Uploaded by Wendimu Bedasa

DASE KASA DEBD

advertisement
የደብዳቤ.ቁ
Ref.No.
ቀን
Date
ለደሴ ከተማ አስተዳደር ካንቲባ ፅ/ቤት
ጉዳዩ፡-ለካሳ ክፍያ የሚያስፈልጉ መረጃዎችን ይመለክታል፡፡
የደሴ ከተማ አሰተዳደር ካንቲባ ፅ/ቤት በ08/03/2015 በቁጥር 1-መ-1/28/891/15 በተፃፈ
ደብዳቤ በደሴ ከተማ ለሚገነባው የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ለአርሶ አደሮች የሚከፈል
የክፍያ ሰነድ መላኩ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን በክፍያ ሰነዱ ላይ መካተት የነበረባቸው ከታች
የተዘረዘሩት ዶክመንቶች ተሟልተው ያልተላኩ ስለሆነ በናንቴ በኩል በፍጥነት ተሟልተው
እንዲላኩ እንድታደርጉልን በአከብሮት እንጠይቃለን፡፡
1)ክፍያ ከተሠራ ቦኃላ ባለይዞታው መስማማቱን ያረጋገጠበት መተማመኛ ፍርማ ያለበት
ሰነድ፡፡
2)የባለይዞታው ማረጋገጫ ካርታ ከዋናው ቅጂ ጋር ተገናዝበዋል የሚል ስለትክክለኛነቱ
በሚመለክተው የመንግስት ኃላፊ ተመሳክሮ ተረጋግጦ በማህተም ተደግፎ የተፈረመበት
ሠነድ፡፡
3) መታወቂያ ካርድ ኮፒ
4) የኣካዎንት ቁጥር ኮፒ አንድ ላይ ተያይዞ ይላክ፡፡
ከሠላምታ ጋር
ግልባጭ፡-ደሴ ከተማ አስተዳደር መሬት ማመሪያ
Download