 2 መኪኖች ወደ ስራ የማስገባት ፕሮፖዛል በመንግስት ተቀባይነት ማግኘቱን ዛሬ ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም የዛይ ራይድ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሐብታሙ ታደሰ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል። በአዲስ አበባ የሚታየውን የትራንስፖርት እጥረት ለመቅረፍ ዛይ ራይድ እንደ መፍትሄ የኮድ 2 የቤት መኪኖች በተመጣጣኝ ዋጋ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ እንደሆነ ከአራት ወር በፊት ፕሮፖዛላቸውን ለሚዲያ አቅርበው ነበር። አሁን ፕሮፖዛሉ ተቀባይነት አግኝቶ የኮድ 2 ተሽከርካሪዎችን መመዝገብ መጀመራቸውን ገልጿል። የኮድ 2 ትራንስፖርት አገልግሎት እስከ 75% ለህብረተሰቡ ቅናሽ ያለው፣ ለአሽከርካሪ ተጨማሪ ገቢ የሚያስገኝ፣ ለመንግስት እስከ 6 ቢሊዮን ብር ገቢ እንደሚያስገኝ አቶ ሀብታሙ ታደሰ ተናግሯል። 40ሺ መኪኖችን ለመመዝገብ እቅድ እንዳላቸው፣ ምዝገባ መጀመሩን ተገልጿል። የኮድ 2 ባለንብረቶች በምን መልኩ ተመዝግበው ወደ ስራ መግባት እንደሚችሉ፣ ምን ማሟላት እንደሚገባ ተጨማሪ የቪዲዮ ማብራሪያ ተመልከቱ https://youtu.be/GJX84hJ1ihg?si=DSaAxxWc3GHvTTRv All reactions: 976 976 62 11 Like Comment Send Share All comments 1/9 Write a comment… Yabata Kuzi ዛይ ራይድ የህዝብ ጠላት ነው ለማህበረሰቡ ባስ ወይም ታክሲ ያቀረበ መሰለው ? ህብረተሰቡ የሚፈልገው በመጀመሪያ ምን አይነት ትራንስፖርት ነው ? 7 6h 6 hours ago Like Reply 5h 5 hours ago Like Reply View all 2 replies Reply to Yabata Kuzi… Henok Ambelo waw good news. 6h 6 hours ago Like 2/9 Reply Bagaja Guracha Nura very nice! 6h 6 hours ago Like Reply Nathnael Mekonnen ከዚህ በፊትም ነበር 6h 6 hours ago Like Reply ጊዜ ለኩሉ good news 7h 7 hours ago Like Reply Tayework Nesibu ግራ የገባው 3/9 5h 5 hours ago Like Reply ÜmJøň Šmärt ተቸገራችሁ 4h 4 hours ago Like Reply Tomas Terefe ኡበር 1h about an hour ago Like Reply Zelalem Tsigy Koye betam bezu giza honew 2h 2 hours ago Like Reply Top fan 4/9 ደሣለኝ ደርበው ብርሃኑ Abraham ይከፈልሃል ና 6h 6 hours ago Like Reply Mu Na · Follow ባለቤቱ ይሄ ነው ? ሲያምር 11 6h 6 hours ago Like Reply Hossana Melak Mu Na አይደለም ወኪሉ ነው 6h 6 hours ago Like Reply Reply to Mu Na… Bethlehem Abebe · Follow አንድ እርምጃ ቀዳሚ 5/9 6h 6 hours ago Like Reply Sebsiebe Alemu የዚህን ሀገር ችግር በቅጡ ያወቃቹት እንዳልሆን ይሄ ትልቅ ማሳያ ነው ህዝቡ የሚጠቀመው ምንድ ነው ብሎ ባለመገንዘብ ይህን መሰል ፕሮጀክት መፍትሄ ብሎ መቀበል በእውነት ያሳፍራል ! የሰርቪስ ስራ የሰሩ ኮድ ሁለቶች በምን የፖሊሲ ማቀፍ ግብር ልታስከፍል ነው 2 4h 4 hours ago Like Reply ዮርዳኖስ እንዳለ ኢጃቦ በመኖሪያ ቤትንግድፍቃድ ሳያወጡ መነገድ ይቻላል እንደማለት ነው 5 6h 6 hours ago Like Reply Kfly E Mirates ስጀመር ለድሃው ማህበረሰብ ነው የትራንስፖርት እጥረት ያለው እንጂ የራይድ እጥረት የለም ከበቅም በላይ ነው። 6/9 3 5h 5 hours ago Like Reply Dawit Mulugeta Adugna · Follow ጀግና ነህ በርታልን 4h 4 hours ago Like Reply Mihammed Nuru ብዙዎቻችሁ እዚ ኮመንት ላይ ራይድ ለሀብታሞቸረ ነው። ትራንስፖርት ችግር ያለው ለደሃው ማህበረሰብ ነው እያላችሁ ነው well ለደሃው ማህበረሰብማ የብልፅግና ባለስልጣን ባለፈው ግዜ እንደነገሩን አህያና ፈረስን አዘምነው የትራንስፖርት እጥረቱን እንደሚፈቱለት ቃል ገብተዋል።ለምን ትረሳላችሁ? 1h about an hour ago Like Reply Genenew Fekadu የሞተ ድርጅት ንግድ ፈቃድ አዉጥቶ ግብር እየከፈለ የሚሰራዉ ኮድ 3 ተሽከርካሪስ ስራ አይስራ ሁል ጊዜ መንፈራፈር ብቻ ዛይ ራይድ 2 5h 5 hours ago 7/9 Like Reply Esayse Beyene ሌባ በለው መኪና ላስመጣላቹ ብሎ የወሰደብንን ብር አስመልሱልን የአይናውጣዎች ስራ ነው የሚሰራው 5h 5 hours ago Like Reply Getnet Nesru Srure በፈረቃ ከማድረግ ኢሄ ቆንጆ ሀሳብ ይመስላል 3h 3 hours ago Like Reply Tegegne Erna የአዲስ አበባ መንገድ እና ትራንስፖርት በኮድ 2 ላይ ባስቀመጠው የስራ መግቢያ ና መውጫ ሰዓት ላይ በጣም የሚገጭ ወይም የሚቃረን ሀሳብ ነው። 6h 6 hours ago Like Reply View all 9 replies 8/9 Miky Man ሃሳብህ በጣም ጥሩ ነው መንግሥትንም ሀዝቡንም ባለንብረቱንም የሚጠቅም ነው ባለንብረቱ ምንም አይጠቀመም ትርፉ ከተሳፋሪ ጋር ጭቅጭቅ ነው ግብር ከፍሎ ላንተ ኮሚሽን ከፍሎ መቶ ብር ሃያምስት ሃያምስት ብር ከአንድ ተሳፋሪ ለቃቅሞ አንድ ሊትር ቤንዝል 82ብር ገዝቶ ምን ያዋጣዋል ነው ወይስ ነዳጅ በነፃ ነው...?? 3h 3 hours ago Like Reply 9/9