Uploaded by Astawusegn Befikadu

EMERGING TECHNOLOGY

advertisement
JOIN @Aplustutorialofficial
INTRODUCTION TO EMERGING
TECHNOLOGY
Chapter One Exercise Questions With Their
Respective Explained Answer
DIRECTION : THERE ARE A TOTAL OF 20 QUESTIONS
WITH TRUE OR FALSE, MULTIPLE CHOICE AND FILL
IN THE BLANK SPACE ITEMS.THE ANSWER FOR EACH
QUESTION IS BRIEFLY EXPLAINED IN A WELL
UNDERSTANDABLE MANNER WHICH IS SUPPOSED TO
SUPPORT STUDENTS IN A HEAD OF BEING
COMPATIBLE WITH UNIVERSITY EXAMS. ALL
QUESTIONS ARE BUNDLED FROM CHAPTER ONE
THAT KEEP UP WITH STANDARD OF ETHIOPIAN
UNIVERSITIES.
©This file is ultimately prepared by A+ Tutorial Class, a well known and
indispensable tutorial for first year university students.
1
Register @Aplustutoriallbot
JOIN @Aplustutorialofficial
Part I : Say True if the statement is correct and False if the
statement is incorrect.
1.The American Industrial Revolution was commonly referred to as
the first Industrial Revolution.
✅ መልሱ፦ False ነው። ስለ "Industrial Revolution" ስንመለከት አራት አይነት (Types)
ኢንዱስትሪ እንዳሉ ተመልክተናል። እነሱም Primary, Secondary, Tertiary እና Quaternary
ናቸው። ከዚያ በተጨማሪ ደግሞ ባለፉት አመታትም አራት የኢንደስትሪ አብዮቶች (Industrial
Revolutions) እንደነበሩ አይተናል። ሁለተኛው ላይ የፈነዳው Industrial Revolution - America
ውስጥ ነበር፥ ብዙ የቴክኖሎጂ ለውጥ ያመጣው። ሌላ ስሙ "Technological Revolution ይባላል።"
ለማስታወስ ያክል IR 1.0 - Manufacturing Revolution ነበር። ምክንያቱም ነገሮች ከእጅ ከመሠረት
በማሽን ወደ መሠራት የመጡበት ጊዜ ነበር። ይህ ደግሞ የፈነዳው አውሮፓ ውስጥ ነበር። IR 3.0 Digital Revolution, IR.40 - Cyber-Physical System Revolution (IoT, Robotics, AI)
ነበሩ።
2. The final cause of the Industrial Revolution was the effects created
by the Agricultural Revolution.
✅ መልሱ፦ True ነው። Agricultural Revolution ለ Industrial Revolution መምጣት ትልቅ
አስታዋፆ አድርጓል። የቴክኖሎጂ አብዮት (Technological Revolutions) በአራት ይከፈላሉ።
Agricultural, Industrial, Information and Knowledge or Smart Revolution ናቸው።
ስለዚህ እንደምናየው ኢንደስትሪ የመጣው ከአግሪከልቸር ቀጥሎ ነው። ደግሞ እንዳይምታታባችሁ
የኢንዱስትሪያል Revolutionም ከላይ እንዳየነው እራሱን ችሎ በአራት ይከፈላል።
3. Microprocessor devices store random information such as the
contents of a spreadsheet or database.
✅ መልሱ፦ False ነው። Microprocessor ምንድነው? Digital Electronic System ውስጥ
አራት አይነት መሳሪያዎች አሉ። Memory, Microprocessor, Logic and Network ናቸው። እንነዚህ
ሁሉ አንድ ኮምፒውተር ወይም የምንጠቀመው መሳሪያ ላይ የየራሳቸው ስራ አላቸው። Memory - ስራው
"Store" ማድረግ ነው። ልክ እንደ ሱቅ ነው ። የተለያዩ መረጃዎችና ዳታዎችን የሚያስቀምጥልን ነው።
ከላይ ጥያቄው ላይ ያለውን ስራ የሚሰራው Memory ነው። Microprocessor - ከስሙ እንደምትረዱት
Process ማድረግ ነው፥ አንድ ነገር መጠቀም ስንፈልግ ለምሳሌ ቪድዮ ጌም መጫወት ብንፈል ያንን
ፕሮሰስ አድርጎ እንዲከፍትልና እንዳያጫውትልን የሚያደርገው ይሄ ነው። Logic - እነዚህ መሳሪያዎች
ደግሞ ዳታዎች እርስ በእርስ Communicate እንዲደራረጉ፥ ሌሎች devices እርስ በእርስ እንዲናበቡ
የሚያርግ ነው። Network- ደግሞ የዳታ ልውውጥ እንዲፈጠር የሚጠቅም ነው።
2
Register @Aplustutoriallbot
JOIN @Aplustutorialofficial
4. Currently available AI Systems cannot beat the imaginative and
creative thinking of human beings.
✅ መልሱ፦ True ነው። አሁን ላይ የሚገኙ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማሽኖች የሰውን Creativity እና
የማሰብ ኃይል ሊበልጡ አይችሉም። ግን ወደፊት አይታወቅም ብሏል Elon musk
5. Emerging Technology is the term that commonly refers to the
technologies that are developed in the past 5 - 10 years.
✅ መልሱ፦ False ነው። "Emerging" የሚለው ራሱ አሁን እየተነሱ፣ እያደጉ ያሉ ቴክኖሎጂዎች
መሆኑን ያመለክታል። ስለ Emerging Technologies ስንመለከት በ 2019 አካባቢ Emerge ያደረጉና
ወደፊት ደግሞ በስፋት እያደጉ የሚመጡት ቴክኖሎጂዎችን አይተናል። ለምሳሌ Artificial Intelligence,
Augmented Reality, Block Chain, Chatbots እና የመሳሰሉት።
ይህ የስኬትዎ አጋር የሆነው A+ Tutorial Class ነው። የ
2016 ፍሬሽማን ሆነው ካልተመዘገቡ ፤ በ
@Aplustutoriallbot በመመዝገብ ትምህርቱ ን
መከታተል ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ ይፋዊ የቴሌግራም
ቻናላችን(@Aplustutorialofficial) ን ይቀላቀሉ።
እሺ አሁን ደግሞ ወደ Part II እናምራ
•••
Part II : Choose the best answer from the given alternatives.
6. Which Industrial Revolution introduced the transition from
mechanical and analog electronic technology to digital electronics?
A.Industrial Revolution 2.0
B.Industrial Revolution 1.0
C.Industrial Revolution 3.0
D.Industrial Revolution 4.0
✅ መልሱ፦ C ነው። አራቱ የኢንዱስትሪ ሪቮሉሽን ልዩነታቸው ምንድነው? የመጀመሪያው IR 1.0
Transition Period ነው የሚያመለክተው። ማለትም ነገሮች መጀመሪያ ከዚህ አብዮት በፊት በእጅና
በጉልበት ነበር ይሰሩ ወይም ይመረቱ የነበሩት ነገር ግን ከዚኛው ሪቮሉሽን በኃላ "Factory System" ,
"Steam Power" የመሳሰሉ ነገሮች ተጨመሩ። IR 2.0 ደግሞ ከላይ እንዳየነው በ1870s አሜሪካ
ውስጥ የተጀመረው "Technological Revolution" ነው። የኤሌክትሪክ ኃይልና Telephone
3
Register @Aplustutoriallbot
JOIN @Aplustutorialofficial
የተጀመረበት ጊዜ ነበር። IR 3.0 ደግሞ "Digital Revolution" ይባላል። እንደነ Computer,
Internet, hand phones የተጀመሩበት ጊዜ ነበር። ከኤሌክትሮኒክ ቴክኖሎጂ ወደ ዲጂታል ቴክኖሎጂ
የመጣንበት ጊዜ ነው። IR 4.0 ደግሞ አሁን ላይ ያለው የረቀቀው ቴክኖሎጂ Virtual Reality,
Self-driving cars የተጀመሩበት ጊዜ ነው።
7._________ involves research and development industries.
A.The Primary industry
B.The Secondary industry
C.The Tertiary industry
D.The Quaternary industry
✅ መልሱ፦ D ነው። አራት አይነት (#Types ) Industrial Revolutions እንዳሉ አይተናል። እስኪ
አራቱም የሚታኩሩበትን እንመልከት። Primary Industry - getting raw materials - ለምሳሌ
እርሻ፣ ማዕድን ማውጣትና የመሳሰሉት። Secondary Industry - manufacturing - ለምሳሌ
ብረታብረት መስራት፣ መኪናዎች እና የተለያዩ ምርቶችን ማምረት። Tertiary Industry - Providing
Services - አገልግሎቶች መስጠት፥ ለምሳሌ መንከባከብ፣ ማስተማር፥ ማከም እና የመሳሰሉት።
Quaternary Industry - research and dev't industries - የቴክኖሎጂ እድገት ላይ ትኩረት
ያደረገ ነው። እንዳይምታታባችሁ እነዚህ አይነቶች (Types) እንደ አራቱ ሪቮሉሽን በቅደም ተከተል
የሚመጡ ሳይሆኑ፥ የትኛው ኢንዲስትሪ ምን ላይ እንደሚያተኩር የሚያሳዩ ናቸው።
8. The main advantages of Human-Computer Interaction (HCI)
include all of the following EXCEPT:
A.Simplicity
B.Ease of deployment & operations
C.Cost savings for smaller set-ups.
D.Increase Solution design time
✅ መልሱ፦ D ነው። HCI (Human Computer Interaction) ስንመለከት ጥቅሙን አይተናል (ብዙም
ጉዳት ወይም Disadvantage ባይኖረውም) ለምሳሌ ሰው ኮምፒውተር ወይም ማሽን ላይ ብቻ ጥገኛ
እንዲሆን ማድረጉ ጉዳቱ ሊሆን ይችላል። ጥቅሙ ግን ብዙ ነው። ቀላል ነው፣ አንድ ነገር በቀላሉ የመከፋፈል
ወይም Organize የማድረግ አቅም ይጨምራል (ease of deployment እንሏለን። )፣ ወጪ ይቀንሳል፣
አንድ ነገር ሰርተን መፍትሄ የምናገኝበት ስዓት ይቀንስልናል (reduce solution design time)፣
ውስብስብነትን ይቀንሳል (reduce integration complexity)
4
Register @Aplustutoriallbot
JOIN @Aplustutorialofficial
9. The industrial revolution began in
A.America
B.China
C.Germany
D.Great Britain
✅ መልሱ፦ D ነው። The Industrial Revolution is generally considered to have begun in
the late 18th century (1770s), with its roots in Britain. The period of
industrialization then spread to other parts of Europe (Belgium, France and
Germany) and North America during the 19th century. ግን ደግሞ ለምሳሌ
"Technological Revolution" የት ነው የተጀመረው ብንባል America ነው።
10. Which of the following device is responsible for executing
Software instructions in electronic systems?
A.Logic Device
B.Memory
C.Microprocessor
D.Network Device
✅ መልሱ፦ C ነው። ሶስተኛ ጥያቄ ላይ አብራርተን አይተነዋል። የሚለየው ነገር "executing software
instructions into electronic systems" እኛ input አድረገን ኮምፒውተሩን (ለምሳሌ)
instruction ስንሰጠው ወይም ስናዘው ያንን ወደ ሲይስተም የሚያስገባው ወይም "execute"
የሚያደርገው "Microprocessor" ነው።
11.The Technological Revolution contributed the development and
advancement of:
A.Electric Power and telephones
B.Rise of the factory system
C.Widespread use of digital logic circuits
D.Computers and Internet
✅ መልሱ፦ A ነው። የ 6ኛውን ጥያቄ ማብራሪያ ተመልሳችሁ አንብቡ። B ላይ ያለው የትኛው ሪቮሉሽን
ነው IR 1.0, C ላይ ያለውስ የትኛው ሪቮሉሽን ነው IR 3.0 እና D ላይ ያለውስ? ከC ጋር
ተመሳሳይ ነው በዲጂታል ሪቮሉሽን ጊዜ የመጡ ናቸው።
5
Register @Aplustutoriallbot
JOIN @Aplustutorialofficial
12.Which of the following type of industry involves manufacturing
such as making cars and steels?
A.The Primary industry
B.The Secondary industry
C.The Tertiary industry
D.The Quaternary industry
✅ መልሱ፦ B ነው። ሰባተኛውን ጥያቄ ተመልሳችሁ ተመልከቱት።
13.Which one of the following is not one of the Emerging technology
trends in 2019?
A.Chatbots
B.5G Networks
C.Blockchain
D.Enhanced Edge Computing
✅ መልሱ፦ A ነው። በእርግጥ የመጀመሪያው "Chatbot - ELIZA የምትባል" የተሰራችው በ 1966
ቢሆንም እዚህጋ በ 2019 በጣም ስፋት ላይ መዋል የጀመሩትን ወይም Emerge ያደረጉትን ነው። ሌሎች በ
2019 Emerge ያደረጉትን ቴክኖሎጂዎች ብናይ፥ Autonomous devices, Augmented Analytics,
Artificial Intelligence እና Digital Twins ናቸው።
14. “Information Technology” is an example of
A.Primary Industry
B.Secondary Industry
C.Tertiary Industry
D.Quaternary Industry
✅ መልሱ፦ D ነው። IT የአራተኛው የኢንዱስትሪ አይነት አንዱ ምሳሌ ነው።
6
Register @Aplustutoriallbot
JOIN @Aplustutorialofficial
15.Agricultural mass crop production technologies were invented
during_period.
A.Industrial Revolution
B.First Agricultural Revolution
C.Second Agricultural Revolution
D.Third Agricultural Revolution
✅ መልሱ፦ C ነው። ከ "Industrial Revolution" በፊት "Agricultural Revolution" እንደነበር
አይተናል። Agriculture Revolution [የጀመረው 1600ዓ.ም አከባቢ ነው። እናም በዚህ ጊዜ የነበረው
የአኗኗር ሁኔታ በማደን (Hunting), ከቦታ ቦታ በመዘዋወር ምንም እንኳ ብዙ ችግር የነበረ ቢሆንም
ለምሳሌ ከባድ ዝናብ ወይ ብርድ ቢሆን ምግባቸውን ማግኘት አይችሉም። ይህ አኗኗራቸው ግን Agricultural
Revolution ሲጀምር አቆሟል። አራት አይነት "Agricultural revolutions" ነበሩ። የመጀመሪያው
1st Agricultural Revolution - A period of transition from hunting to stationary
farming activities. ሁለተኛው 2nd Agricultural Revolution - Farmers began mass
production - ማለትም ዝምብለው ያርሱ የነበሩት fertilizer የመሳሰሉ ነገሮችን ተጠቅመው
ምርታቸውን ማብዛት ጀመሩ። ሶስተኛው Third Agricultural Rev. - Biotechnology ምናምን
የተጀመረበት ጊዜ ነው። አራተኛውና የመጨረሻው ከ1990 ጀምሮ ግብርና በ ICT እና AI ታግዞ እየተሰራ ያለበት
ጊዜ ነው (ወደ ኢንዱስትሪ ላልገቡት)።
16. ______ is the study of how people interact with computers and to
what extent computers are or are not developed for successful
interaction with human beings.
✅ መልሱ፦ Human Computer Interaction (HCI) - HCI እና Human Machine Interaction
(HMI) የሚለየው ነገር HMI - "Generally" ሰው ከተለያዩ ማሽኖች ወይም የቴክኖሎጂ መሳሪያዎች
ጋር ያለው ግንኙነት ነው። ነገር ግን HCI - "Specifically" ሰው ከ ኮምፒውተር ጋር ያለው Interaction
ነው።
17.The first European countries to be industrialized after England
were ______ , ______ and ______.
✅ መልሱ፦ Belgium, France and Germany ነው።
18. _______ provide specific functions, including device-to-device
interfacing, data communication, signal processing, data display,
timing and control operations.
✅ መልሱ፦ Logic Devices ነው። ከላይ 10ኛውን ጥያቄ ማብራሪያውን ተመልከቱ።
7
Register @Aplustutoriallbot
JOIN @Aplustutorialofficial
19. _____ is a mechanism that is controlled or monitored by
computer-based algorithms, tightly integrated with the Internet and
its users.
✅ መልሱ፦ Cyber-Physical System ነው። አራተኛው Industrial Revolution ጊዜ እንደተጀመረ
አይተናል።
20. HCI consists of three parts ___________, ___________ and
_____________.
✅ መልሱ፦ the user, the computer itself, and the ways they work together.
ይህ የስኬትዎ አጋር የሆነው A+ Tutorial Class ነው። የ
Emerging Technology chapter 1 ጥያቄዎችን ከነ
ማብራሪያቸው ያዘጋጀው ከ A+ Tutorial መምህራኖች አንዱ
የሆነው Naol ነው። በ 0949897546 በመደወል ወይም
በቴሌግራም በ @Aplustutorialowner እንዲሁም በ
@NaolGR ማንኛውንም አስተያዬት ና ጥያቄ ማቅረብ ይችላሉ።
•••
©A+ Tutorial Class
8
Register @Aplustutoriallbot
Download