Uploaded by Wondimu Gebissa

enviromental science grade 5

advertisement
1. የሚከተሉትን ጥያቄዎች ትክክል የሆነውን እውነት ትክክል ያልሆነውን ሐሰት በማለት መልሱ፡
1. ኤች. አይ. ቪ / ኤድስ በባክቴሪያ አማካኝነት የሚመጣ በሽታ ነው፡፡
2. ኤች. አይ. ቪ የሰውነትን ነጭ የደም ህዋስ የሚያጠቃ ቫይረስ ነው፡፡
3. የወባ ትንኝ ኤች. አይ. ቪ /ኤድስን ማሰተላለፍ ትችላለች፡፡
4. በቤት ውስጥ አደገኛ ኬሚካሎች ጉዳት ሊያስከትሉ ይችላሉ፡፡
5. አደገኛ ኬሚካሎች በአካባቢ ላይ ጉዳት አያስከትሉም፡፡
6. አደንዛዥ ዕፅን መጠቀም ጉዳት የለውም፡፡
7. ድርቅ በዝናብ እጥረት አማካኝነት የሚከሰት የተፈጥሮ ክስተት ነው፡፡
8. የህዝብ ቁጥር መጨመር ለድርቅ መከሰት ምክንያት ሊሆን አይችልም፡፡
9. ድርቅ በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ ይከሰታል፡፡
10. ድርቅ የረሀብ መንስዔ ነው፡፡
11. ድርቅ በከተሞች አይከሰትም፡፡
12. በአንድ አካባቢ ድርቅ አለ ማለት ረሀብ አለ ማለት ነው፡፡
13. የኢትዮጵያ በረሀማ አካባቢዎች በከፍተኛ ደረጃ ለድርቅ የተጋለጡ ናቸው፡፡
14. ረሀብ የድርቅ መንስዔ ነው፡፡
2. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ በመምረጥ መልሱ
1. ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ ለኤች አይ ቪ /ኤድስ መተላለፊያ መንገድ አይደለም፡፡
ሀ. ጥንቃቄ የጎደለው ግብረ- ስጋ ግንኙነት
ለ. በእርግዝና ወቅት ከእናት ወደ ልጅ
2. ከሚከተሉት ውስጥ የኤች አይ ቪ /ኤድስ ተፅዕኖ ነው፡፡
ሀ. የቤተሰብ መበተን
ለ . የቤተሰብ ፍቅር ማጣት
ሐ . አድሎና ለል
3. ከደም ህዋሳት መካከል ኤች. አይ. ቪ /ኤድስ / የሚያጠቃው የትኛውን ነው?
ሀ. ነጭ
ለ. ቀይ
ሐ. ፕላትሌት
4. ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ ድርቅ የሚያስከትለው ጉዳት ነው፡፡
ሀ. ፍልሰት
ለ. ረሃብ
ሐ. ግጭትና ጦርነት
5. ከሚከተሉት ውስጥ አደንዛዥ ሱስ አምጪ ዕፅ የሆነው የትኛው ነው?
ሀ. ጫት
ለ. የአልኮል መጠጥ
ሐ. ሲጋራ መ.
6. ጫት ለረጅም ጊዜ የሚቅም ሰው ምን ሊያጋጥመው ይችላል
ሀ. የቀን ህልም
ለ. የሆድ ድርቀት
ሐ. የጥርስ መበላሸት
7. ከሚከተሉት ውስጥ ጎጂ ባህላዊ ድርጊት ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. ግግ ማስወጣት
ለ. ንቅሳት
ሐ. የወንድ ልጅ ግርዛት
8. ከሚከተሉት ውስጥ የድርቅ መንስኤ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ደኖችን መመንጠር
ለ. ደኖችን ማቃጠል
ሐ. በረሀማነት
9. የድርቅ ውጤት የሆነው የቱ ነው?
ሀ. የአፈር መሸርሸር
ለ. የኑሮ ውድነት
ሐ. የሰደድ እሳት
ሐ. አብሮ ኳስ በመጫወት
መ. በደም ልገሳ
መ. ሁሉም መልስ ናቸው
መ. ሁሉም
መ. ሁሉም
መ. ሁሉም
መ. ሁሉም
መ. ጠለፋ
መ. ሁሉም
መ. ሁሉም
10. በኢትዮጵያ ድርቅን ለመቋቋም የሚያገለግሉ ሀገር በቀል ዘዴዎችን
ሀ. የተፈጥሮ ሀብትን በአግባቡ መጠቀም እና መንከባከብለ. ዕፅዋትን መትከልሐ. የወንዝ ዳርቻዎችን እና ተፋሰሶችን ማልማት
መ. ሁሉም
3.
4.
5.
6.
7.
8.
11. በኢትዮጵያ የድርቅ ውጤቶች የሚከተሉት ናቸው፡፡
ሀ. የአየር ጠባይ እና የአየር ንብረት መለወጥለ. የውሀ ሀብት መጠን መቀነስሐ. የአፈር መሸርሸር
መ. ሁሉም
12. በኢትዮጵያ የድርቅ መንስኤዎች
ሀ. በረሃማነት
ለ. ደን ማቃጠል እና መመንጠር:ሐ. ተገቢ ያልሆነ የግጦሽ መሬት አጠቃቀምን ፡
መ. ሁሉም
ለሚከተሉት ጥያቄዎች ተገቢውን መልስ ስጡ፡፡
i.
ጫት ዕፅ ሲሆን በውስጡ ________________ የሚባል ኬሚካል ያለው ነው፡፡
ii.
በሁሉም አልኮል መጠጦች ውስጥ ______________ የተባለ የአልኮል ውህድ ይገኛል፡፡
iii.
ትምባሆ ቅጠል ውስጥ ________________ የሚባል ኬሚካል ያለው ነው፡፡
የኤድስ መተላለፊያ ዋና ዋና መንገዶች ውስጥ ሦስቱን ጥቀሱ፡፡
ሀ. ___________________________________
ለ. ___________________________________
ሐ. ___________________________________
የኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያ መንገዶች፡ውስጥ አራቱን ጥቀሱ፡፡
ሀ. ___________________________________
ለ. ___________________________________
ሐ. ___________________________________
መ. ___________________________________
ኤች አይ ቪ ኤድስ የሚያስከትላቸው ችግሮች ምንድን ናቸው?
ሀ. ___________________________________
ለ. ___________________________________
ሐ. ___________________________________
መ. ___________________________________
ሱስ አምጭ እፆች እና ኬሚካሎች መካከል፡-አራቱን ጥቀሱ፡፡
ሀ. ___________________________________
ለ. ___________________________________
ሐ. ___________________________________
መ. ___________________________________
. በሰው ልጆች ላይ ተፅዕኖ የሚፈጥሩ ኬሚካሎችን መካከል፡-አራቱን ጥቀሱ፡፡
ሀ. ___________________________________
ለ. ___________________________________
ሐ. ___________________________________
መ. ___________________________________
9. በሀገራችን በርካታ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች መካከል፡-አራቱን ጥቀሱ፡፡
ሀ. ___________________________________
ለ. ___________________________________
ሐ. ___________________________________
መ. ___________________________________
ረሀብ-
አደንዛዥ እጾች-
ልማዳዊ ድርጊት
ድንበር ተሻጋሪ-
ድርቅ-
10.
i.
በአንድ ህብረተሰብ ውስጥ ለዘመናት በስፋት የተለመዱ ከኑሮ ጋር የተያያዙ ነገሮችን የማከናወኛ ድርጊት ___________
ተብሎ ይጠራል፡፡
ii.
በሀገራት ወይም በአህጉራት የማይገደቡ እና ሀገር አቀፍ ወይም ዓለም አቀፍ ባህርይ ያላቸው ጉዳዮች ___________ ተብሎ
ይጠራል፡፡
iii.
በከፍተኛ ደረጃ የዝናብ መጠን መቀነስ ___________ ተብሎ ይጠራል፡፡
iv.
ጠኔ ወይም የምግብ እጦት ___________ ተብሎ ይጠራል፡፡
v.
በሰውነት ላይ አካላዊ ወይም ስነልቦናዊ ለውጥ የሚያስከትሉ ንጥረ ነገሮች ___________ ተብሎ ይጠራል፡፡
Download