Light Wheel transformation የብርሃን ምህዋር ማለት ሁለንተናዊ ለውጥ የምንመዝንበት እና የምናረጋግጥበት መዋቅር ነው። ይህም 9 መገለጫዎች አሉት የብርሃን ምህዋር አምድ ሁለንተናዊ የሆነ የእግዚአብሄርን መንግስት የምናይበት መነጽር ነው። Light Wheel የቲርፈንድ ራዕይ ሰዎች ከድህነት ሲላቀቁ፣ የተለወጠ ህይወት ሲመሩ እና እግዚአብሔር የሰጣቸውን አቅም ሲኖሩት ማየት ነው። ድህነት በተ በላሸው ግንኙነቶች ላይ የተመሰረተ እና ሁሉን አቀፍ መሆኑን እንረዳለን። ስለዚህ ድህነትን ለማሸነፍ እና ለውጥ ለማምጣት የምንሰጠው ምላሽ ሁሉን አቀፍ መሆን አለበት። “እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸው ም መጣሁ” ዮሀንስ 10:10 ማህበራዊ ግንኙነት የግል ህብረት ከሌሎች ጋር ያለን አብሮነትና አጋርነት ህያው እምነት እምሯዊ ና ስሜታዊ ጤንነት አካላዊ ጤንነት አቅም / capability ተሳትፎና በጎ ተጽእኖ ፈጣሪነት ቁሳዊ ንብረቶች እና ሀብቶች የአካባቢ ጥበቃ የ Light Wheel ቀልፍ የሆኑ ጥያቄዎችን መለፍታት ይረዳናል ከእግዚአብሄር ጋር የተቋረጠውን ህይወት እንደገና መመስረት ምን ይመስላል? በግልጽ ልንለካው የማንችለውን አገልግሎታችንን እንዴት መገንዘብ እንችላለን ? በህይወታችና በማህበረሰባችን ለውጥን transformation እንዴት ማምጣት እንችላለን ? የሲሲቲ ስራችን ሁለንተናዊ ለውጥ ማምጣቱን እንዴት እንለካዋለን ? • እያንዳንዱ መገለጫ በመጽሀፍ ቅዱስ አስተምህሮ ላይ የተመሰረተ ነው • ዘጠኙ መገለጫዎች ድህነት ምን ያህል ውስብስብና አንዱ ከአንዱ የተያያዘ እንደሆነ ያስገነዝበናል፤ • የተኖረ እምነትን እንደ ዋና የሰው ልጅ ደህንነትና ማበቢያ ማእከል አድርጎ ያቀርባል Living Faith ህያው እምነት:- በእግዚአብሄር ያለን እምነትና የዕለት ህይወታችን የሚመራበት መንገድ ነው ማህበራዊ ግንኙነት ማህበረሰብ እርስ በርሱ የሚያያዝበትና የሚደጋገፍበትን ሂደት ያመለክታል። የግል ግንኙነት Personal relationships: በጋብቻ ፣ በቤተሰባ በባልንጀሮች መካከል ያለ የፍቅር ፣ ደህንነት እና መከባበር ሂደት ነው። ተስትፎና በጎ ተጽዕኖ ፈጣሪንት ስጦታዎቻችንን ና ችሎታዎቻችንን በመጠቀም ሌሎችን ማገልገል፣ መልካም ተጽእኖን መፍጠር ና ማህበረሰባችንን የተሻለ ማድረግ ነው። አካላዊ ጤንነት ራስን መጠበቅና አስፈላጊውን የጤና አገልግሎት ማግኘት ነው። ስሜታዊና የአዕምሮ ጤና ሰዎች ስለራሳቸው ምን ይሰማቸዋል? የወደፊት ህይወታቸውንስ እንዴት ነው የሚያዩት? ንብረትና ሃብትን ማፍራት እግዚአብሄር የሰጠንን ስጦታዎች በመተቀም የምንችለውን ሁሉ አስፈላጊ ነገሮች ማሟላት : ለሌሎች ማካፈልና በሙላት መኖር ነው። አቅም/በአቅም የማድረግችሎታ እግዚአብሄር የሰጠንን ችሎታዎች ማሳደግና የእግዚአብሄርን መንግስት ለማገልገል መስራት ነው። የተፈጥሮ አካባቢ ባለ አደራነት የእግዚአብሄርን ፍጥረትና ሀብቶች የመንከባከብ የመጠበቅ ተልዕኮ ነው፤ ዘጠኙን የደህንነት መገለጫዎች መረዳት 2 spokes per group የደህንነት መገለጫ በእናንተ አካባቢ/ሀገር ምን ይመስላል? በዘጠኙ መገለጫዎች ቁልፍ ሀሳብ ይስማማሉ? መሻሻል የሚያስፈልጋቸው ነገሮች አሉ? በአሁኑ ሰአት ጥሩ ነው የምትሉት የደህንነት መገለጫ ምንድነው ? ደህነንታችንን በተመለከተ መሻሻል ያለበት ምንድነው ? በዚህ ሀሳብ ላይ የቤተክርስቲያንና የማህበረሰብ ለውጥ ያመጣው ለውጥ አለ? ቀን 3 https://tearfund.ca/program/conservationagriculture-training/ ዘጠኙን የደህንነት መገለጫዎች መረዳት የላይት ዊልን ከደህንነት መመዘኛዎች ጋር እንዴት ይገናኛል? ላይት ዊል የተበላሸውን ግንኙነት እንዴት ወደነበረበት መመለስ ይስችለናል? ማን ምን ይፈልጋል ? Participants ቤተ እምነቶችና 1 ጥምረቶች 8 ? አጥቢያ ቤ/ክ እና ማህበረሰብ የስነ መለኮት ኮሌጆች የማህበረሰብ አስተባባሪዎች Partners አሰልጣኞች ለጋሾች በአሁኑ ጊዜ የቤ/ክ እና ማህበረሰብ ለውጥን ውጤት እንዴት እንለካዋለን? የውጤታማነት ታሪኮች/ success stories and cases የተቀመሩ መረጃዎች ስራዎችን መመዘንና መገምገም ግምገማ፡ - የለወጡ ሂደት ውጤታማ ነው ? የውጤታማነት ጥናት ግምገማ፦ የመጣው ለውጥ ምንድነው? ECA CCT DATA CAPTURE https://reports.tearfund.org/reports/powerbi/Impact%20Reports/ECA%20Region%20CC T%20Sep%2022%20Report ማየት የምንፈልገው የውጤት ካርታ በእጃችን አለ? ግብ 2 2 አላማ ተግባራት ውጤ ት ለውጥ የክትትል የግምገማ ምዕራፎች ምዕራፎች ተጽዕኖ የቤተክርስቲያናን የማህበረሰብ ለውጥ ስራዎች ምን ያህል ሁሉን አቀፍ ናቸው? የቤተክርስቲያንና የማህበረሰብ ሰልውጥ የተቋረተውን ግንኙነት መልሶ የመመስረት ስራ እንድደሆነ እናምናለን ነገር ግን ይህ ስለመመምጣቱ እንዴት ልናውቅ እንችላለን? ምን መረጃዎች አሉን? https://www.youtube.com/watch?v=OS9gIU0Gh6A የአካል፣ የአካባቢ፣ የመንፈስና የኢኮኖሚ ደህንነት እንዴት የለውጥ ማረጋገጫ ሊሆን ይችላል Evidence dreams…. Scale 2 6 Quality Impact መድረሻ የብስለት ሞዴል መነሻ ማህበራዊ ግንኙነት ይህ የብስለት ሞዴል፦ ● ሁኔታዎች አሁን ምን እንደሚመስሉ እንድንረዳ ያደርገናል። ተግዳሮትና መልካም ሂደቶችን ያሳየናል። ● ወዴት መሄድ እንዳለብን የወደፊት ህልማችንን ያሳየናል። ● በጊዜ ሂደት የመጣውን የለውጥ ጉዞ ያመላክተናል። ተሳትፎና በጎ ተጽእኖ ማድረግ ግላዊ ግንኙነት ህያው እምነት አስቻይ ሁኔታዎች ስሜታዊና የአእምሮ ጤና ቁሳዊ ሀብቶችና ንብረቶች የአካባቢ ጥበቃ /ተቆርቋሪነት አካላዊ ጤንነት የብስለት ሞዴል ምንድ ነው? ባለ 5 ደረጃ ያለውና እያንዳንዱ ደረጃ Learning የአመለካከት፣ የአእምሮ ብስለት እና የባህሪን መልካም ለውጦች /መሻሻልን በሂደትየሚለካ መሳሪያ ነው። በዚህ ቲዎሪ መሰረት ለውጥ መስመራዊ እንዳልሆነ እንመለከታለን። ለውጥ ደረጃ በደረጃ የሚመጣ ነው። • • በክቡ ላይ ያሉት 9ኙ መገለጫዎቹ እርስ በርስ የተሳሰሩ እና የሚደጋገፉ ናቸው። በራሳችን ግለ ግምገማ የምንለካው ነው። ማህበራዊ ግንኙነት ተሳትፎና በጎ ተጽእኖ ማድረግ ግላዊ ግንኙነት ህያው እምነት አስቻይ ሁኔታዎች ስሜታዊና የአእምሮ ጤና ቁሳዊ ሀብቶችና ንብረቶች የአካባቢ ጥበቃ /ተቆርቋሪነት አካላዊ ጤንነት የብስለት ሞዴል ውጤቶች ለውጡን ለማየት (አዎንታዊ ወይም አሉታዊ) በድር ዲያግራም ላይ፣ በመደበኛ ክፍተቶች ላይ ምልክት ሊደረግባቸው ይችላል።) Plotting scores ደረጃ 1 = በጣም መጥፎው ሁኔታ ደረጃ 2 - 3 = ጠቃሚ ነጥብ ሊሆን ይችላል ደረጃ 5 = የእግዚአብሄር መንግስት /መንግስተ ሰማይ ተሳትፎ እና በጎ ተጽዕኖ ችሎታዎች ውጤቶች በራስ ግምገማ ላይ የተመሰረቱ ናቸው (በተሳታፊዎች፣ አስተባባሪዎች፣ የፕሮጀክት ሰራተኞች ወዘተ) የቁሳቁስ ንብረቶች እና ሀብቶች ስኬት ግላዊ ነው - ስኬት ለእርስዎ ምን ማለት ነው? Baseline ማህበራዊ ግንኙነት የለውጥ ጉዞዎችን ለመገምገም የቡድን ውይይቶች በየተወሰነ ጊዜ በመለካት ውጤቶች በጊዜ ሂደት ሊዘጋጁ ይችላሉ። Mid-term ግላዊ ግንኙነት ህያው እምነት የአካባቢ እንክብካቤ ስሜታዊ እና አእምሮአዊ ደህንነት አካላዊ ጤንነት የብስለት ሞዴል ደረጃዎች ማስወገድ መገንዘብ ንቁ መፈጸም ልህቀት ደረጃ 1 ጉዳዮች አልተለዩም የተግባር ስሜት የለም። ደረጃ 2 ከመለወጥ ፍላጎት ጋር ተለይተው የሚታወቁ ጉዳዮች አሉ ግን ምንም ዓይነት እርምጃ የለም። ደረጃ 3 ጉዳዮች ተለይተው የተወሰኑ የለውጥ እርምጃዎች ለመወሰዳቸው ከአንዳንድ የለውጥ ምልክቶች ይታያሉ ደረጃ 4 በተለዩት ጉዳዮች ላይ በበለጠ ውጤቶች ወይም ለውጦች ይታያሉ ደረጃ 5 የሁሉም ቁርጠኝነትና በብዙ ተጽእኖዎች የተፈቱ ጉዳዮች ይስተዋላሉ የብስለት ሞዴል ምስላዊ መግለጫ 1. ማስወገድ ደረጃ 1: ችግሮች አልተለዩም ምንም አይነት መፍትሄ አልተሰጠም 2. መገንዘብ ደረጃ 2: የለውጥ ሀሳቦች በተለዩ ጉዳዮች ላይ ቀርበዋል እርምጃ ግን የለም 3. ንቁ ደረጃ 3: ጉዳዮች ተለይተው የተወሰኑ የለውጥ እርምጃዎች ለመወሰዳቸው ከአንዳንድ የለውጥ ምልክቶች ይታያሉ 4. መፈጸም ደረጃ 4፦ በተለዩት ጉዳዮች ላይ በበለጠ ውጤቶች ወይም ለውጦች ይታያሉ 5. ልህቀት ደረጃ5:- ሁሉም በቁርጠኝነትና ተጨባጭ ለውጥ እያስመዘገቡ ነው የብስለት ሞዴል ምስላዊ መግለጫ Active የአካባቢያችንን የብስለት ሞዴልን መለካት ዝርዝር የብስለት ሞዴል መግለጫ ሕያው እምነት በእግዚአብሔር ላይ ያለን እምነት እና የዕለት ተዕለት ሕይወታችን በእርሱ የተቀረጸበት መንገድ ደረጃ 1 – ማስወገድ የእምነት ጠቀሜታ እምነት በማኅበረሰቡ ውስጥ በግለሰቦች የዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ቦታ የለውም። የግል ልምምድ ሰዎች ከእምነት ጋር በተያያዙ እንቅስቃሴዎች ላይ ጊዜያቸውን መስጠት አይፈልጉም በእምነት መደገፍ ለአብዛኞቹ ሰዎች እምነት በአስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ ትርጉም ያለው ድጋፍ ወይም ለአንድ ሰው ህይወት መመሪያ ሆኖ አይታይም የአገልግሎት ተግባራት ሰዎች ራሳቸውን ወይም የእምነት ቡድናቸውን ካሉ ሌሎች ሰዎች ጋር በመሆን ሰፊውን ማህበረሰብ ለማገልገል በስራ ላይ አይሳተፉም። የእምነት ተቋማት ሚና ማህበረሰቡ የእምነት ተቋማትን እንደ ድጋፍ ምንጭ አይመለከትም። በእምነት ቡድኖች መካከል ያሉ ግንኙነቶች በእምነት ቡድኖች እና/ወይም በሃይማኖታዊ ቤተ እምነቶች መካከል ብዙ ግጭቶች ከመኖራቸው የተነሳ ትብብራቸው ውስን ነው። የብስለት ሞዴል ደረጃዎችን እና ገጽታዎችን ማስተዋወቅ ህያው እምነት በእግዚአብሔር ላይ ያለን እምነት እና የዕለት ተዕለት ሕይወታችን በእሱ የተቀረጸበት መንገድ ደረጃ 2 – መገንዘብ የእምነት ጠቀሜታ ግለሰቦች በእምነት ያለውን ዋጋ ማየት ይችላሉ፣ ነገር ግን ገና ለራሳቸው ትልቅ ቦታ አልሰጡትም። የግል ልምምድ አንዳንድ ግለሰቦች እምነታቸውን በሚያጠናክሩ ተግባራት ላይ ጊዜ መስጠቱ ያለውን ጥቅም ይገነዘባሉ ነገር ግን እነዚህን በመደበኛነት አይለማመዱም። በእምነት መደገፍ ሰዎች እምነታቸው በአስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ የድጋፍ ስሜት እና አቅጣጫን እንደሚያመጣ ያውቃሉ ነገር ግን አብዛኛውን ጊዜ ሌሎች የድጋፍ ምንጮችን ይፈልጋሉ። የአገልግሎት ተግባራት አንዳንድ ሰዎች ከእምነት ቡድናቸው ጋር በአገልግሎት ተግባራት ለመሳተፍ ጊዜ ለመስጠት ፍላጎት አላቸው፣ ነገር ግን ይህ እስካሁን ወደ ተግባር አልተለወጠም። የእምነት ተቋማት ሚና ህብረተሰቡ የእምነት ተቋማት አንዳንድ ድጋፎችን እንደሚሰጡ ያውቃል ነገር ግን ይህ ድጋፍ የሚቀርበው ወጥነት ባለው መልኩ አይደለም። በእምነት ቡድኖች መካከል ያሉ ግንኙነቶች በእምነት ቡድኖች እና/ወይም በሃይማኖታዊ ቤተ እምነቶች መካከል ግጭቶች አሉ ነገርግን እነዚህ የማህበረሰብን ህይወት አይቆጣጠሩም። Introducing maturity model levels and themes ህያው እምነት በእግዚአብሔር ላይ ያለን እምነት እና የዕለት ተዕለት ሕይወታችን በእሱ የተቀረጸበት መንገድ ደረጃ 3 – ንቁ የእምነት ጠቀሜታ አንዳንድ ግለሰቦች እምነታቸውን በሕይወታቸው ውስጥ አስፈላጊ አድርገው ይመለከቱታል። የግል ልምምድ ሰዎች እምነታቸውን የሚያጠናክሩ እና የሚያጎሉ ተግባራትን ለማከናወን ጊዜ እየሰጡ ነው። በእምነት መደገፍ ሰዎች እምነታቸው በችግር ጊዜ አንዳንድ ድጋፍ እንደሚሰጣቸው እና ለሕይወታቸው አቅጣጫ እንደሚሰጡ ይሰማቸዋል። የአገልግሎት ተግባራት ሰዎች አንዳንድ ጊዜ ከእምነት ቡድናቸው ጋር በመስራት ለሰፊው ማህበረሰብ በአገልግሎት ተግባራት ላይ ለመሳተፍ ይሰራሉ። የእምነት ተቋማት ሚና ማህበረሰቡ የአካባቢ የእምነት ተቋማትን እንደ ጠቃሚ እና አዎንታዊ አድርጎ ይመለከታል። በእምነት ቡድኖች መካከል ያሉ ግንኙነቶች በእምነት ቡድኖች እና/ወይም በሃይማኖታዊ ቤተ እምነቶች መካከል ግጭቶች ጎልተው የሚታዩ አይደሉም። Introducing maturity model levels and themes ህያው እምነት በእግዚአብሔር ላይ ያለን እምነት እና የዕለት ተዕለት ሕይወታችን በእሱ የተቀረጸበት መንገድ ደረጃ 4 – መፈጸም የእምነት ጠቀሜታ አብዛኞቹ ግለሰቦች እምነታቸውን ለሕይወታቸው አስፈላጊ አድርገው ይመለከቱታል። የግል ልምምድ ግለሰቦች እምነታቸውን የሚያሳዩ ወይም የሚያጠናክሩ እና የሚያጎሉ ተግባራትን ለማከናወን ብዙ ቀናትን አዘውትረው ይጠቀማሉ። በእምነት መደገፍ ሰዎች በችግር ጊዜ በእምነታቸው መጽናኛን ያገኛሉ ፤ ለውሳኔ አሰጣጥ መመሪያ ይሆናቸዋል። የአገልግሎት ተግባራት Iበማኅበረሰባቸው ውስጥ አወንታዊ ለውጥ ለማምጣት ሰዎች ከእምነት ቡድኖቻቸው ጋር አብረው መሥራት የተለመደ ነው። የእምነት ተቋማት ሚና ማህበረሰቡ የእምነት ተቋማት ለማህበረሰብ ፍላጎቶች በንቃት ምላሽ እንደሚሰጡ ይገነዘባል። በእምነት ቡድኖች መካከል ያሉ ግንኙነቶች የተለያዩ የእምነት ቡድኖች እና/ወይም የሃይማኖት ቤተ እምነቶች ማህበረሰባቸውን ለመደገፍ በንቃት ይተባበራሉ። Introducing maturity model levels and themes Living Faith Our faith in God and the way our daily lives are shaped by it Level 5 – Advancing የእምነት ጠቀሜታ እምነት ለእያንዳንዱ የሕይወት ዘርፍ ትልቅ መሠረተ ተደርጎ ይወሰዳል፣ እና ብዙ ግለሰቦች ይህንን በተግባር ለማድረግ ቁርጠኝነት ያሳያሉ። የግል ልምምድ ግለሰቦች እምነታቸውን ለሚያሳዩ ወይም የሚያጠናክሩ ተግባራትን በየቀኑ በቁርጠኝነት ያሳያሉ። በእምነት መደገፍ ሰዎች በአስቸጋሪ ጊዜ መጽናኛ ለማግኘት እና በውሳኔ አሰጣጥ መመሪያ ለማግኘት በእምነታቸው ይተማመናሉ። የአገልግሎት ተግባራት ሰዎች ከእምነት ቡድናቸው ጋር በማህበረሰብ አገልግሎት ተግባራት መሳተፍ በጣም የተለመደ ነው። የእምነት ተቋማት ሚና ማህበረሰቡ የአካባቢውን የእምነት ተቋማት ለህብረተሰቡ አወንታዊ ለውጥ እንደ ቁልፍ አስተዋፅዖ ያደርጋቸዋል። በእምነት ቡድኖች መካከል ያሉ ግንኙነቶች የተለያዩ የእምነት ቡድኖች እና/ወይም የኃይማኖት ቤተ እምነቶች በራሳቸው ማህበረሰቦችም ሆነ በስፋት በጎ ለውጥ ለማምጣት አብረው ይሰራሉ። የብርሃን ህይወት አምድን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል? የብርሃን ህይወት አምድ እንደ እያንዳንዱ አውድ ፍላጎቶች በተለዋዋጭነት መጠቀም ይቻላል Light Touch Rigorous ሁለንተናዊ የፍላጎት ዳሰሳ እና ለውጥን የፕሮጀክት ዲዛይን ማረጋገጥ ምዘና መነሻ ግምገማ ተከታታይ ምዘናና ጽብረቃ የለውጥ ግምገማ ምርምር Light Wheel Group Discussions Process ● Firstly, introduce what the Light Wheel is and the purpose of the group discussion ● Tell them the information they share is anonymous ● Ask people if they are happy to participate in the discussion Light Wheel Group Discussions Process 5 mins 20 - 30 mins 10 mins 10 mins Preparing for group discussions tomorrow! Allocate roles: ● Facilitators - will ask the questions ● Note taker - essential notes for when it comes to analysing findings (Capture quotes and maturity model scores) ● Observer - does what you observe in the community, match what people are saying in the group discussion? Things to consider… • Choice of facilitator (language, gender, experience) • Group demographics and group size • Select questions and adapt for the context • How will you creatively explain the maturity model • How will you creatively score the maturity model Visual representation of the maturity model Active አስቻይ ሁኔታዎች Take a moment to think What makes a good focus group discussion? How do you create a safe and inclusive space for participants? Teams: 1) Physical health + capabilities () 2) Living faith + Care of environment () 3) Social connections + Participation and influence (CCT Facilitators) 4) Personal Relationships + Emotional and mental wellbeing(Youth) 5) Material assets and resources + Capabilities (Women) 1. What spokes can you draw out of this Bible study? 1. How do you see the spokes interacting with one another? 1. Isaiah 65:17-25 2. Mark 6:30-44 3. 2 Kings 4:1-7 1. How do you dream that this community could be? 1. How do you see your community today? Action planning What? Where? How? When? Who? Think about everything you have learned about Light Wheel this week. How you think Light Wheel is relevant to your work? What will you do next? 1) Think individually 2) Discuss as a country 3) Look for similarities across the region ● What resources/ support would you need? ● Who do you need to inform/ involve/ train/ get approval from? ● What concerns or challenges do you foresee? ● What are you most excited about?