2013 ዓ.ም የትምህርት የ1ኛ ዘመን ሴ/ር የ7ኛ ክፍል አማርኛ ት/ት ፈተና I ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ብቻ ምረጡ 1 ፍቃዱ የቁም ከብት ያደልባል፡፡ ሀ) ረዣዥም እንስሳት የሚያገለግሉ እንስሳት ለ) ቆመው የሚያድሩ እንስሳት ሐ) ለመጓጓዣ መ) በግ፣ፊየልና በሬ መሰል 2 የነገሮችን የሁኔታዎችንና የድረጊቶችን መጠን በተጨባጭ ለማሳየት የሚያገለግሉ ምሥሎች፡ሀ) አንቀጾች ለ) ቻርቶች ሐ) ግራፎች መ) ለናሐ ልክ ናቸው 3 በላችው የልቡን ሀሳብ ለጎረቤቱ አካፍሎት ተመለሰ፡፡ ለተሰመረው ቃል ተመሳሳይ ሀ) ደብቆ ለ) ቀብሮ ሐ) አጫውቶት መ) ሁሉም 4 ዐይነ ስውር ፡- ሀ) መሄድ የተሳነው ለ) ማየት የተሳነው ሐ) መስማት የተሳነው መ) ደንቆሮ 5 የቆጡን አወርድ ብላ፡- ሀ) የእግሯን ጣለች ለ) የደረቷን ጣለች ሐ) የብብቷን ጣለች 6 ስነ-ቃል፡- ሀ) ተናጋሪ አለው ንግግር ነው መ) የዘመዶቿን ጣለች ለ) ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚተላለፍ አፋዊ ታሪክ ነው ሐ) የጀግኖች አባቶች መ) ----- 7 አካል ጉዳተኝነት ሊከሰት የሚችለው፡- ሀ) በተፈጥሮ ለ) በሰው ሠራሽ አደጋ ሐ) በቤት ቃጠሎ መ) ሁሉም 8 የጀንበር ቅድምያ፡9 አፍ ማባሻ ሲል፡- ሀ ሳይነጋ ለ) ፀሐይ ሳይወጣ ሀ) የሚጠጣ መጠጥ 10 ሁለት ፣መንታነት ያለው ሀ) ቀዮ 11 ማሳመር፣ማቆንጀት፣ማስጌጥ፡- ሐ) በጣም ማለዳ ለ) የሚበላ ለ) ቀትር ሀ) ማሸለቅ ሐ) የሚቀባ ሐ) ጥንድ 13 በደብዳቤ አናት ላይ ወደ ቀኝ ህዳግ ተጠግቶ የሚሰፍረው መ)ለዛዘ ሀ) 4 ሀ ፍሬ ሰጠ ---15 መዘነ ለ በጣም ተለቀ ---16 ንዳድ ሐ አነፃፃረ ሐ) መማረክ ለ) 3 ሀ) ሠላምታ ıı የሚከተሉትን ቃላቶች በተማሳሳየጥ ትርጉማቸው አሃምዷቸው ---14 ገዘፈ መ) የሚሸጥ ለ) ማሽሞንሞን 12 ለወዳጅ ዘመድ የሚጻፍ ደብዳቤ ክፍሎች ስንት ናቸው መ) ሁሉም ሐ) 5 መ) 12 ለ) ሐተታ ሐ) ቀን መ) ስንብት ---17 መደነቅ መ ቃጠሎ ---18 አፈረ ሠ ጭንቅላትን ማስደገፍ ---19 መንተራስ ረ መገረም ---20 ትርጉም ሰ ፍቺ ሸ ገጽታ