Uploaded by Yohannes Gebre

4 5787464810702573063

advertisement
ግንባታ ፈቃድ ለመውሰድ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች
ተ.ቁ
የሚሰጠው አገልግሎት
አዲስ ግንባታ ፈቃድ
አገልግሎት ለመስጠት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች
 የግንባታ ፈቃድ መጠየቂያ ፎርሞች ሞልቶ ማቅረብ
 የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ደብዳቤ /ቢሮው የአ.አ.አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን/ጉርድ ሾላ ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጀርባ
ገባ ብሎ ፣ከኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ፊት ለፊት፣1ኛ. ፎቅ ቢሮ ቁጥር -28፣ ስልክ ፡ 011 6 45 22
88/
 ኢንሹራንስ ደብዳቤ ይያያዝ
 የፕላን ስምምነት ይዞታው ከሚገኝበት ክ/ከተማ ከተሰጠ 12 /አስራሁለት/ ወር ያላለፈው
 እዳና እገዳ ማጣሪያ 12 ወር ያላለፈው
 ቦታው በሊዝ የተሰጠ ከሆነ የሊዝ ውል ኮፒ፣የሊዝ ውል ማሻሻያ ካለው የማሻሻያ ኮፒ ጨምሮ
 ቦታው በመልሶ ማልማት ክልል ውስጥ የሚገኝ ከሆነ ማልማት እንደሚችሉ ከሚመለከተው አካል የስምምነት ውል
ማቅረብ፡፡
 የአገልግሎት ክፍያ እንደ ጥቅል ግምቱ
 የባለሙያዎች ላይሰንስ፣ ቲን ቁጥር፣ በቢሮ ደረጃ ከሆነ የቢሮ ላይሰንስ ጨምሮ ይቀርባል፡፡
 የባንክ ብድር ካለ ከባንክ ግንባታ እንዲገነባ የሚያስችል የባንክ የስምምነት ደብዳቤ
 ተሟልቶና ተዘጋጅቶ የቀረበ የግንባታ ዲዛይን በመጀመሪያ ደረጃ አርክቴክቸራል ከሳይት ኘላን በሲዲ
አርክቴክቸራል ምርመራ ካለቀ በኋላ መቅረብ ያለባቸው
2.
የግንባታ ማሻሻያ ፈቃድ
 ሳንቴሪ ዲዛይን እና የዲዛይን ሪፖርት
 ኤሌክትሪካል ዲዛይን እና የዲዛይን ሪፖርት
 ሜካኒካል ዲዛይን /ካለ/
 እስትራክቼራል ዲዛይን ከእስታቲካል ካልኰሌሽን ለሁሉም ዓይነት ህንፃ እና የአፈር ምርመራ ሁለትና ከሁለት ወለል
በላይ ለሆነ ህንፃ
 ለትላልቅ ማምረቻ ተቋማት ከአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን የአካባቢ ደህንነት ሰርተፊኬት
 የግንባታ ፈቀድ መጠየቂያ ፎርሞች ሞልቶ ማቅረብ
 ኢንሹራንስ ደብዳቤ ይያያዝ
 የፕላን ስምምነት ይዞታው ከሚገኝበት ክ/ከተማ /ከተሰጠ 12 /አስራሁለት/ ወር ያላለፈው
 እዳና እገዳ ማጣሪያ 12 ወር ያላለፈው
 ቦታው በሊዝ የተሰጠ ከሆነ የሊዝ ውል ኮፒ፣የሊዝ ውል ማሻሻያ ካለው የማሻሻያ ኮፒ ጨምሮ
 ቦታው በመልሶ ማልማት ክልል ውስጥ የሚገኝ ከሆነ ማልማት እንደሚችሉ ከሚመለከተው አካል የስምምነት ውል
ማቅረብ፡፡
 የአገልግሎት ክፍያ እንደ ጥቅል ግምቱ
 የባለሙያዎች ላይሰንስ፣ ቲን ቁጥር፣ በቢሮ ደረጃ ከሆነ የቢሮ ላይሰንስ ጨምሮ ይቀርባል፡፡
 የቀድሞ የተፈቀደ የግንባታ ፈቃድና የምስክር ወረቀት
 የባንክ ብድር ካለ ከባንክ ግንባታ እንዲገነባ የሚያስችል የባንክ የስምምነት ደብዳቤ
ተሟልቶና ተዘጋጅቶ የቀረበ የግንባታ ዲዛይን በመጀመሪያ ደረጃ አርክቴክቸራል ከሳይት ኘላን በሲዲ
አርክቴክቸራል ምርመራ ካለቀ በኋላ መቅረብ ያለባቸው
 ሳንቴሪ ዲዛይን እና የዲዛይን ሪፖርት
 ኤሌክትሪካል ዲዛይን እና የዲዛይን ሪፖርት
 ሜካኒካል ዲዛይን /ካለ/
 እስትራክቼራል ዲዛይን ከእስታቲካል ካልኰሌሽን ለሁሉም ዓይነት ህንፃ እና የአፈር ምርመራ ሁለትና ከሁለት ወለል
በላይ ለሆነ ህንፃ
 ለትላልቅ ማምረቻ ተቋማት ከአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን የአካባቢ ደህንነት ሰርተፊኬት
 ለማንኛውም የግንባታ ፈቃድ ጥያቄ ከታወቀ የመድህን ድርጅት መረጃ ጋር ተያይዞ ይቅረብ
ከላይ የተጠቀሱትን በሙሉ አሟልተው ሲቀርቡ ለምድብ ሀ በአምስት ቀን፣ ለምድብ ለ በሰባት ቀንና ለምድብ ሐ በሃያአንድ ቀን ውስጥ የግንባታ ፈቃድ
መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- ሰነዶችን ማቅረብ የሚችሉ እና እርማት የመውሰዱ ባለጉዳይ
ሀ/ የጉዳዩ ባለቤት ለ/ ህጋዊ ውክልና ያላቸው /ከውልና ማስረጃ/
መንግሥታዊ ተቋም ከሆነ ደግሞ የውክልና ማስረጃ
ሐ/ ንድፉን የሠራው ባለሙያ
ሰነዶችን በመጨረሻ ሲጠናቀቅ መውሰድ የሚችሉት
ሀ/ የጉዳዩ ባለቤት
ለ/ ህጋዊ ውክልና ያላቸው /ከውልና ማስረጃ/
መንግሥታዊ ተቋም ከሆነ ደግሞ የውክልና ማስረጃ * የሚሰራው የኤሌክትሪካል እና የሳኒተሪ ዲዛይነ
በሚሰራው የዲዛን ሪፖረቱ
መሠረት በአግባቡ መሠራት አለበት፤፤
ቅጽ 001
በአዲስ አበባ ከተማ
ADDIS ABABA CITY
CONSTRUCTION PERMIT & CONTROL
AUTHORITY
ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር
ባለሥልጣን
የግንባታ ፈቃድ መጠየቂያ ማመልከቻ
በአመልካች የሚሞላ
1. ግንባታው የሚካሄድበት አድራሻ
ከተማ ………….................... ክፍለ ከተማ ………………………… ወረዳ/ቀበሌ ………………………….
ልዩ መጠሪያ/መንገድ ………………………………. የቤት ቁጥር ------------------- የኘሎት ቁጥር ---------2. የግንባታ ፈቃድ የተጠየቀበት የግንባታ አገልግሎት
የግል መኖሪያ
ሱቅ
ቢሮ
ሆቴል
ማምረቻ
አፓርታማ
መጋዘን
የጤና ተቋም
የትምህርት ተቋም
የመሠረተ ልማት ዓይነት
ቅይጥ
ሌሎች
3. የግንባታ ዓይነት
አዲስ ግንባታ
ማሻሻያ/ማስፋፊያ
የግንባታ ፈቃድ ማራዘሚያ
ነባር ከሆነ የቀድሞው የግንባታ ፈቃድ ቁጥር
ፈቃድ የወጣበት ቀን
የግንባታው ጥቅል ግምትወጪ
የወለል ብዛት
ከመሬት በላይ ያለው ከፍታ በሜትር
ከምድር በታች የወለል ብዛት
ከምድር በታች ያለው ጥልቀት በሜትር
የወሰን ላይ የግንባታ ይዘት ዝርዝር መግለጫ
………………………………………………………………………………………………………………………
4. የአማካሪው ድርጅት
ሥም
ደረጃ
አድራሻ
ስ.ቁ የዲዛይኑ ዝርዝር
መግለጫ
ለግንባታ ፈቃድ የቀረበ የዲዛይን ዓይነት
የዲዛይኑ ዓይነት
ዲዛይኑን ያዘጋጀው ባለሙያ ስም
የባለሙያው የምዝገባ ቁጥር
ስልክ ቁጥር
አርክቴክቸራል
ስትራክቸራል
ኤሌትሪካል
ሳኒታሪ
ሜካኒካል
5.
እኔ ስሜ ከዚህ በታች የተገለፀው የግንባታ ፈቃድ ጠያቂ ከዚህ በላይ የተጠየቀውን መረጃ አንብቤና አገናዝቤ የሰጠሁት
መረጃ እውነት እና ትክክለኛ መሆኑን አረጋግጣለሁ፡፡ ትክክለኛ ያልሆነ መረጃ ብሰጥ እና በዚህም ምክንያት ችግር ቢፈጠር
ተጠያቂ መሆኔን በማወቅ ኢንዲሁም በዚህ ማመልከቻ ላይ ቢጠቀስም ባይጠቀስም ማንኛውም የፕላን ስምምነት እና
የግንባታ ፈቃድ ድንጋጌዎች ተፈፃሚ እንደሚሆኑ በመረዳት የግንባታ ፈቃዱ እንዲሰጠኝ አመለክታለሁ፡፡
የግንባታ ፈቃድ ጠያቂው ስም
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
ቀን
ፈቃዱን መቀበያ ቀጠሮ 1
2
መረጃውን የተቀበለው ሰው ስም
ፊርማ
ቀን………………………….
ስልክ ቁጥር
ፊርማ
ሰዓት ……………………………….
ማሳሰቢያ፣ ይህ ቅጽ በ2 ኮፒ ተሠሞልቶ 1 ኮፒ ለአመልካች ሲሰጥ 2ኛው ኮፒ ከማህደር /ፋይል ጋር ይያያዛል፡
ቅጽ 008
‹
ADDIS ABABA CITY
CONSTRUCTION PERMIT & CONTROL
AUTHORITY
በአዲስ አበባ ከተማ
ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር
ባለሥልጣን
የወሰን ላይ ግንባታ መግለጫ
በአመልካች የሚሞላ
1.
አዳራሽ
የአመልካች ሥም
የቤት ቁ.
የግንባታው አገልግሎት
ክ/ከ
የግንባታ ፈቃድ ቁ.
የኘሎት ቁጥር
2.
የግንባታው ዓይነት
3.
የወሰን ላይ ግንባታ ይዘት ማጠቃለያ እና የወሰንተኛ ስምምነት መግለጫ
ቀበሌ/ወረዳ
አዲስ ግንባታ
ነባር ግንባታ ማሻሻያ
ነባር ግንባታ ማስፋፋት
ግንባታ እድሳት
ግንባታ ማፍረስ
የመዳረሻ መንገድ ስፋት
ከመሬትበላይ
ከፍታ በሜትር
ከመሬት በታች
ጥልቀት በሜትር
የአዋሳኝ ግንባታ ባለቤት
የግል
የቀበሌ
የቤቶች ኤጀንሲ
በአመልካች የሚሞላ
አዋሳኝ
1
2
3
አቅጣጫ
ሊሠራ የታቀደ
የወሰን ላይ ግንባታ
ዓይነት
የወሰንተኛ
ሥም
የወሰንተኛ ነባር
ግንባታ ወለል
ብዛት
ነባር ግንባታው
ከወሰን ያለው
ርቀት በሜትር
አዲስ ግንባታው ከወሰን ያለው ርቀት
በሜትር
በስተግራ
በስተቀኝ
በስተኋላ
4.
የአመልካች የግዴታ መግለጫ
በሕንፃ አዋጅ ቁጥር 624/200 የሕንፃ አዋጅ ማስፈፀሚያ ደንብና መመሪያ …………….. መሠረት ከላይ ከተጠቀሰው ግንባታ
አቅጣጫ ያሉና የሚመለከታቸው ወሰንተኞችን ንብረት የቅርብ ክትትል የሚጠይቅ መሆኑን በማወቅ ስለወሰንና ወሰንተኞች
ትክክለኛ መረጃ መስጠቱንና በዚህ የግዴታ ቅጽ እና በግንባታ ፈቃዱ መሠረት የተጎራባችን ነባር ግንባታ ደህንነት በቁፋሮና
በግንባታ ሂደት ለመጠበቅና ተገቢውን ጥንቃቄ ለማድረግ ግዴታ መግባቴን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
አመልካች
ፊርማ
ስ.ቁ
ቀን
5.
የሥራ ክፍሉ ማረጋገጫ
ወሰንና ወሰንተኞችን አስመልክቶ አመልካች በሰጡት መረጃ መነሻነት እና በሕንፃ አዋጅ ቁጥር 624/200 የሕንፃ አዋጅ
ማስፈፀሚያ ደንብና መመሪያ መሠረት የቀረበው የግዴታ ዲዛይን በወሰንተኛ ነባር ግንባታ ደህንነት አሉታዊ ተፅዕኖ
እንዳይኖረው ተገቢው ጥንቃቄ በአመልካች እንዲወሰድ በግንባታ ፈቃድ አሠጣጥ ላይ አስፈላገው እርምጃ የተወሰደ መሆኑን
አረጋግጣለሁ፡፡
መርማሪ ባለሙያ
ፊርማ
ቀን ………………..
ማሳሰቢያ ፣ይህ ቅጽ በ2 ኮፒ ተሞልቶ 1 ኮፒ ለአመልካች ሲሰጥ 2ኛው ኮፒ ከማህደር /ፋይል ጋር ይያያዛል፡
ቅጽ 009
በአዲስ አበባ ከተማ
ADDIS ABABA CITY
CONSTRUCTION PERMIT & CONTROL
AUTHORITY
ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር
ባለሥልጣን
የወሰን ላይ ግንባታ ማሳወቂያ
በአመልካች የሚሞላ
1. አድራሻ
የአመልካች ሥም
የቤት ቁ.
የግንባታው አገልግሎት
2.
ክ/ከ
የግንባታ ፈቃድ ቁ.
የኘሎት ቁጥር
ወረዳ/ቀበሌ
የግንባታው ዓይነት
አዲስ
ነባር ግንባታ ማሻሻያ
ነባር ግንባታ ማስፋፋት
ግንባታ እድሳት
ግንባታ ማፍረስ
የመዳረሻ መንገድ ስፋት
ከመሬትበላይ
ከፍታ በሜትር
ከመሬት በታች
ጥልቀት በሜትር
አጠቃላይ የወለል ብዛት
የምድር በታች የወለል ስፋት
የአዋሳኝ ግንባታ ባለቤት
የግል
የቀበሌ
የቤቶች ኤጀንሲ
3.
የአዋሳኝን ቅድሚያ ስምምነት ሳይጠየቅበት ግዴታ በመግባት የሚካሄድ የወሰን ላይ ግንባታ መግለጫ
……………………………………………………………………………………………………………………
4.
የወሰን ላይ ግንባታ ይዘት ማጠቃለያ እና የወሰንተኛ ስምምነት መግለጫ
በወሰንተኛ የሚሞላ የስምምነት
መግለጫ
በአመልካች የሚሞላ
አዋሳኝ
አቅጣጫ
ሊሠራ የታቀደ
የወሰን ላይ
ግንባታ ዓይነት
የወሰንተኛ
ሥም
የወሰንተኛ ነባር
ግንባታ ወለል ብዛት
ነባር ግንባታው
ከወሰን ያለው ርቀት
በሜትር
አመልካች የገቡትን ግዴታ ጠብቀው
የተጠቀሰውን ግንባታ ወሰን ላይ
እንዲገነቡ መስማማቴን በፊርማዬ
አረጋግጣለሁ
ሥም
1
2
3
ፊርማ
በስተግራ
በስተቀኝ
በስተኋላ
5.
የአመልካች የግዴታ መግለጫ
6.
የሥራ ክፍሉ ማረጋገጫ
በግንባታ ፈቃድ መመሪያ ቁጥር ……………... መሠረት ከላይ ከተጠቀሰው ግንባታ አቅጣጫ ያሉና የሚመለከታቸው
ወሰንተኞችን ስምምነት የቅርብ ክትትል የሚጠይቅ መሆኑን በማወቅ ስለወሰንና ወሰንተኞች ትክክለኛ መረጃ መስጠቴንና በዚህ
የግዴታ ቅጽ እና በግንባታ ፈቃዱ መሠረት የተጎራባችን ነባር ግንባታ ደህንነት በቁፋሮና በግንባታ ሂደት ለመጠበቅና ተገቢውን
ጥንቃቄ ለማድረግ ግዴታ መግባቴን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
አመልካች
ፊርማ
ስ.ቁ
ቀን
ወሰንና ወሰንተኞችን አስመልክቶ አመልካች በሰጡት መረጃ መነሻነት እና በግንባታ ፈቃድ መመሪያ መሠረት የቀረበው
የግዴታ ዲዛይን በወሰንተኛ ነባር ግንባታ ደህንነት አሉታዊ ተፅዕኖ እንዳይኖረው ተገቢው ጥንቃቄ በአመልካች እንዲወሰድ
በግንባታ ፈቃድ አሠጣጥ ላይ አስፈላገው እርምጃ የተወሰደ መሆኑን አረጋግጣለሁ፡፡
መርማሪ ባለሙያ……………………………ፊርማ………………………… ቀን……………………….
ማሳሰቢያ - ይህ ቅጽ ጉዳዩ በሚመለከታቸው ወሰንተኞች ብዛት ተዘጋጅቶ የወሰን ላይ ግንባታው በሚመለከታቸው ወሰንተኞች እና በአመልካቹ ተፈርሞና
በመርማሪው ባለሙያ ፊርማ ፀድቆ 1 ኮፒ ለአመልካች፣ አንድ አንድ ኮፒ ለሚመለከታቸው ወሰንተኞች ይሰጣል፡፡ 1 ኮፒ ከፋይል ጋር ይያያዛል፡፡
- ከወሰንተኛ ነባር ግንባታ ደህንነት ጋር የተገናኘ የግንባታ አካል አመልካች በሚያከናውንበት ወቅት ወሰንተኛው ክትትል ለማድረግ እንዲችል አመልካች
መፍቀድ አለበት፡፡
ቅጽ 010
በአዲስ አበባ ከተማ
ADDIS ABABA CITY
CONSTRUCTION PERMIT & CONTROL
AUTHORITY
ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር
ባለሥልጣን
1.
የአማካሪ ግዴታ መግቢያ
በአማካሪ የሚሞላበ
የአማካሪ ዓይነት ግለሰብ ……
አማካሪ ድርጅት …………………………………
2 የግንባታው ባለቤት ሥም ………………………………
ቀበሌ/ወረዳ……………….
የቤ. ቁ ………………...
የግንባታው አድራሻ ክ/ከ …………….
የግንባታው አገልግሎት……………...
የኘሎት ቁጥር………………
የወለል ብዛት ከመሬት በላይ……………….
የካርታ ቁ………………
3.
ጥቅል ወጪ ግምት…………………….
የአማካሪ ድርጅት ሥም …………………………
ፈቃድ ቁ. ……………….
ዘርፍ……………
ደረጃ………………….
ግብር ከ.መ.ቁ …………….
ክ.ከ ……………………
የቴክኒክ ሃላፊ…………...
ስ.ቁ…………………….
ወረዳ…………………...
የድርጅቱ ባለቤት………………………...
4.
ከመሬት በታች…………. የወለል ስፋት……………...
ስ.ቁ……………………... ሞባይል………………...
የአማካሪ ግዴታ
እኔ ሥሜ ከታች የተጠቀሰው አማካሪ ከላይ በዝርዝር የተጠቀሰውን ግንባታ ዲዛይን ለመስራት ከግንባታው ባለቤት ጋር
በደረስነው ስምምነት መሠረት ለተለያዩ የግንባታ ዲዛይን የሙያ ዘርፎች በተቀመጠው እና ተቀባይነት ባለው ስታንዳርድ፣
በግንባታ ፈቃድ ደንብና መመሪያ በተደነገገው እና በህንጻ ኮድ በተቀመጠው መስፈርት መሠረት ዲዛይኑን ለማዘጋጀት ግዴታ
የገባሁ መሆኔንና በዚሁ ባዘጋጀሁት ዲዛይን ምክንያት ለሚደርሰው ማንኛውም ችግር ሃላፊ መሆኔን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ፡፡
4.1 አማካሪ ቢሮ ………………… ቴክኒክ ኃላፊ ፊርማ…………... ቀን ………………...
የድርጅቱ ማኀተም
4.2 አርክቴክቸራል ዲዛይን
ስም………………………………… ምዝገባ ቁ……………………
4.3 ስትራክቸራል ዲዛይን
ስም………………………………… ምዝገባ ቁ……………………
4.4 ኤሌትሪካል ዲዛይን
ስም………………………………… ምዝገባ ቁ……………………
4.5 ሳኒታሪ ዲዛይን
ስም………………………………… ምዝገባ ቁ……………………
ፊርማ………………………
ፊርማ………………………
ፊርማ………………………
ፊርማ………………………
ማሳሰቢያ
- ደረጃውና የሙያ ዘርፉ ለሚፈቅድለትና በድርጅቱ ለተዘጋጁ ዲዛይኖች በሙሉ ድርጅቱ ጥቅል ሃላፊነት ይወስዳል፡፡
- በግል እንዲዘጋጁ ለሚፈቀዱ ዲዛይኖች ለእያንዳንዱ የሙያ ዓይነት አጥኚው ግለሰብ በግል ሃላፊነት ይወስዳል፡፡
- ይህ ቅጽ በ3 ኮፒ ተዘጋጅቶ 1 ኮፒ ለግንባታው ባለቤት፣ 1ኮፒ ለአሠሪ፣ 1ኮፒ ከቀሪ ፋይይል ጋር ይያያዛል፡፡
ቅጽ…023
በአዲስ አበባ ከተማ
ADDIS ABABA CITY
CONSTRUCTION PERMIT &
CONTROL
AUTHORITY
ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር
ባለሥልጣን
የፕላን ማሻሻያ ጥያቄ ማቅረቢያ
በአመልካች የሚሞላ
1. ግንባታው የሚካሄድበት አድራሻ
ከተማ………………………… ክ/ከተማ…………………………ቀበሌ/ ወረዳ………………….
የቤት ቁጥር…………………… የጐዳና ስም………………… የኘሎት ቁጥር ……………………
የፕላን ማሻሻያ የተጠየቀው አገልግሎት
የግል መኖሪያ………………… ሱቅ …………………ቢሮ……………………. ሆቴል…………………
ማምረቻ ………………. የትምህርት ተቋም……………… ቅይጥ …………………. ሌላ ……………
የግንባታው ዓይነት
አዲስ ……………... ማሻሻያ …………... ሌላ………………
የግንባታ ፈቃድ ቁጥር ………………………. ፈቃድ የተሰጠበት ቀን……………………………
ፈቃድ የሚያበቃበት ጊዜ………………………… ግንባታው ያለበት ደረጃ…………………………….
2. የፕላን ማሻሻያ የተደረገበት ምክንያት…………………………………………………………………….
3. የተሻሻለውን ፕላን ያዘጋጀው አማካሪ ድርጅት
ሥም …………………………………. ደረጃ ……………. አድራሻ ……………… ስ/ቁ ……………………
የተሻለውዲዛይን ዝርዝር መግለጫ
የዲዛይን
ዓይነት
ዲዛይኑን
ያዘጋጀው/ያሻሻለው
ባለሙያ
የባለሙያ ምዝገባ
ቁጥር
ስልክ ቁጥር
ፊርማ
አርኪቴክቸራል
ስትራክቸራል
ኤሌክትሪካል
ሳኒተሪ
ሜካኒካል
1. እኔ ስሜ ከዚህ በታች የተገለፀው የግንባታ ፈቃድ ጠያቂ ከዚህ በላይ የተጠየቀውን አንብቤና አገናዝቤ፣የሰጠሁት መረጃ
እውነት እና ትክክለኛ መሆኑን በማረጋገጥ፣ ትክክለኛ ያልሆነ መረጃ ብሰጥ እና በዚህም ምክንያት ለሚደርሰው ችግር
ተጠያቂ መሆኔን በማወቅ እንዲሁም በዚህ ማመልከቻ ቅጽ ላይ ቢጠቀስም ባይጠቀስም ማንኛውም የግንባታ ድንጋጌዎች
ተፈፃሚ እንደሚሆን በመረዳት የፕላን ማሻሻያው እንዲፈቀድልኝ እጠይቃለሁ፡፡
2.
የጠያቂው ስም……………………………………
ፊርማ ………………………...
ቀን ……………………...
6. በፈቃድ ሠጪው ክፍል የሚሞላ
የቀረበው ማስረጃ
አርኪቴክቸራል ………… ገጽ
ስትራክቸራል …………. ገጽ
ኤሌክትሪካል …………. ገጽ
ስ.ቁ……………………………….
ሳኒተሪ ……………. ገጽ
ሜካኒካል…………… ገጽ
የወሰን ላይ መረጃ ……… ገጽ
የባለሙያ ግዴታ ………. ገጽ
ሌሎች
የቀረበው ሠነድ የተሟላ
አይደለም
ፈቃድ መቀበያ ቀጠሮ 1
2
መረጃውን የተቀበለው ሰው ስም ………………………………. ፊርማ……………. ቀን…………ሠዓት………
ማሳሰቢያ፣ ይህ ቅጽ በ2 ኮፒ ተሞልቶ 1 ኮፒ ለአመልካቹ ሲሰጥ 2ኛው ኮፒ ከማህደር ጋር ይያያዛል፡፡
Download