Uploaded by Mezgebu Abate

2 Bank Recon Excercise

advertisement
የባንክ ማስታረቂያ መልመጃ
የደ/ጎንደር ዞን ገ/ኢ/ል/መምሪያ የመደበኛ በጀት
ሂሳብ ቁጥር GOV 10000124578 የሰኔ 30/2008
ዓ.ም የሚያሳየው ሚዛን
የባንክ ሚዛን በባንክ ስቴትሜንት መሰረት ብር
291,157.00
የባንክ ሚዛን በሂሳብ ሌጀር መሰረት
ብር
304,462.00
የሂሳብ ኦፊሰሩ የባንክ ማስታረቂያ ለመስራት
የሚከተሉትን የሂሳብ መረጃዎች ሰብሰቧል፤
የባንክ ማስታረቂያ ለመስራት የሚከተሉትን የሂሳብ
መረጃዎች ሰብሰቧል፤
• በጉዞ ላይ ያለ ገቢ
ብር 12,000.00
• በስህተት ከሌጀር ባለንስ የተደመረ ቼክ ቁጥር 0126789
ብር 50,000.00
• ባንክ ያልደረሱ ቼኮች
• ቼክ ቁጥር 2510151
ብር 1,200.00
• ቼክ ቁጥር 2510152
ብር 38,700.00
• ቼክ ቁጥር 2510153
ብር
7,800.00
• በባንክ የተሰበሰበ ገቢ /መዝገብ ያላወቀው/ ብር
1,000.00
ትዕዛዝ
• የሰኔ ወር የባንክ ማስታረቂያ አዘጋጅ፤
ማስተካከያዎች ካሉ ምዝገባዎችን መዝግብ፤
Download