የዉይይቱ አላማ • በጋራ የተሰጡንን ተግባርና ሃላፊነቶች በብቃት ለመወጣት • ቀጣይ በሚኖሩን አሰራሮች ላይ የጋራ አስተሳሰብ እንዲኖር ለማድረግ • ሁሉም የሂደቱ አባላት ከተጠያቂነትና ባለማወቅ ከሚፈጠሩ ስህተቶች ለመታደግ • የተሻሻሉና ዘመናዊነት የተላበሰ አሰራርን በየጊዜዉ ሁሉም አባላት እንዲያበረክቱ ለማድረግ ይዘት Common Misconceptions About Fleet Management Fleet management is not important Fleet management is not complicated 16 Why is fleet management (thought to be) not important? The fleet operation often is a cost, not a revenue or profit, producer The contribution of the fleet (and, hence, fleet management) to the fulfillment of enterprise-wide mission(s) often is not clear or well understood Fleet management is not viewed as a “real” profession 17 Why is fleet management important? Customer service Organization image Employee productivity Employee safety Public safety Cost control 18 What’s so complicated about managing a fleet? Fleet management involves performing two distinct but interdependent types of activities: Asset Management Enterprise Management 19 Asset Management Processes Vehicle Assignment Dispatching Routing & Vehicle Scheduling Acquisition Fuel Card Management Accident Management Replacement Planning Vehicle Disposal Licensing & Titling Sound Vehicle Performance Operator/Driver Training Vehicle Maintenance & Repair Vehicle Selection/ Specification Parts Procurement & Supply Vehicle Utilization Control Outsourcing Vehicle Operation Mechanic Supervision Enterprise Management Processes Business Planning Focus Groups Training Customer Relationship Management Annual Reports Customer Surveys Information Systems Sound Fleet Management Management Analysis & Reporting Cost Analysis & Control Fund Management and Accounting Billing & Collections Performance Reviews Purchasing Performance Contracts Measurement & Benchmarking Budgeting Personnel Management Enterprise Management Activities that Can Have a Big Impact on Fleet Management Practices Budgeting Finance and Accounting Asset Management Sourcing Procurement Supplier Management and Payment Human Resources Management Information Technology Management Risk Management Facility Management 22 How do you know if you have an effective fleet management program? Low Quality High Quality Low Cost √ √ High Cost x √ 23 Copyright © 2008 Mercury Associates, Inc. and Fleet Software & Services, Pty Ltd. All rights reserved. Traditional Concerns of Fleet Managers Asset management Acquisition In-servicing Deployment/utilization Maintenance and repair Fueling Replacement Disposal 36 Concerns of Fleet Managers Today Asset management Financial management Decision maker management Customer management Personnel management Supplier management Information management 37 • የኛን ከሁለቱ በየትኛዉ ይመደ Key Fleet Management Functions Vehicle Assignment Vehicle Acquisition and Disposal Vehicle specifications development and selection Commercial vehicle rental Vehicle remarketing/disposal Vehicle Operation Management Operator licensing and certification Operator training Pre-/post-trip inspection and record keeping Vehicle misuse/abuse management Accident repair and claims management Fleet safety management 28 •Vehicle Utilization Management Fleet Fueling •Vehicle Maintenance and Repair Pre-/post-trip inspection and defect reporting Preventive maintenance programs Service writing Mechanic supervision Road call management Field service management Warranty management 29 Fleet Replacement Replacement criteria development Replacement planning Vehicle condition assessment and replacement budgeting Vehicle capital financing alternatives Replacement funding levels Fleet Personnel Management Staff levels, assignment, and utilization management Employee classification and compensation Employee training and professional development Fleet Facility and Equipment Management 31 Copyright © 2008 Mercury Associates, Inc. and Fleet Software & Services, Pty Ltd. All rights reserved. Fleet Information Management Fleet Customer Relationship Management Operator satisfaction measurement Ongoing relationship management Fleet Financial Management Budgeting Cost control 32 Effective Fleet Management Requires Understanding Your Core Competencies Operational knowledge Customer knowledge Management knowledge Political knowledge Institutional knowledge 45 Copyright © 2008 Mercury Associates, Inc. and Fleet Software & Services, Pty Ltd. All rights reserved. Key Performance Indicators The Performance Measurement Process 1. Define Objectives 6. Compare Practices 2. Define Performance Measures 5. Survey Peers 3. Collect Data & Measure Performance 4. Evaluate Conditions & Practices 7. (Re)Engineer Processes Some of the Objectives and Measures of Performance Objective Performance Attribute Available Downtime Suitable Reliable Safe Economical Environmentally sound Performance Measure % of Units Out of Service/Day Utilization in Extent of Use KM, Hours/Mo KM, Hours/ Breakdowns Breakdown Accidents/Million Accidents KM Driven Capital, O&M Costs Cost/KM, Hour Fuel Efficiency KM//Litre KPI 1—Distance Traveled • Distance traveled is calculated from the vehicle log sheet by subtracting the final odometer reading from the first reading for the period. A low number of km/period for a vehicle is often an indication of poor planning and scheduling. KPI 2—Fuel Consumption Fuel consumption is the number of kilometers traveled for each liter of fuel used. Fuel purchasing information should be cross-checked with fuel issue vouchers and invoices from fuel suppliers. To determine fuel consumption, ----------------• Fuel consumption varies by engine size and fuel type. It also depends on the vehicle operator’s skills, speeds driven, the vehicle’s mechanical state, the loads it carries, and road conditions. Fuel consumption will be higher if the operator uses gears poorly or drives too fast. Heavy loads and poor roads also lead to increased fuel consumption. • Poor fuel consumption should not be automatically assumed to be a result of load issues or driving conditions. For example, it is important to investigate whether fuel is being diverted from official use. And, oftentimes, consumption data may seem low because one or several fill-ups were not recorded on the vehicle log book. This can be cross-checked by comparing fuel issue vouchers or fuel purchase receipts to entries on the log book. KPI 3 - Running Cost per Kilometer • The running cost per kilometer is the cost of moving a vehicle one kilometer during a period, and includes fuel, maintenance, and tire costs. Information on vehicle running costs is useful when deciding which vehicles need replacing and what type of vehicle to replace them with. It may be possible to replace vehicles with more economical types by using this information. KPI 4 – Availability • Availability is the condition of the fleet and can indicate the success of fleet management. It is a function of how much time a vehicle was broken down or undergoing maintenance, and how much time was it ready for use. Availability is calculated as a percentage of the total possible days in a reporting period: • Formula ( [total days/hr in the period - total days/hr in the garage] ÷ [total days/hr in the period] ) x 100 = availability (%) • Example • Target 80-95% • It is realistic to expect 95% vehicle availability in a fleet that is well-maintained and whose vehicles are replaced at appropriate times. One hundred percent availability from month-to- month is not necessarily a good thing. After all, unless maintenance is only carried out when vehicles are not needed for use (i.e., overnight or during weekends), constant availability probably means that the vehicles are not being regularly maintained, which will eventually result in problems. Low availability indicates problems in the maintenance garage. • The implementation of a comprehensive fleet management system, along with appropriate vehicle selection, planned preventive maintenance, and good availability of spare parts, significantly improves vehicle availability. KPI 5 – Use • Actual use of a vehicle on the days it is available indicates how efficient operational management, planning, and scheduling of vehicle movements are. Use is calculated by comparing availability data to information on the vehicle log book. • Formula (total days used ÷ total days available) x 100 = use (%) • Example (17 ÷ 20) x 100 = 85% • Target 60-95% • Providing additional vehicles to a location should not be considered without first checking that existing vehicles are being used well and a minimum target is regularly achieved. Low use implies that there is still capacity in the current fleet, which is further verified when kilometers traveled are also low. KPI 6 - Needs Satisfaction • Needs satisfaction is the single most important KPI because it compares plans to achievements. It ultimately shows how transport contributes to meeting service delivery objectives. • Since needs satisfaction measures authorized trips made, it is fair to assume that it shows the necessary work that was done. That being said, it does not indicate the priority of the tasks that were carried out. To calculate the percentage of total requested trips that were satisfied in a period, compare information from the trip authority and the period movement plan with the period transport schedule (see forms in Appendix A) and any information on vehicle breakdowns. • An ideal target for needs satisfaction is 100%. However, because emergencies often arise in health service delivery programs, slight drops below 100% should not cause major concerns. • Box 13. KPI 6 (Needs Satisfaction) Calculation Formula Formula (number of trips made ÷ number of trip requests for official work received) x 100 = needs satisfaction (%) Example (44 ÷ 46) x 100 = 95.7% Target 95-100% KPI 7 - Safety • The safety record is obtained from the crash/incident report and by analysis of critical safety defects found during routine vehicle inspection (and documented in the vehicle maintenance summary. Accidents may indicate that the vehicle operator needs training. Critical safety defects in vehicles or their equipment also imply training needs for vehicle operators and maintenance personnel. Beyond the risks to life, poor safety affects vehicle availability and the cost of insurance premiums. • Formula number of crashes, incidents, or critical safety defects per vehicle • Target 0 • Because compromises cannot be made on safety, the KPI 7 target is zero. All instances where this indicator is greater than zero must be investigated and explained. • Box 14. KPI 7 (Safety) Calculation Formula KPI 8 – Truck Fill • As shown in Module 4, truck fill can be measured in several different ways: by weight, volume, or deck/trailer length. The choice of a measurement system depends on the load and the vehicle. Whichever system is used, it is most effective to express the result as a percentage of the total load capacity. (Truck Fill) Calculation Formula • Formula (actual load ÷ maximum load possible) x 100 = truck fill (%) • Target 90-100% • When calculating truck fill, it is essential to remember that the load is as important as the vehicle’s capacity. For heavy materials (e.g., lead-based items), the weight could be 100% of capacity, while the volume might only be 15%. Or, if the load is cotton, the weight might only be 40% of capacity, but the volume could be 100%. Common sense must be used to decide which measurement to use. KPI 9 – On-time Delivery • On-time delivery concerns the arrival of cargo or personnel at a destination. The delivery window that is considered on-time is decided jointly by the delivering and receiving organizations. • Formula (total number of loads delivered on-time ÷ total number of loads delivered) x 100 = ontime delivery (%) . – Or demand response performance • Target 100% • The on-time delivery target should always be 100%, but many factors can affect it, ከላይ ባየነዉ ንድፈ ሃሳብ በመነሳት እኛ ያለንበት ደረጃ ምን ይመስላል ዋናዋና ተግባራቶቻችንና ሃላፊነታችን ምን ይሁን ክፍል- 2 • የመሳሪያ አስተዳደር ዋናዋና ተግባራትና ሃላፊነት • ለድርጅቱ ስራ የሚያስፈልጉ መሳሪዎችንና ተሸከርካሪዎችን ከነሰዉ ሃይሎቻቸዉ ወጪ ቆጣቢ በሆነ መልኩ ማቀድና ተግባር ላይ ማዋል፣ • የመሳሪያ ፍላጎትን መሰረት በማድረግ የመሳሪዎች ስምሪት መስጠት፣ • የመሳሪያዎችን አስተዳደር ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ በዘመናዊ መንገድ አደራጅቶ S[Í የሚያስችል የአሰራር ዘዴና • የመሳሪÁዎችን የመስራት አቅም በየጊዜው በመገምግም ሰታንዳርድ ማስያዝ፣ ጥገና የሚያስፈልጋቸውን መሳሪያዎች በመለየት አስፈላጊውን ጥገና እንዲያገኙ ማድረግና ተመልሰዉ ስራ ላይ እንዲዉሉ ማድረግ፣ • ¾c^}™‹” ¾e^ ›ðéçU SÑUÑT“ Å[Í SeÖƒ • ¾É`Ï~ Sd]Á‹ ÁK<uƒ” ¨pታ© õታS[Í u¾Ñ>²?¨< TÖ“k` wMiƒ c=ÁÒØT†¨< T¾ƒ/S[Í Ÿ*ý_}` uSkuM/ Sð}i“ ›eðLÑ>¨< ØÑ“ እ”Ç=Å[Ó“ ØÑ“¨< ¾}Ö“kk Sd]ÁU u›Óvu< ‹Ó\ S¨ÑÆ”“ KY^ eU]ƒ wl SJ’<” uT[ÒÑØ eU]ƒ SeÖƒ፣ • የመሳሪያዎችን አጠቃቀምና እንክብካቤ በትክክል ለማከናወን የጎማ፣ ነዳጅ እና ሌሎች አስፈላጊ ግብአቶችን መቆጣጠር፣ • የመሳሪያዎች እንክብካቤ መቆጣጠሪያ ደብተር (KAÓ u<¡) እና ልሎች ሂደቱን ቅጻቅጾች በየጊዜው እየተሞላ ስራ ላይ መዋሉን መቆጣጠር፣ መከታተል፣ • መሳሪያዎች የሚጠቀሟቸዉን ግብዓቶችን አጠቃቀም የጎማ፣ ነዳጅ እና ሌሎች አስፈላጊ ግብአቶችን ቁጥጥር በማድረግ በትክክል መፍቀድና እንዲመለሱም መከታተል፣ • አመታዊ የተሸከርካሪዎች የቴክኒክ ምርመራ ማድረግ፣ ኢንሹራንስ የሚገባላቸዉን እንዲገባላቸዉ ማድረግና ለአድስ መሳሪያዎች ሰሌዳ እንዲወጣላቸዉ ማድረግ • የመከላከልና ድንገተኛ ጥገና በጥገናው የስራ ሂደት በጥራትና በወቅቱ እንዲከናወን ማድረግና ስራዉን መከታተል • ከአለው መሳሪያ በተጨማሪ፣ የመሣሪያ ግዥ የሚያስፈልግ መሆኑን ማረጋገጥና የግዢ ጥያቄ ለሚለከታቸዉ ክፍሎች በማቅረብ እንዲገዙ ማድረግ ከተገዙም በኋላ በስፔሲፊኬሽናቸዉ መሰረት መምጣታቸዉን ማረጋገጥ • በስራ ወቅት የግጭትና የመገልበጥ አደጋ በሚገጥማቸዉ ወቅት አስፈላጊዉን መረጃ ማሰባሰብና እንዲጠገኑ ማድረግ • የሂደቱን ሰራተኞች የአቅም ማጎልበት (ያሉትን የክህሎትና የአመለካከት) ክፍተቶችን በማጥናት ስልጠና እንዲያገኙ ማድረግ • በኪራይ የቀረቡ መሣሪያዎችን መረካከብና በጥያቄው መሠረት የተፈለጉትን መሣሪያዎች መመደብ፣ • አገልግሎታቸዉ ደካማ የሆኑና ለአገልግሎት የማይዉሉ መሳሪያዎችን የሚተኩበት ስርዓት መዘርጋት • የድርጅቱን ገቢ ለማሳደግ የመሳሪያዎችን ወጪ ለመሸፈን የኪራይ አገልግሎትን በሚገባ መተግበር • ስለዚህ ይህን ሃላፊነት ለመወጣጥ የሚያስችሉን ጉዳዮች ላይ መወያየት ተገቢና ወሳኝ ይሆናል • ሃላፊነቱን ካልተወጣ በህግ ተጠያቂ መሆኑ አይቀሬ ነዉ ክፍል-3 • ዋናዋና ስራዎች አፈጻጸም ስልት 1. ymœ¶ÃãC mlà qÜ_R xsÈ_ oR›T ymœ¶ÃãC mlà qÜ_R ymSጠT oR›T ên¾ ›§¥ XÃNÄNÇN bDRJtÜ oR y¸gßWN mú¶ÃãC lYè l¥wQ ለስራ እንቅስቃሴና l_g (Eqipment Operation & Maintenance) y¸wÈWN wÀ btlÆ gþz¤ÃT l¸mlktý xµL ¶±RT l¥DrG lmöÈ«R XNÄþhùM bmr© mZGï lmÃZ ለእያንዳንዱ መሳሪያ የራሱ የሆነ መለያ ቁጥር በመስጠት ነዉ እንጂ በኦፕሬተሩ ስም ሊሆን ስለማይገባ ነዉ፡፡ 2. mœ¶ÃãC §Y ymlà ስምና ቁጥር xÚÚF • bXÃNÄNÇ yDRJtÜ NBrT bçn t>kRµ¶ãC y÷NST‰K>N mœ¶Ã §Y bhùltÜM gÖN yDRJtÜ ስምና Æl ዘጠኝ x¦zù yMZgÆ qÜ_R mÉF YñRb¬L”” • ›R¥ bt>kRµ¶W G‰Â qŸ yðT béC §Y y¸l«F çñ TKKl¾ ï¬W wd b„ ¥«ðà «U BlÖ ሊቀመጥ ይገባል”” አውስኮድ y¸lW A¼ùF yMZgÆW qÜ_‰cW l¥yT GLA bçn ï¬ mÉF YñRb¬L”” • አውስኮድ y¸lW A¼ùF kb„ wgB momR b§Y mÉF sþgÆW yMZgÆW የመለያ qÜ_R AhùF dGä k¬C mçN YñRb¬L”” ይህንን ስምና መለያ ቁጥር ሳይጻፍ መሳሪያዎች ለስራ መላክ የለባቸውም፡፡ ጽሁፉን በራሱ ፈቃድ ካጠፋና በእርጅና ምክንያት እየጠፋ ከመጣ የመሳሪያው ኦፕሬተር እንዲታደስለት ማሳወቅ ይኖርበታል የመሳሪያ ኦፊሰሮችም ክትትል ማድረግ ይገባቸዋል፡፡ • ድርጅቱ ሳይፈቅድ ማንኛዉንም ተለጣፊ፣ ማስታወቂያና ሌሌች ጽሁፎችን በመሳሪያዉ ላይ መለጠፍ የለበትም ይህንንም ለኦፕሬተሮች ማሳወቅና ክትትል ማደረግ ይገባል፡፡ 3. ymœ¶ÃãC ስምሪት አሰጣጥና qÜ__R ስርአት • መሳሪያዎችን ኢንሹራንሰ የሚገባላቸዉ ከሆነ እንዲገባላቸው በማድረግ፣ የቦሎ ምርመራ ተደርጐላቸው አስፈላጊውን ቴክኒካል ብቃት እንዲኖራቸው በማድረግ፣ የነዳጅ ስታንዳርድ እንዲኖራቸዉ በማድረግና መጀመሪያ አስፈላጊዉን መረጃዎች ማማላታቸዉን በማረጋገጥ ለስራ ዝግጁ ማድረግ ይገባል፡፡ • የመሳሪያ ፍላጎት ከተለያዩ ክፍሎች በተዘጋጀዉ ቅጽ መሰረት እንዲመጣ በማድረግ የመሳሪያዉን አይነት፣ መጠንና የሚፈለግበት ቀንና ፕሮጀክት ስም መረጃ ማጠናቀር ይገባል ፡፡ • ድንገተኛና ልዩ ስምሪት የሚያስፈልጋቸዉ እንደ ሎቤድና ሃይቤድ ከጠያቂዉ አካልና ከመሳሪያ አስተዳደር ሃላፊዎች መፈቀዱን በማረጋገጥ ስምሪቱን መስጠት ይገባል፡፡ • ለስምሪት የሚያስፈልጉ ማንኛዉም ፎርማሊቲዎች ባጭር ጊዜ በማከናወን ማሰማራት መሳሪያዎችም መሰማራታቸዉን መከታተልና ማረጋገጥ፡፡ • ማንኛዉም መሳሪያ ከተሰማራበት ፕሮጀክት ወደ ድርጅቱ ቢሮ ሲመጣ ማን እንደላከዉና ለምን እንደተላከ ለምን ያክል ጊዜ መቆየት እንዳለበት ማወቅ ተገቢና ተመልሶ ስራ ላይ እንዲሰማሩ ለማድረግ ለዚህ ስራ በተዘጋጀዉ ቅጽ መሰረት ተሞልቶ መላክና መቀበል እንዲሁም ክትትል ማድረግ ይገባል፡፡ • ስምሪት የተሰጣቸዉ መሳሪያዎች ከቦታ ወደ ቦታ ሲዘዋወሩ በተለይ ሎቤድ፣ ሃይቤድና ካርጎ ትራክ / የእቃ ማጓጓዣ/ ተሸከርካሪዎች መነሻ ሰዓቱንና ኪ.ሜ መዝግቦ በመያዝ ሊደርስ የሚችልበትን ሰዓት በማስላት መግባቱን ማረጋገጥና የስራ ሰዓቱን በሚገባ ለመጠቀሙ ክትትል መደረግ ይኖርበታል፡፡ 4. መሳሪያዎችን ኘሮጀክት ስለመመደብ • መሳሪያዎች ወደ መስክ ለስራ የሚላኩት የድርጅቱ የመሳሪያ ተጠቃሚ አካላት በሚመለከተው ኃላፊ የመስክ ስምሪት ተሽከርካሪ መጠየቂያ ቅፅ /ደብዳቤ/ማስታወሻ/ የሚይጠይቀውን መረጃ ማለትም የሚይፈልገው የመሳሪያ አይነት፣ አገልግሎቱ የሚፈልግበት ጊዜ ፣ አገልግሎቱ የሚያበቃት ጊዜ ተጠቅሶ የሚመለከተው ኃላፊ አፅድቆ ሲይልከው ይሆናል፡፡ • ለኘሮጀክቶች እና ከሌሎች አገልግሎቶች ጋር ተያይዞ ለሚይደረጉ የመሳሪያ ምደባዎች የመሳሪያ አስተደደር ኦፊሰሮች የተሟላ መረጃ በመያዝ ተመሳሳይ ስራ እና በተመሳሳይ ሁኔታ የሚገኙ መሳሪያዎች ከነ ኦኘሬተሮቻቸው በእኩል ሁኔታ ሊይመደቡ ይገባል፡፡ • ከውስጥም ሆነ ከውጭ የሚይቀርቡ የመሳሪያ ፍላጐት ጥያቄዎችን መሰረት አድርጐ መሳሪያዎችን እና ኦኘሬተሮችን ኘሮጀክት ሲመደቡ የመሳሪያ አስተዳደር ኦፊሰሮች ከሂደቱ ጋር በመሆን ለቀረበዉ ፍላጎት ተመጣጣኝ የሆነ መሳሪያና ኦፕሬተር በጋራ ይመድባሉ፡፡ • በኘሮጀክቶች የሚይመደቡ መሳሪያዎች የኘሮጀክቱን የአየር ፀባይ/ በረሃ፣ ከፊል በርሃማ፣ ወይና ደጋ እና ደጋ / ሊሆን ስለሚይችል ተመሳሳይ አቅም እና የቴክኒክ አቋም የሚይገኙ የመሳሪያ ኦኘሬተሮች ከባለፍት አመታት ታሪክ በመነሳት አስቸጋሪ የአየር ፀባይ ተቋቁሞ የሰሩትን ግንዛቤ በመያዝ ወደ ተመራጭ የአየር ፀባይ ወደ አሉ ኘሮጀክቶች እንዲመደቡ ቅድሚያ መስጠት ይገባል፡፡ ይህ ሊይሆን የሚችለው ግን መሳሪያዎች ያለስራ በግቢ ውስጥ ቆመው ሲይገኙና ቴክኒካል ብቃታቸው ሂደው የሚሰሩ መሆናቸው በሂደቱ ሲታመንበት ብቻ ነው፡፡ 5. ለመሳሪያዎች ኦኘሬተር / operator / ስለመመደብ • ድርጅቱ አዳዲስ መሳሪያዎችን ፣ በሚይገዛበት ወቅት ወይም መ/ቤቱን ሰራተኞች በተለያየ ምክንያቶች በሚይለቁበት ወቅት መሳሪያዎች የሚያንቀሳቀሱ ተጨማሪ ኦኘሬተሮች በቅጥር ወይም በውስጥ የደረጃ እድገት ማሟላት አለበት፡፡ ስለሆነም የመሳሪያ አስተዳደር ኦፊሰሮች በተለያየ ምክንያት ኦኘሬተር ለሌላቸዉ መሳሪያዎች ኦኘሬተር በቋሚነት መመደብ ይኖርበታል፡፡ አማራጮች ከአልጠፋ በስተቀርና በሂደቱና በጽ/ቤቱ ካልተፈቀደለት አንድ ኦኘሬተር ከ1 ወር በላይ በጊዜአዊነት ከአንድ መሳሪያ ላይ መመደብ የለበትም፡፡ • ማንኛውም ኦኘሬተር በመሳሪያዎች ላይ ሲመደብ አስፈላጊውን መንጃ ፈቃድና መስፈርት ያሟላና በተቀጠረበት ሙያና ደረጃ መሰረት ስለመሆኑ እየተረጋገጠ መሆን ይኖርበታል፡፡ • አድስ ለተቀጠሩ፤በደረጃ እድገት ያደጉ፣የተዛወሩ ኦፕሬተሮችን በመሳሪያ ላይ ሲመደቡ በተቀመጠዉ የመመደቢያ መስፈርት 6. የሎግ ቡክ አጠቃቀም ዉስጣዊ ይዘት ስርጭት • ተከታታይ ቁጥር ተሰጥቶት ለማን ምን እንደተሰጠ በሰነድ ተመዝግቦ መያዝ አለበት አመዘጋገብና ሪፖርት አያያዝ • ሁሉም የተጠየቁትን መረጃዎች በሚጠይቁበት ጊዜና ጥራት ማስቀመጥ • ኮፒዉና ዋናዉ ተናባቢና አንድ አይነት መረጃ ና በጥራት እንዲያዝ ማድረግ • የተዘጋበት በግልጽ ተጽፎ መቀመጥ አለበት ሪፖርት አደራረግ • ዋናዉ መረጃ በሚያመች መንገድና ጥንቃቄ በተሞላበት መልኩ ለዋናዉ ቢሮ ኦፊሰሮች በየወሩ መረጃ እንዲደርስ መደረግ ይኖርበታል፡፡ •ዋናዉን ከመገንጠሉ በፊት ኪፒዉ አንድ አይነት መረጃና የሚነበብ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል 7. ynÄJና ሌሎች ግብዓቶችን የመፍቀድና የqÜ__R አሰራር • ድርጅታችን ካሉት ሃብቶች ውስጥ አብዛኛውን ቁጥር በመሳ/አስ/ጥ/ጽ/ቤት ስር የሚተዳደሩ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች /መሳሪያዎች/ ናቸው፡፡ በየአመቱ ለመሳሪያዎች ግብዓት የሚወጣው ወጭ ቀላል የሚባል ባለመሆኑ የድርጅቱን ትርፋማነት የምናስጠብቀውና ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር ከሚሰሩ ስራዎች በሚገኝ ገቢ ብቻ ሳይሆን ያለንን ሃብት በአግባቡ በመጠቀም ሊወጡ የሚችሉ ወጭዎችን በመቀነስ ጭምር መሆን አለበት፡፡ • ለጐማ፣ ለነዳጅ፣ ለመለዋወጫ፣ እንዲሁም ለተለያዩ ግብዓቶች በየአመቱ በሚሎዬኖች የሚቆጠር ገንዘብ ወጭ እየተደረገ የሚሰራ መሆኑ ይታወቃል፡፡ • ይህንን ወጭ የሚሆን ገንዘብ ከአመት አመት እያሻሻልን የድርጅቱን ትርፋማነት ካላስጠበቅን በስተቀር ወደምንፈልግበት ደረጃ ሊያሻግረን አይችልም፡፡ • ስለሆነም የድርጅታችን ይህን ትልቅ የድርጅቱን ሃብት ሲይንቀሳቀሱ መሳሪያውንና ለመሳሪያው የሚውለውን ግብዓት በአግባቡ እንዲጠቀም ታላቅ ሃላፊነት ተጥሎበታል፡፡ በዚህም መሰረት ዋና ዋና በተባሉት ጉዳዬች ላይ ሊኖረን የሚገባ አሰራር እንደሚከተለው ሲሆን በተመሳሳይ በሌሎችም ላይ ልዩ ትኩረት በማድረግ ከኪራይ ሰብሳቢነት በጸዳ መልኩ መያዝና መጠቀም ይገባናል፡፡ 7.1. የነዳጅ አፈቃቀድና ቁጥጥር • 1. yDRJtÜ ê A/b¤T ÈÂblS yqÈ A/b¤T ltmdbù§cW t>kRµ¶ãC yy‰œcWN ynÄJ ¥dÃãC Y«q¥lù”” bPéjKT §Y XNdxSf§gþntÜ kxµÆbþW nÄJ ¥dà xlÃM bêÂý bþé b>pENG bmýsD m«qM Sl¸Clù yqÜ__R SR›tÜ TkùrT ts_èT ms‰T YñRb¬L”” • 3. ለአንድ መሳሪያ አገልግሎት ynÄJ _Ãq½ sþqRB# åPÊt„ ymœ¶ÃWን lÖG bùK b¥QrB ቀደም ሲል nÄJ ሲሞላ የነበረበትን የkþ/» NÆB wYM y¿‰WN s›T /Hour Reading/ lmœ¶ÃãC አስተዳደር ኦፊሰሮችና በፕሮጀክት ለሚመለከተዉ ሃላፊ አቅርቦ በትክክል ስራ ላይ መዋሉ ከተረጋገጠ በኋላ ይሆናል፡፡ ymöÈ«¶Ã mœ¶ÃãC /የኪ.ሜ/ የሰዓት ቆጣሪ y¥Y¿„ kçn l¤lÖC x¥‰ôC mwsD xlÆcW”” • 5. በኘሮጀክቶች ላይ የሚፈቀድ ነደጅ በሎግ ቡክ ላይ የሞላው አካል መፈረም አለበት፡፡ የመሳሪያ አስተዳደር በየወሩ ከሚይተላለፍ ሪፖርቶች ጋር የነዳጅ አጠቃቀም ሪፖርት አብሮ ማስተላለፍ • • • 6. መሳሪያዎች በስራ ስምሪት ምክንያት ከዋናው ጽ/ቤት ተነስተው ወደ ተለያዩ ኘሮጀክቶች /ስራ ቦታዎች/ በሚይንቀሳቀሱበት ወቅት የመንቀሳቀሻ ነዳጅ ማለቅ ሲይገጥማቸው በድርጅቱ የግዥ፣ፋይናንስና የንብረት መመሪያ መሰረት ነዳጅ ሊይሞሉ ይችላሉ ፤ የሞሉት ነደጅ መጠን፣ የኪ/ሜትር ንባብ፣ የነዳጅ ደረሰኞች የመሳሰሉ መረጃዎች በትክክል ተዘጋጅተዉ መቅረብ ይኖርበታል ለሚመለከታቸውም ክፍሎች መተላለፍ ይኖርባቸዋል፡፡ የተጭበረበረ /ሃሰተኛ/ መረጃ በሚያመጣና በሚይዝ ኦፕሬተር ላይ እርምጃ እንዲወሰድበት ማድረግ ተገቢ ነዉ፡፡ በድርጅቱ መድረስ እየተቻለ ከዉጭ ባቅራቢያ ካሉ ማደያዎች ያለፈቃድ ነዳጅ መቀዳት የለበትም፡፡ በዉጭ ማደያዎች ነዳጅ ሲቀዳ ሁልጊዜ ታንከሩ ሙሉ ተደርጎ መቀዳት ይኖርበታል፡፡ 7. የመሳሪያዎች የነዳጅ ፍጆታ ስታንዳርድ እንደየመሳሪያዎች ስሪት፣ የቴክኒክ ሁኔታ የአገልግሎት ዘመን ፣ ሞዴል፣ የሞተር የፈረስ ጉልበትን የሚይሰሩበትን አካባቢ እና የስራ አይነት / light, medium ,heavy / እንደ ኦኘሬተሩ የአነዳድ ሁኔታ ከሚይገጠመው የጐማ አይነት መሰረት የሚይለያይ ቢሆንም ለሁሉም የድርጅቱ መሳሪያዎች አማካኝ የነዳጅ ፍጆታ በየአመቱ በመሳሪያዎች አስተዳደር የስራ ሂደት ይዘጋጃል አጽድቆ ተግባራዊ ያደርጋል፡፡ በዚህም መሰረት በየወሩ እያንዳንዱ መሳሪያ የተጠቀመዉን ነዳጅ አግባብ ስለመሆኑ እየተረጋገጠ ከመጠን በላይ የተጠቀሙትን በመለየት ከአንድ ወር ባልበለጠ ጊዜ ዉስጥ እርምጃ እንዲወሰድባቸዉ መደረግ አለበት፡፡ 8. መሳሪያዎችን የሚገለገሉባቸው ኘሮጀክቶች ለመሳሪያዎች ነዳጅ የሚሞሉላቸው በተሰጣቸው የነዳጅ ፍጆታ ስታንዳርድ እየተረጋገጠ ይሆናል፡፡ በየወሩ መጨረሻ ለስሌት እንዲመች በኪራይም ሆነ ለድርጅቱ መሳሪያዎች ነዳጅ በታንከራቸዉ ሙሉ በማድረግ ለሪፖርት ምቹ ሁኔታን መፍጠር ይገባል፡፡ በፕሮጀክት የሚሞላዉ ነዳጅ መጠን በሎግ ቡክ ላይ ሰፍሮ ሲሞላ የነበረ የሰዓት/የኪ.ሜ ንባብ፣ የሞላዉ አካል ስምና ፊርማዉን ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል፡፡ 7.2 የተጠቀመዉን የነዳጅ መጠን ከተ¹ዘዉ ኪ.ሜ/ሰዓት ጋር ማረጋገጥ – በተሰጠዉ ስታንዳርድ መሰረት መሄዱን በየጊዜዉ ነዳጅ በሚሞላበት ወቅት ማስላት አለብን – ከተሰጠዉ የነዳጅ ስታንዳር በላይ በስራ ቦታ አስቸጋሪነት ምክንያት ከመጣ በወቅቱ ከሚመለከተዉ አካል ጋር መነጋገርና ማረጋገጫ እንዲሰጥበት ማድረግ ተገቢ ነዉ – አሰላሉም • በኪሎሜትር ለሚቆጥሩ የተጋዘዉ ኪ.ሜ/በተጠቀመዉ ነዳጅ(ኪ.ሜ/ሊትር) • በሰዓት ለሚቆጥሩ የ ተጠቀመዉ ነዳጅ መጠን/ በሰራዉ ሰዓት(ሊትር/በሰዓት) 7.3 የጐማ አፈቃቀድና አጠቃቀም • የመኪና ጐማ በከፍተኛ ጥንቃቄ መያዝ ያለበት አንዱ የድርጅቱ ዋነኛ ግብዓት በመሆኑ ልዩ ትኩረት በመስጠት ቁጥጥሮች በስራ ሂደቱ በየጊዜ መደረግ አለባቸው፡፡ ኦፕሬተሮችም፡• ትክክለኛ የንፋስ መጠን መሞላቱን ማረጋገጥ • ትክክለኛ አጫጫን መሳሪያው ስለመጫኑ • ጐማዎችን ማመሳሰል እና ማዘዋወር የመሳሰሉትን ተግባራትን ማከናወን ይጠበቅባቸዋል፡፡ 7.3.1 ልዩ ልዩ ጥንቃቅዎችና ተግባራቶች • የሚቀየር ጎማ ወዲያዉኑ ተመላሽ መደረግ አለበት፡፡ ስካርት ጎማ ባግባቡ መመራት አለበት • ጎማዎች ሲወጡና ሲገቡ በመለያ ቁጥራቸዉ ስለሆነ ልዩ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል፡፡ • አድስ የወጡ ጐማዎች የጥራት ጉድለት ሲኖርበት የዋስትና ጥያቄ ለማቅረብ የጐማው መለያ ቁጥር በመጠቀስ ወዲያዉኑ ሪፖርት መደረግ ይኖርበታል፡፡ • የጐማ ጥገና እንደማንኛውም የጥገና አይነት መጠየቂያ ተሞልቶ እና በኦፊሰሮች ታይቶ ሲይረጋገጥ ይሆናል፡፡ • ጐማ ወጭ የተደረገባቸው ሰነዶች እና ተሽከርካሪው ጐማ ሲይቀየር የኪ/ሜትር ንባብ ታርጋ ሌሎች ተያያዥ መረጃዎች በየወሩ በመሳሪያ አስተደደር ኦፊሰሮች መጠናከር ይኖርበታል፡፡ • ጐማ ወደ ንብረት ክፍል በሚይመለስበት ወቅት ጐማ እንዲወጣ የፈቀዱት የመሳሪያ አስተዳደር ባለሙያዎች የንብረት ክፍል ኦፊሰሮች/ሰራተኞች ቀደም ሲል ወጭ ከሆነበት ሰነድ የተፃፈውን በማመሳከር ተመሳሳይነቱን ሲያረጋግጡ ብቻ ይሆናል፡፡ ጐማ ከተቀየረ በኋላ ያለምንም ፈቃድ በኦፕሬተሩ እጅ መቀመጥ የለበትም እንደተቀየረ ወደ ንብረት ክፍል መመለስ ይኖርበታል፡፡ ይህን አሰራርም በሚጥሱ ላይ ክትትል ተደርጎ የፈቀደዉ ባለሙያና ኦፕሬተሩ ተጠያቂ ይሆናሉ፡፡ • የመሳሪያው አመታዊ የጐማ አቅርቦትን ስራ ከመጀመሩ በፊት በስቶክ እንዲኖር መደረግ ስላለበት የአመቱን ፍጆታ በማጠናቀር ለግዢ መቅረብ ይኖርበታል ሂደቱም ሲያምንበት ወደ ግዥ ይካል፡፡ 7.4 ፒቲ ካሽ አፈቃቀድና ማወራረድ • ለመሳሪያዎች የስራ እንቅስቃሴና ለተለያዩ ስራዎች የሚዉል ግብዓትንና ክፍያዎችን ለመፈጸም ሰራተኞች በቅድሚያ የሚወጣ ገንዘብ ሲፈቀድ ጥንቃቄ መደረግ ስላለበት፡• ፒቲካሽ ለማያስፈልጋቸዉ ስራዎች መፈቀድ የለበትም • ፒቲ ካሽ ሲፈቀድ የስራ መጠኑና ርቀት ተገምግሞ መሰጠት ይኖርበታል፡፡ • ፒቲካሽ ወስደዉ ከስራ የተመለሱ ሰራተኞች ወዲያዉኑ በሁለት ቀን ዉስጥ ሂሳቡን ማወራረድ ይኖርባቸዋል፡፡ • ፒቲ ካሽን ለማወራረድ ስርዝ ድልዝ ያሉባቸዉን መረጃዎች መቀበል አይቻልም፡፡ • ፒቲ ካሽ የወሰደ ሰራተኛ ለረጅም ጊዜ የማይመጣበት ስራ መሆኑ ሳይታመንበት ከአንድ ወር በላይ ሳያወራርድ በተደጋጋሚ እንዲያወጣና ሳያወራርድ እንዲቆይ መፈቀድ የለበትም፡፡ • ፒቲካሽ የወሰደ ሰራተኛ የነዳጅ ክፍያዎችን በሚያወራርድበት ወቅት መሳሪያ መጠቀም ካለበት ነዳጅ በላይ የተጠቀመ ከሆነ ከቀረቡት ደረሰኞች መካከል የጎደለዉን ነዳጅ መጠን ተቀንሶ ማወራረድ ይኖርበታል እንጅ እዳ እያለበት እየታወቀ ማወራረድ አለያም 7.5 አበል አፈቃቀድና ማወራረድ • ኦፕሬተሮች አበል በሰሩት የስራ ቦታና ቀን መሰረት ከሎግ ቡክ በማመሳከር በኦፊሰሮች ተረጋግጦ በአስተባባሪዎች /በሂደቱ ወይንም በጽ/ቤቱ/ ሃላፊዎች በማጸደቅ ሊከፈላቸዉ ይገባል፡፡ • ፕሮጀክት ላይ የሚመደቡ ኦፕሬተሮች የሚሰጠዉ አበል በፋይናንስ መመሪያዉ መሰረት ለፕሮጀክት መድረሻ ብቻ መሆን ይኖርበታል፡፡ • ማንኛዉም ኦፕሬተር የቅድሚያ አበል የተሰጠዉን በየወሩ እንዲያወራርድ መደረግ ይኖርበታል /ማወራረድ አለበት/፡፡ 7.6 ሌሎች ግባዓቶችን አፈቃቀድና ቁጥጥር • • • • • • • ክሪክ ሸራ ገመድ ግሪስ ገን መፍቻዎች ቸርኬ ታፒሰሪ ስራዎች 8 መሳሪያዎችን ለንብረት ክፍል ስለመመለስና ስለመረከብ • መሳሪያዎችከንብረት ክፍል ገቢና ወጪ የሚሆኑት በድርጅቱ የንብረት መመሪያ መሰረት ሆኖ የሚከተሉትን ተግባራቶች በትኩረት ሊፈጸሙ ይገባል፡፡ 8.1 መሳሪያን ስለመረከብ • መሳሪያዉን እንዲረከብ የሚፈቀድለት ኦፕሬተር ትክክለኛ መሳሪያዉን ለማንቀሳቀስ ህጋዊ ፈቃድ ያለዉ መሆኑን ማረጋገጥ • የወጪ መጠየቂያ ቅጹ ላይ የመሳሪያ አስተዳደር አስተባባሪዎች አረጋግጠዉ በሂደቱ/በጽ/ቤቱ/ ሃላፊዎች አጽድቀዉት ይሆናል፡፡ • ኦፕሬተሩ የሚረከበዉን መሳሪያና አክሰሰሪዎች በትክክል አረጋግጦ መረከብ ይኖርበታል፡፡ 8.2 መሳሪያን ስለመመለስ • መሳሪያዎች ሲመለሱ በወጡበት አግባብ በዝርዝር ታይተዉና ተረጋግጠዉ መመለስ አለባቸዉ 9. የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን ግዢ ጥያቄ አቀራረብና የተገዙትን ስለማረጋገጥ የሚፈለጉ ግብዓቶች በወቅቱ መጠየቅና ክትትል ተደርጎ እንዲገቡ መደረግ አለበት 10. ፈቃድ አሰጣጥ • ስራ በማይኖራቸዉ ወቅት ማንኛዉም ኦፕሬተር በድርጅቱ አሰራር መሰረት ያለዉን ፈቃድ እንዲጠቀም መደረግ ይኖርበታል፡፡ • ለኦፕሬተሮች የመሳሪያ አስተዳደር አስተባባሪዎች ስራ በማይበደል መልኩ ሊሰጡ ይገባል be kid፡፡ ትክ የሚያስፈልግ ከሆነ ተመሳሳይ ደረጃ ያለዉ ሌላ ኦፕሬተር መመደብ ይኖርበታል፡፡ • በፕሮጀክት የተመደበ ኦፕሬተር/ረዳት ኦፕሬተር/ for long time ፈቃድ ሊሰጠዉ የሚገባዉ በዋናዉ መስሪያ ቤት ላይ መሳሪያ አስተዳደር አስተባባሪዎችna የሂደት ሲፈቅዱ ብቻ ሲሆን ፈቃዱ ሲሰጥ ከሰዉ ሃይል የወሰደዉን ፈቃድ መጠን መመዝገብ ይኖርበታል፡፡ • የመሳሪያ አስተዳደር ኦፊሰሮች/ባለሙያዎች/ ፈቃድ የሚሰጣቸዉ በሂደቱ ወይንም በጽ/ቤቱ ሃላፊዎች ብቻ መሆን ይኖርበታል፡፡ 11. የመሳሪያዎችን ልዩ ልዩ መረጃ አያያዝ መያዝ ከሚገባቸዉ መረጃዎች መካከል ትኩረት ተሰጥታቸዉ የሚያዙ • በድርጅቱ ያሉ መሳሪያዎችን ሙሉ መረጃ በተዘጋጀው ቅጽ መሰረት መያዝ • መሳሪያዎች ስምሪት ከተሰጣቸዉ በኋላ በየፕሮጀክቱ ያሉትን በተሸከርካሪ አይነት ለይቶ መያዝ • መሳሪያዎች የተጠቀሙትን ነዳጅ ዘይት ቅባት ጎማ ለጥገናና ሌሎች ያስወጡት ወጭ በየወሩ መያዝ፡፡ • መሳሪያዎች በስራ ላይ የዋሉበት ቀን/ሰዓት/ኪሎ ሜትር፣ ስራ በማጣት ያልሰሩበትን/አይድል/፣ በጥገና ምክንያት ያልሰሩበትን/ዳዉን ታይም/ ብዛት በማስላት አፈጻጸማቸዉን በየወሩና በአመቱ ማጠቃለያ ማዘጋጀትና አፈጻጸሙን ለሚመለከታቸዉ አካል ማሳወቅ፡፡ • መሳሪያዎች ኪራይ ያሰገኙት ገቢ በየወሩ ማጠናቀርና በአመቱ መጨረሻ ትርፍና ኪሳራ ማስላት • በየፕሮጀክቱ የተሰማሩ መሳሪያዎች የነዳጅ አጠቃቀም ከስታንዳርዱ በታች የሆኑትን ከነምክንያቶቻቸዉ ለመለየት ጥፋተኛ መሆናቸውን በማረጋገጥ እርምጃ እንዲወስድባቸው ማድረግ • የኦፕሬተሮች መረጃ መያዝ • ሌሎች አስፈላጊ የሚባሉ መረጃዎችን ዘመናዊ በሆነ መንገድ ማደራጀትና መያዝ ይጠበቃል፡፡ 12.mú¶ÃãC Sl¥k‰yT • • • • • ድርጅቱ እየሰራው ላለውም ሆነ ወደፊት ሊሰራው ይችላል ተብሎ የሚገመት የስራ መጠን፣ በብዛትና በአይነት አሁንም በቂ መሳሪያ አለው የሚባል ባይሆንም አሁን ያሉትን መሳሪያዎች ሙሉ አቅማቸውን እየተጠቀመ እንዳልሆነ የሚያሳዩ መረጃዎች አሉ፡፡ ከዚህም በመነሳት የመሳሪያዎቹን ሙሉ አቅም መጠቀም እንዴት እንደሚቻል ስልት መቀየስ የግድ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ ስለዚህ እያንዳንዱ መሳሪያ ሙሉ አቅሙን መጠቀም እንዲቻልና በብቃትና በአግባቡ እንዲሁም አዋጭ በሆነ መልኩ ለመጠቀም መሳሪያዎችን ለድርጅቱም ሆነ ለሌሎች የዉጭ ድርጅቶች በኪራይ በማከራየት መሆኑ በድርጅቱ ቦርድና ማኔጅመንት አባላት ስለታመነበት የኪራይ ዘዴዉንና አሰራሩን መጀመራችን ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ማሽኖችን በኪራይ ስንጠቀም የተደረገበት ብዙ ጥቅሞች ሲኖሩት የተወሰኑት፡ማከራየት የድርጅቱን የመሳሪያ አጠቃቀም ብቃት ያሻሽላል፡፡ ብዙውን ጊዜ በኪራይ ሲታይ እያንዳንዷ የመሳሪያ ሰዓት በገንዘብ ስለምትመነዘር የተሻለ አጠቃቀም ስለሚኖር በድርጅቱ የመሳሪያ አጠቃቀም ላይ የት ላይ ድክመት የት ላይ ደግሞ ጥንካሬ እና ብቃት እንዳለ በግልፅ የሚያሳይ ሆኖ ያገለግላል፡፡ በየደረጃው ያለ የድርጅቱ ፈፃሚ አካል የኃላፊነትና የተጠያቂነት መጠንም በግልጽ ለማየት ያስችላል፡፡ ኦኘሬተሮችን በጥቃቅን ነገር ያለ ስራ የሚቆሙበትን ለመቀነስ ድርጅቱ ለሚያከናውነው ስራ የመሳሪያዎቹ ሙሉ አቅም እንደማይጠቀም እና ቀላል ለማይባል ጊዜ አቅማቸውን ሳይጠቀሙ መሳሪያዎቹን ያለስራ የመቆም እድል እንዳላቸው ሰለሚያሳይ ያለውን ውስን ሃብት በአግባቡ ከመጠቀም አንፃርና ከድርጅቱ ዉጭ ላሉ ማከራየት ለድርጅቱ ሌላኛዉ የገቢ ምንጭና የልማት አጋርነት ማረጋገጫዉ በመሆኑ የኃላፊነት እና የተጠያቂነት ደረጃ ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ እና የፕሮጀክቶች ትክክለኛ ወጪ ለማወቅ ያስችላል፡፡ ይህንን ለመተግበር ራሱን የቻለ የአሰራር ስርዓት በመቀየስ የድርጅቱ ፕሮጀክቶች ስራ በኪራይ መልክ እንዲጠቀም ማድረግ ተገቢ ነዉ ተብሎ ታምኖበታል፡፡ ሁል ጊዜ የመሳሪያ ፍላጐት ለማሟላት ወይም ያሉትን መሳሪያዎች ለማስጠገን/ለመጠገን ከመጠበቅ ይልቅ ከሚያገኘው የኪራይ ገቢ በራሱ የሚተካበት ወይም የሚያስጠግንበት ዕድል እንዲኖረው ያደርጋል፡፡ 13. የመሳሪያ አጠቃቀምና ክትትል • ተከራዬች ከውስጥም ሆነ ከውጭ የተመደበላቸውን መሳሪያ ከተመደበለት ጊዜ ጀምሮ ከመቸው ጊዜ በበለጠ በሃላፊነት እያሳተዳደረ አጠቃቀሙን መከታተል ይጠበቅበታል፡፡ ኘሮጀክቶች ሊከታተሏቸው የሚችላቸው ጉዳዬች፣ • መሳሪያው ወደ ፕሮጀክቱ ሲላክ ነዳጅ ሞልቶ የመጣ ስለመሆኑና ወደ ፕሮጀክቱ ሲመጣ የተጓዘበት ብቻ ስለመሆኑ በተለይ የኪራይ ማሽኖችንና ተሸከርካሪዎችን መከታተል ይጠበቃል፡፡ ነዳጅ የሌለዉ ፕሮጀክት የተሰራ ስራ መጠን ጠቅሶ ለኦፕሬተሮች ያልተሞላላቸዉ መሆኑን ማረጋገጫ በጽሁፍ መስጠት ይኖርባቸዋል፡፡ • ማንኛዉም ተከራይ የተመደበለትን መሳሪያ የነዳጅ ስታንዳርድና የኪራይ ዋጋ ማወቅ ይኖርበታል፡፡ • በየወሩ መጀመሪያ/መጨረሻ/ የሚሞላዉ ነዳጅ ሙሉ መደረግ ይኖርበታል፡፡ እዚህ ላይ ሌላ ጥንቃቄ ማድረግና መያዝ ያለበት ነገር ማንኛዉም ነዳጅ ሲሞላ የሰዓት/የኪ.ሜ ቆጣሪ ንባብን በተቀመጠዉ የሎግ ቡክ ቅጽ ላይ መጻፍ አለበት፡፡ ብዙ ጥቅሞች ያሉት በመሆኑ ፕሮጀክቱም በሚያዘጋጀዉ ታይምሽት ላይ ነዳጁን ብቻ ሳይሆን ሲሞላ የነበረዉ የሰዓት/የኪ.ሜ ንባብ መመዝገብ ይኖርበታል፡፡ በዚህ መረጃ ክፍተት ለሚኖር ተጠያቂነት ነዳጁን የሚሞላዉ አካልና ኦፕሬተሩ ሃላፊነቱን የሚወስዱ ይሆናል፡፡ • ከተመደበለት ጀምሮ መሳሪያውን ሊከታተልበት የሚችል ታይምሽት ሊያዘጋጅለት ይገባል • ለመሳሪያው በተሰጠዉ ሎግ ቡክ ላይ በፕሮጀክት ደረጃ የስራውን ስራ የተጠቀመውን ነዳጅና ሌሎች ግብዓቶች ካሉ ተመዝግቦ እንዲያዝና በፊርማ • በየወሩ የመሳሪያውን ክፍያ ሰነድ በማዘጋጀት መላክ ይኖርበታል፡፡ • የኮንክሪት ሚክሰሮችን አያያዝና አጠቃቀም ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ ሊሆን ይገባል፡፡ በማናኛዉም በአያያዝና በአጠቃቀም ችግር ለሚፈጠር ብልሽትና ብክነት ተጠያቂነት ያለዉ መሆኑን መታወቅ ይኖርበታል፡፡ • መሳሪያዎች ሊሰሩበት የሚችሉበትን የስራ ቦታ ምቹ ማድረግና ጤንነታቸው ተጠብቶ ያለብልሽት ለረጅም ሰዓት እንዲሰሩ የበኩሉን በፕሮጀክቶች መደረግ ይኖርበታል፡፡ • ኪ.ሜ/ ሰዓት ቆጣሪ የሌላቸዉን መሳሪያዎች የሚያሰራዉ አካል የሚያሰራዉን የስራ መጠንና ርቀት በማስላት የሚያፈልገዉን የነዳጅ መጠን መፍቀድ ይኖርበታል፡፡ • በሰንሰለት የሚጓዙ ማሽኖችን በቀን መንቀሳቀስ ካለባቸዉ ርቀት በላይ እንዲጓዙ ማድረግ ለብልሽት ስለሚዳርግ እንዲንቀሳቀሱ ማስገደድ አይገባም፡፡ • መሳሪያዎች ለተሰሩበት የስራ አይነት ብቻ እንዲሰሩ ማድረግ ይኖርብናል እንጂ የማይመለከታዉን ስራ ማሰራት ላልተገባ ወጭ መዳረግ መሆኑንና የስራ መስተጓጎልን የሚያስከትል መሆኑን መታወቅ ይኖርበታል፡፡ • 14. መሳሪያዎች የሰሩበትን ሰዓት/ስራ/ መጠን አመዘጋገብ በስራውና በቦታ ርቀቱ ወይም በስራው መጠን የማይለኩ የመሳሪያ ኪራዮች፣ ኪራዩ መቁጠር የሚጀምርበትንና የሚቆምበት ጊዜ በትክክል ወስኖ የመመዝገብ ጉዳይ በጠቅላላ የክፍያው መጠን ላይ ከፍተኛ ልዩነት ሊፈጥር ይችላል፡፡ እነዚህ ሰዓቶች ከተመዘገቡ በኋላም ኃላፊነት ወስደው በትክክል ሊያረጋግጥ የሚችሉ ስዎች ያስፈልጋሉ፡፡ በዚህም መሰረት • ክፍያ የሚከፈልባቸዉ በሰዓት/በቀን በስራ መጠን ለሚከራዩት መሳሪያዎች ተጠቀሙበትም አልጠጠቀሙበትም ሙሉ የኪራይ መጠን ተከራዩ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ምክንያቱም ዋነኛ አላማችን መሳሪያዎች ወደ ስራ ከተሰማሩ በኋላ ስራ ቆጥሮ መስጠት ያለበት ተከራይ በመሆኑ ይህን የማያደርግ ተከራይ ሃላፊነቱን መዉሰድ ስላለበት ነዉ፡፡ የሲሚንቶ ፣ የእንጨት ማጓጓዝ ስራ፣ የስራ ስምሪት ማጣት፣ በተከራይ የሚፈጠሩ ችግሮች በመሆናቸዉ ያላግባብ የሚቆሙበት ሁኔታ በመኖሩ አፈጻጸማችንን ለማሻሻል በሰዓት መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ • ተከራዩ ለማንኛዉም አይነት ለተሰራለት ስራ መጠንና አይነት በፊርማው በሎግ ቡክ ሊያረጋግጥ ይገባል፡፡ በተመሳሳይ ፕሮጀክቶች ማንኛዉንም በመሳሪያዎች ያገኘዉን አገልግሎት በፕሮጀክቱ ታይም ሽት በማዘጋጀት ኦፕሬተሮች የየቀኑን ስራ ማስፈረምና የክፍያ ሰነድ ሊያዘጋጁ ይገባል፡፡ • በተፈጥሮና በሰዉ ሰራሽ አደጋ ምክንያት የሚቆም ለምሳሌ ዝናብ፣ በማሽን ብልሽት በኦኘሬተር ችግር ምክንያት በሃገር ላይ በተፈጠረ የነዳጃ ችግር የሚቆም ማሽንና ተሽከርካሪ ክፍያ አይጠየቅባቸዉም፣ 15. mœ¶ÃãCN ¥SwgD mtµT 15.1 ›§¥ • Ãr°Â kxgLGlÖT WÀ yçnù mœ¶ÃãCN t>kRµ¶ãCN ¥SwgD y¸ktlùT ›§¥ãC xlùT”• ymœ¶ÃãCN t>kRµ¶ãCN bo‰/bxgLGlÖT §Y XÃlù bo‰ §Y y¸ÃœD„TN xlù¬êE tAXñ lmöÈ«R# • xgLGlÖT y¥Ys«ù k_QM Wu yçn mœ¶ÃãC t>kRµ¶ãCN b¥SwgD kKMCT KFlù WS_ ÃlWN yï¬ m=ÂnQ CGR l¥ÝlL# • kXY¬ WÀ ytqm«ù xég¤Â xgLGlÖ¬cWN y=rsù mœ¶ÃãCN t>kRµ¶ãCN kSRöT/kzrÍ lmk§kL# 15.2 y¥Swg© mSfRèC mœ¶ÃãC wYM t>kRµ¶ãC k¸ktlùT y¥Swg© mSfRèC WS_ xNÇN wYM kzþà b§Y xàLtW sþgßù XNÄþwgÇ YdrUL”” • h/ lm«gN y¥YÒL sþçN# • l/ lm«gN ymlêwÅ XÝ l¥GßT xLÒL sþL wYM sþ¬È# • ¼/ mœ¶ÃWN/t>kRµ¶WN/«Gñ bo‰ §Y l¥êL y_g wÀW sþUnN wYM kFt¾ sþçN# lzþHM MKNÃT”• mœ¶ÃW kt«gnM bº§ bqÈY y¸s«W xgLGlÖT xnSt¾/tmÈÈŸ/ ÃLçn Sl¸çN# • kxÄþsù k¸tµW mœ¶Ã YLQ yåPÊ>N wÀW lþbL_ Sl¸CL# • mœ¶ÃW kt«gnM bº§ XNµ* bþçN MR¬¥ntÜ bÈM ZQt¾ lþçN Sl¸CL# • • • • m/ MR¬¥ntÜ sþqNS ¿/ mœ¶ÃW sþ«Í wYM sþzrF r/ mœ¶ÃW GLA bçn wYM ÆL¬wq MKNÃT bl¤§ oLÈN ÆlW xµL sþwsD# s/ mœ¶Ã TRF sþçN Ãlo‰ sþqm_# 15.3 mœ¶ÃãCN/t>kRµ¶ãCN/y¥SwgD QdM tktL • የመሳሪያ አስተዳደር እና ጥገና የስራ ሂደት አዋጭነት በኦፊሰሮች በሚቀርበው መረጃ መሰረት ጥናት በመስራት mœ¶ÃW XNÄþwgD የዉሳኔ ሃሳብ ለመሳ/አስ/ጥ/ጽ/ቤት ያቀርባል # • ጽ/ቤቱ ሲያምንበት _Ãq½W በማኔጅመንት tmRMé Y{DÝL/WDQ YçÂL”” • y¥ስwg© zÁãC YwsÂlù • y¥SwgD o‰W YµÿÄL • ymœ¶ÃW mZgB wQ¬êE tdRgÖ mœ¶ÃW kmZgB Ysr²L 16. ymœ¶ÃãCN ymtkþà ስርአት • 1/ Ãrj lþወgÇ y¸gÆcWN mœ¶ÃãC t>kRµ¶ãC ö«‰ b¥µÿD KTTL ¥DrG mr©WN wQ¬êE ¥DrG# ያስፈልጋል፡፡ • 2/ ymœ¶ÃãCN ymtkþà PéG‰M ytৠl¥DrG ወይንም • ymœ¶ÃãCN/t>kRµ¶ãCN yÞYwT ¬¶K btsÈcW yÞYwT ¬¶K Qጽ WS_ bTKKL mZGï mÃZ# • ymœ¶ÃãCN/t>kRµ¶ãCN hùn¤¬ bmk¬tL b¥_ÂT y_g wÀÃcW km«N b§Y kF ÃlùTN yMRT W«¤¬cW dGä XÃzqzq y¸ÿDTN mœ¶ÃãC XNÄþhùM l¤lÖC ytššlù mœ¶ÃãC bm¿‰¬cW MKNÃT gþz¤ ÃlfÆcWN mœ¶ÃãC lYè በ¥wQ የትንተና ጥናት በማካሄድ ለውሳኔ ማቅረብ፡፡ • SlçnM mœ¶ÃãC bxScµ*Y µLtqy„ bMRT B²TM çn b_‰T kl¤§W UR mwÄdR Sl¥YÒL kgbà Wu mçN YmÈL”” SlzþH ynb„T mœ¶ÃãC xgLGlÖT Xys«ù bþçnùM mqyR YñRÆcêL”” 17. mú¶ÃãCN kNBrT KFL SlmrkB bgþz¤ÃêE ll¤§ xµL Sl¥rµkB • • • • • መሳሪዎችን የድርጅቱን ከፍተኛ ሀብት የያዙ በመሆናቸው በከፍተኛ ጥንቃቄ ምዝገባ ሊደረግባቸው ይገባል፡፡ ማናኛዉም አድስ ተገዝቶ የመጣን መሳሪያ በንብረት ክፍል ገቢ ሳይሆን በኦፕሬተሮች እንዲሰጥ መደረግ የለበትም፡፡ በመሳሪያ አስተዳደርና ጥገና ጽ/ቤት ስር ባሉ ንብረት ክፍሎች በድርጅቱን ንብረት መመሪያ መሰረት የገቢና የወጭ ስራ ይሠራላቸዋል፡፡ በዚህም ጊዜ ከመሳሪያው ጋር ያሉ አክሰሰሪዎች በተገቢዉ መንገድ ተዘርዝረው መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡ ገቢ በሚደረጉበት ወቅት የመሳሪያ አስተዳደር በሚመለከታቸዉ ባለሙያዎችና ሃላፊዎች ተረጋግጦ ለንብረት ክፍል ማስተላለፍ ይኖርበታል፡፡ መሳሪያዎች በዋናነት ወጭ መሆን ያለባቸው በድርድቱ ቋሚ ሠራተኛ መሆን ይገባቸዋል፡፡ ነገር ግን በመሳሪያዎች ቁጥር ቋሚ ሠራተኛ የማይኖር ከሆነ በኮንትራት ሠራተኛ ወጭ ሊደረጉ ይችላሉ ይህም የሚሆነዉ የስራ ሂደቱ ሲፈቅድ ብቻ ነዉ፡፡ በኘሮጀክት ደረጃም ሆነ በዋና ምስሪያ ቤቶች ላይ የመሳሪያዎች እርክክብ በጊዜያዊነት ሊፈጸም ስለሚችል ቀደም ሲል ከንብረት ክፍል ወጭ በተደረገበት ሠነድ መሠረት ንብረቶችን የመሳሪያ አስተዳደር ኦፊሰሮች/የፕሮጀክት ሃላፊዎች/ ያሉበት አረካካቢ ኮሚቴ የሚያስፈልገዉን ምልከታዎች በማድረግና ተጨማሪ ንብረቶች ያሉትን በቅጹ መሰረት ብዛታቸውን በማስቀመጥ ተረካቢንና አስረካቢን በማፈራረም በጊዜያዊ ቅፅ ሊያስረክቡ የገባል እንጅ ያለምንም ያስረክባሉ፡፡ ቅፁም 4 ኮፒ እንዲኖረው ይደረጋል፡፡ • ለአስረካቢ • ለተረካቢ • ለመሳሪያ አስተዳደር ክፍል ፋይል ተደርጎ የሚቀመጥ • ለመሳሪያ ንብረት አስተዳደር እንዲደርሳቸው ይደረጋል፡፡ በጊዜያዋነት ተረክቦ ሲሠራብት ሊቆይ የሚችለው አስረካቢው ተመልሶ ሊረከብ የማይችል ከሆነ ቢበዛ ለአንድ ወር ይሆንና እስከዚህ ቀን ድረስ አስረካቢዉ ካልተረከበ ወደ ንብረት ገቢ ሆኖ ተረካቢዉ በሰነድ እንዲያወጣዉ መደረግ ይኖርበታል፡፡ በጊዜያዊነት የተረከበው አካል በማንኛውም ሁኔታ በንብረቱ ላይ ጉዳት ቢያደርስ ለደረሰው ጉዳት ተጠያቂነት አለበት ፡፡ ይህም በድርጅቱ የዲስኘሊን መመሪያና በንብረት አስተዳደር መመሪያ መሠረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡ 18. የመድን ሽፋን ቦሎና ልዩ ልዩ ፈቃዶችን ሰለማከናወን • በድርጅቱ የመድን ሽፋን የሚያስፈልጋቸው መሳሪያዎችን በመለየት በሂደቱ ሲታመንባቸው ለዚህ ስራ የተመደቡ ኦፊሰሮች የመድን ዋስትና ሽፋን በየአመቱ የበጀት አመቱ ከመጀመሩ በፊት እንዲያገኙ ማድረግ ይገባል፡፡ የመድን ሽፋን ተለጣፊ ከተዘጋጀ በኋላ ለኦፕሬተሮች በማስፈረም ማስረከብና እንዲለጥፉ መደረግ ይኖርበታል፡፡ • የአመታዊ የተሽከርካሪ ምርመራ የመንገድ ትራንስፖርት የበጀት አመቱን የምርመራ ጊዜ በሚያወጣው የጊዜ ገደብ ማስመርመር ይገባል፡፡ በተለያዩ ጊዜያት አዳዲስ መሳሪያዎች ሲገዙ ለማሽከርከር የተለያዩ ፈቃዶችን እንዲወጣላቸው ተደርጐ በአጭር የጊዜ ገደብ ወደ ስራ መሰማራት አለባቸው፡፡ • የባለቤትነት መታወቂያ/ሊብሬ/ የሌላቸዉን መሳሪያዎች በወቅቱ እንዲኖራቸዉ ማድረግ ይገባል፡፡ ሊብሬዉ ታትሞ እንደመጣ ንብረት ክፍል ገቢ በማድረግ ለስራ በሚፈለግበት ሰዓት እንዳስፈላጊነቱ ወጪ ተደርጎ አለያም በትዉስት ከንብረት ክፍል በመረከብ ሊሰራ ይገባል፡፡ • የሰሌዳ ቁጥር የሚወጣላቸዉን መሳሪያዎች ወደስራ እንዲሰማሩ በወቅቱ ማዉጣት ይገባል፡፡ በስራ ወቅት ለሚጠፋ ሰሌዳ ወዲያዉኑ ኦፕሬተሩ ሪፖርት እንዲያደርግ በሶሰት ቀን ዉስጥ ደግሞ የፖሊስ ሪፖርት እንዲመጣ ተደርጎ የጠፋበትን ምክንያት ቀርቦ በስራ ሂደቱ ተገምግሞ ዉሳኔ ሲሰጥበት ብቻ እንዲታተም መደረግ አለበት፡፡ 19. የኪራይ መሳሪያዎች ክትትልና ቁጥጥር • የስራ ሂደቱ በድርጅቱ ውሰጥ የሚሰሩ ስራዎችን መሸፈን ካልቻለ የደንበኞችን ፍላጐት ለማሟላት በውጭ መሣሪያዎች በኪራይ እንዳይገቡ በማድረግ እንዲሸፍን ያደርጋል፡፡ በመሆኑም ከውጭ መሣሪያዎችን እንዲገቡ ሲደረግ ፍላጐቶቹን በመሣሪያ አስተዳደር ባሉ ሰራ በድርጅቱ መሳሪያዎች የማይሸፈን መሆኑን ለመሣ/ግዥ/ፋይ/ን/አስ/ደ/የስ/ሂደት በኪራይ እንዲገቡ ማስታወሻ እንዲፃፍ በማድረግ እንዲሟሉ መደረግ ይኖርበታል፡፡ • በኪራይ የተመደቡት መሳሪያዎች በስራ ላይ አቅማቸው ደካማ ሆኖ ከተገኘ በቀጥታ ለመሳሪያ አስተዳደር ስለሁኔታው በማስታወሻ በመግለጽ በዉሉ መሰረት በምትኩ ሌላ እንዲተካ ማድረግ ተገቢ ነው እንጅ እስከነ ድክመቱ ይዞ ድርጅቱን ላልተገባ ወጭ መዳረግ አይገባም ተጠቃሚዉም ዉል ከያዘዉ አካል /ከመሳሪያ አስተዳደር/ ጋር ሳይነጋገር የመሳሪያዉን ዉል በቀጥታ ማቋረጥ አለያም ስራ ማስቆም አይገባም፡፡ • ከዚህ ቀጥሎ ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች የሚሆኑት፡– ከመሳሪያ ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስ/ሂደት በሚላክ ማስታወሻ መሰረት የተላኩትን መሳሪያዎች • ቴክኒካል ብቃታቸውን ማረጋገጥና፣ሲገቡ ነዳጅ ሙሉ አድርገዉ ስራ እንዲጀምሩ ማድረግ፣ስታንዳርድ መስራት፣ መነሻ ኪሎሜትር/ሰኣት እንዲመዘገብና ሌሎች አስፈላጊ የሚባሉ በተዘጋጀዉ የቴክኒክ መመርመሪያ ቅጽ መሰረትና በየጊዜዉ በሚሰጥ አቅጣጫ መሰረት ስራ እንዲጀምሩ ማድረግና ሲወጡ የተጠቀሙትን ነዳጅ በማስላት አለያም በሚጠቀመዉ አካል እንዲሰላ በማድረግ እዳ ካለባቸዉ ከክፍያ እንዲቆረጥ ማድረግ/ማስደረግ/፡፡ – ወደ ስራ የተሰማሩ መሣሪያዎችን በቀን ውስጥ መስራት የሚገባቸውን የድርጅቱን ስራ ባግባቡ እየሰሩ መሆናቸውን መከታተልና በየጊዜው የሚጠቀሙትን ነዳጅ እየገመገሙ መቆጣጠር ያስፈልጋል፡፡ – በዋናው ቢሮና በቅርብ ኘሮጀክቶች የተመደቡ መሣሪያዎች በከተማ ውስጥ ያላቸውን 20. የመሳሪያዎች የስራ ሪፖርት አቀራረብ • የስራ ሪፖርት ማንኛዉም የሂደቱ አባላት በተለያዩ ጊዚያት ያከናወናቸዉን ተግባራት ለሚመለከተዉ አካል ማሳወቅ የሂደቱ ስራ ምን ላይ እንዳለና ምን ላይ አተኩሮ መስራ እንዳለበት ለመነጋገር አይነተኛ መሳሪያ መሆኑን ማመንና ተግባራዊ ማድረግ የሚጠበቅ ተግባር አደርጎ መዉሰድ ተገቢ ነዉ፡፡ ሪፖርት አቀራረቡ ተጠቃሚ አካላት ጋር ተመሳሳይና ወጥ መሆን አለበት ያቀራረቡም ሁኔታዉ ተመጋጋቢ እንዲሆን ይጠበቃል፡፡ • የነዳጅ ፣የጐማ፣ አደጋ፣ ገቢ የመሣሪያ አፈፃፀም ልዩ ልዩ ወጭዎች የተሰሩ ስራዎች ወዘተ ሲሆኑ በኘሮጀክቶችና በቅ/ጽ/ቤቶች ወር በገባ እሰከ 3 ቀን በዋናው ቢሮ እስከ 5 ቀን ተጠናቅሮ ለሂደቱ ቀርቦ ለጽ/ቤቱ እስከ 7 መላክ • ወር በገባ ባሉት ሶስት ተከታታይ ቀናት ያለምንም ቀስቃሽ አስቦ ሪፖርት መስጠት ይገባል • በሪፖርቱ ሰዓት የሚሰጠዉ መረጃ ትክክለኛ መሆን አለበት፡፡ • ሪፖርቱ ሲሰጥ ሎግቡኩ ዋናዉና ኮፒዉ ላይ በሚገባ መዘጋቱን የሚያሳይ ምልክት የወር ሪፖርት የተዘጋ በሚል የተዘጋበት ቀን ማስቀመጥ 21. ቅጻቅጾች • ለሂደቱ የተለያዩ መረጃዎችን ለማሰባሰብና የስራ ትዕዛዞችን ለማስተላለፍ የሚከተሉት ቅጾች በስራ ላይ እንዲውሉ መደረግ ይኖርባቸዋል፡፡ እነዚህን ወይንም አዲስ ሌሎች ቅጾችን ቀይሮ መጠቀም ሲፈለግ ሂደቱ በቃለ ጉባኤ ተወያይቶ ሲያፀድቃቸው ብቻ በስራ ላይ እንዲውሉ መደረግ ይኖርበታል፡፡ • የበር መውጫ ቅጽ • መሳሪያው ከግቢ/ከፕሮጀክት/ካምፕ እንዲወጣ የሚደረግበት ነው • የመዘዋወሪያ ቅጽ • የመሳሪያ አጠቃቀም መቆጣጠሪያ ደብተር ሎግ ቡክ • የመሳሪያዎች መመዝገቢያ ቅጽ • የመሳሪያዎች የሰሩበትን ሰዓትና የክፍያ መከታተያ /Timesheet/ቅጽ • ሌሎችም 22. ውጤት ተኮር እቅድ እና ውጤት አሞላል • የውጤት ተኮር ዕቅድ ማለት ሰራተኞች በሚሰሩት የሥራ ዘርፍ በተሰጠው ስራ ምን እንደሚጠበቅበትና ማሳየት ያለበትን የባህሪይ ብቃት መመዘኛ የያዘ ነው፡፡ ይህም በአመት ሁለት ጊዜ የሚሰጥ ሲሆን ይህ ተግባር አልተከናወነም ማለት በሰራተኛዉ ላይ ሊያገኛቸዉ የሚገባ ጥቅማጥቅም የሚያሳጣ ይሆናል፡፡ • የውጤት ተኮር እቅድና ውጤት የሚሞላው ልዩ መመሪያ አስካልተሰጠ ድረስ ኦኘሬተሩን በሚያስተዳድረው እና በሚያሰማራው የቅርብ ሃላፊ በመሳሪያ አስተዳደር ኦፊሰሮች ይሆናል፡፡ አሞላሉም በየጊዜዉ ሰራተኛዉ ከተገበራቸዉ ተግባራትና ከሚልካቸዉ መረጃና ከቅርብ ሃላፊዎች በሚሰጥ መረጃ መሰረት ይሆናል፡፡ • ውል የሚያዘው በአመት ሁለት ጊዜ ሲሆን የመጀመሪያው ግማሽ አመት ከሃምሌ 1 እስከ ታህሳስ 30 ሲሆን ኦኘሬተሮቹ ከሃምሌ1 ሃምሌ 5 ብቻ ውል ይዘው ስፈራረሙ የሁለተኛ ግማሽ አመት ደግሞ ከጥር 1 እስከ ሰኔ 30 ነው ውል የሚያዘው ከጥር 1 አስከ ጥር 5 ብቻ ይሆናል፡፡ ስለዚህ ሁሉም ሰራተኛ ባለበት ቦታ ሁሉ እነዚህን ጊዜያት ጠብቆ መያዝና የአፈጻጸም ዉጤቱን 23. ከሌሎች የሥራ ሂደቶችና ከደንበኞች ና ኦፕሬተሮችጋር የሚኖር የግንኙነት አግባብ • የሥራ ሂደቱ ሥራን ለማቀላጠፍ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከኮንስትራክሽን የሥራ ሂደትና ከሌሎች ደጋፊ የሥራ ሂደቶች ጋር አሰፈላጊ በሆነ ጊዜ ግንኙነት በመፍጠር ይሰራል፣ • ከጽ/ቤቱ ጋር አሰፈላጊ በሆነ ጊዜና መንገድ መረጃ ይለዋወጣል፡፡ • ደንበኞችም ሆኑ አጋር አካላት የሥራ ሂደቱን ሃላፊና ባለሙያዎችን በማግኘት ድርጅቱን የማይጎዳና የተፈቀደን መረጃ ማግኘት ይችላሉ፣ 24. የአደጋ ሪፖርት አደራረግ • መሳሪያዎች yግጭት ወይም ymገልበጥ ድንገተኛ አደጋ ሲያጋጥማቸዉ ወዲያዉኑ አደጋዉን በአካባቢ ለሚገኝ የትራፊክ ፖሊስ እና l¸k¬tlý åðsR/yQRB ¦§ð ማሳወቅ ይgÆL”” • bGuT wYM bmgLb_ xdU y¸dRSÆcWN t>kRµ¶ãC mœ¶ÃãC yxdU yGuT hùn¤¬ b¥yT ydrsWN gùÄት bmgMgM gùÄtÜN የመሳሪያ አስተዳደር ኦፊሰሮች ከጥገና ባለሙያዎች ጋር በመሆን bgNzB YtMÂL”” • በተጨማሪ የግጭቱ ምክኒያት b±lþS btrUgt mr© ሪፖRት መደረግ አለበት”” መሳሪያዉ ኢንሹራንስ የተገባለት ከሆነ አደጋዉ በደረሰ በ24 ስአት ውስጥ ሪፖርት መደረግ አለበት”” µLtdrg KFÃýN åPÊt„/åðs„ §Y y¸ÃRF YçÂL”” Cont… • xdU ydrsÆcW t>kRµ¶ãC mœ¶Ããች bxÍÈŸ t«GnW btmdbùbT o‰ §Y XNÄþ¿¥„ åPÊt„ åðséC _rT ¥DrG YgÆL”” • xdU Ãdrsù åPÊtéC YzWT ynbr t>kRµ¶ mœ¶Ã t«Gñ XSkþwÈ DrS xSf§gþýN mr© ksጡ b¦§ _ͬcW lgþz¤W ÆYrUg_M Ãlo‰ XNÄYqm«ù y›mT fÝD µ§cW fÝÄcWN XNÄþwSÇ YdrUL”” fÝD kl¤§cW Wœn¤ XSk¸s_ DrS lgþz¤W bq§L tmœœY o‰ §Y tmDbW xgLGlÖT Xys«ù XNÄþö† YdrUL”” • x>kRµ¶W _Ít¾ xlmçnù bt½KnþK ቡድኑ/bT‰ðK ±lþS/b÷¸t½/ sþrUg_ xdU ydrsbT t>kRµ¶/ mœ¶Ã _g kt«Âqq bzþÃW §Y tmDï XNÄþ¿‰ YdrUL”” • x>kRµ¶W/åPÊt„ bt½KnþK ቡድኑ /bT‰ðK/b÷¸t½/ _Ít¾ mçnù ktrUg« tgbþWN xStÄd‰êE XRM© XNÄþwsDbT YdrUL”” kzþÃM b¦§ ymú¶Ã xStÄdR b¸mDbý mú¶Ã §Y XNÄþs‰ YdrUL”” 25. የጥገና አይነቶችና የአፈጻጸም ጊዜ • mk§kL ጥገና – bmkþÂW ygùø kþlÖ »TR wYM mœ¶ÃW b¿‰W yo‰ s›T ytm¿rt mçN xlbT፡፡ wÄþÃýnù mጠgN xlÆcý”” – bÑlù gùLb¬cW mo‰T XNÄþClù XNÄþhùM yxgLGlÖT XD»ÃcW XNÄþ‰zM bXQD bPéG‰M y¸f{M y_g tGÆR ný”” – wd xdg¾ BL>T Ãm‰L፤ kFt¾ kþú‰N tጠያቂ ያደርጋል ፡፡ – በሎግ ቡኩ ላይ የተደረገበት ቀንና የጥገና አይነት በምርመራዉ ላይ ሊቀመጥ ይገባል፡፡ • DNgt¾– BL>T b¸ÃU_MbT gþz¤ ለሚከታተሉ låðséC/l_g ¦§ðãC/ b¥úwQ èlÖ tጠግኖ ወደ ስራ እንዲገባ ማድረግ ይገባል”” • xm¬êE - በስራ ወቅት የተለያዩ ብልሽቶች ሲደርሱ ነገር ግን በመሳሪያዉ ላይ በወቅቱ ባይጠገኑ/ቢቆዩ/ ጉዳት የማያደርሱ ብልሽቶችና ጥገናዎች ሲኖሩ ስራ በማይኖርበት ሰዓት የመሳሪያዉን ብልሽት ለመቅረፍ/አቅሙን ለማሻሻል የሚdrG ይሆናል”” ¥úsbþÔ- ¥N¾ýM åPÊtR SM¶T kሰጠዉ ኦፊሰር ጋር ሳይነጋገር በራሱ ፈቃድ ወደ ጋራጅ lmÿD y_g mጠየቂያ ቅጽ በመዉሰድ መግባት የለበትም”” ኦፊሰሮችም ጥገናዉ አሳማኝና በምትኩ ሌላ የስምሪት ትክ የሚያስፈልግ መሆኑን እytረጋገጠ ወደ ጋራዥ bእንስፔክ>N bùDnù ተደርገዉ ማስገባት ይኖርባቸዋል”” bሚወጡበትንም gþz¤ y_gÂý _‰T töÈȶãC kåðséC UR bmçN åPÊt„M xrUGõ XNÄþÃwÈ ¥DrG ያስፈልጋል፡፡ 26. ኪሎ ሜትር/ ሰዓት ቆጣሪያቸዉ የማይሰራ መሳሪያዎች በሚመለከት • ኪሎ ሜትር/ ሰዓት ቆጣሪያቸዉ የማይሰራ መሳሪያዎች ተበላሽተዉ ሲመጡ የተበላሹበትን ምክንያት በሚገባ ይመረመራል;; የተበላሸበትን ምክንያት በኦፕሬተር ችግር መሆኑና አለመሆኑ በማጣራት ለሚመለከተዉ አካል ማሳወቅ ይገባል;; ብልሽቱ ከተረጋገጠ በሃላ ባፋጣኝ መሰራት የሚችል መሆኑን ከጥገና ጋር ክትትል በማድረግ ማረጋገጥና ጥገናዉ ቶሎ የማይፈጸም መሆኑን አሳማኝ መረጃ ካለና መሳሪያዉ ስራ ማቆም የማይችል ሁኔታ መኖሩን በማረጋገጥ ወደ ስራ ለማሰማራት ልዩ ክትትል ከሚያሰማራዉና ከሚያሰራዉ አካል ጋር • ኪሎ ሜትር/ ሰዓት ቆጣሪያቸዉ የማይሰራ መሳሪያዎች ወደ ስራ ከመሰማራታቸዉ በፊትና በስራ ላይ እያሉ የሚከተሉትን ስራዎች ማከናወን ይገባል፡፡ • መሳሪያዉ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ሲዘዋወር የሚሄድበት ቦታ ርቀት መሰረት በማየት በነዳጅ አጠቃቀም ስታንዳርድ ታስቦ ነዳጅ መሙላት ይገባል፡፡ • የሰዓት ተቆጣጣሪ ላላቸዉ መሳሪያዎች የሰዓት ተቆጣጣሪዉና የሚያሰራዉ ሃለፊ ያሰሩበትን ሰዓት ብዛት በሎግ ቡክና በታይም ሽት በሚገባ እንዲይዙ በማድረግ የነዳጅ ፍጆታቸዉ በሰሩበት ሰዓት በማሰብ የነዳጅ አጠቃቀማቸዉን መከታተል ይገባል፡፡ • ሌላኛዉ አማራጭ የሚሆነዉ በአንድ ፕሮጀክት ላይ ተመሳሳይ ስራ የሚሰሩ አንድ አይንት መሳሪያዎች ከሆኑ የሰዓት ተቆጣጣሪ/ኪ.ሜ ቆጣሪ ያለዉ በሚሞላለት ጊዜ አብሮ የነዳጅ ፍላጎቱ ተመሳሳይ መሆኑን መከታተል ያስፈልጋል፡፡ 27. ችግሮች ሲከሰቱ የአፈታት ስልታቸው • በሥራ ሂደቱ ውስጥ የሚከሰቱ ችግሮች ሲያጋጥሙ በቅድሚያ በራሱ በሂደቱ ውስጥ ጊዜ ሳይሰጣቸው በተዋረድ በውይይት ይፈታሉ፣ • በሥራ ሂደቱ ስብሰባ ላይ በኦፊሰሮች የተከሰቱ ችግሮች ዉሳኔ የሚያስፈልጋቸዉ ሲሆን ለችግሮቹ መፍትሔ በጋራ ይቀመጣሉ ዉሳኑዉን በቅርብ የስራ ሃለፊ ማወቅ ያስፈልጋል፡፡ • በስራ ሂደቱ በኩል ካልተፈቱ ለጽ/ቤቱ ማኔጅመንት በማቅረብ የመጨረሻ እልባት እንዲያገኝ ይደረጋል፣ ክፍል-4 እቅድ 1. MN Y¬qÄL • • • • • • • የሚገዙት ኪ/ሜ /ሰዓት የሚጠቀሙትን ግብዓቶች የሰዉ ሃይሎቻችን gbþ wÀ y¸tkù mú¶ÃãC y¸wgÇ mú¶ÃãC 2. Why develop a plan? To guide and achieve improvement To manage the effects of change Fostering a sense of teamwork within your organization To provide opportunities for growth and professional advancement Strengthening relationships with your customers Copyright © 2008 Mercury Associates, Inc. and Fleet Software & Services, Pty Ltd. All rights reserved. 3. Who should know about your plan? All of your employees All of your customers Upper management 239 4. Overview of Planning Process 1. Define Your Enterprise 8. Measure Results 2. Determine Limits of Authority and Responsibility 7. Reengineer and Implement 3. Identify Strengths and Weaknesses 4. Prioritize Areas for Improvement 6. Develop Action Plans 5. Define Improvement Strategies 9. Refine/Define New Strategies