Uploaded by dagi abe

ፋይናንስ ምላሽ ደብዳቤ - final - 3

advertisement
ቀን
Date
ቁጥር
No
ለፋይናንሺያል ኮንትሮለር ፈንድ አስተዳደር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ
አዲስ አበባ
ጉዳዩ፡- የደንበኞች የኤሌክትሪክ ወርሃዊ ፍጆታን ማቀናነስን ይመለከታል፡፡
በቀን 12/02/2014 በቁጥር 003.14 ፣ በቀን 02/02/2014 በቁጥር 001.14 በተጻፈ ደብዳቤ በብራንች እና ኢፔይመንት አማካይነት ደንበኞች የወር ፍጆታ ሒሳባቸውን ክፍያ የፈጸሙትን በየአገልግሎት ማዕከላቱ
በተከፈቱት ባንክ ሒሳብ ቁጥር ገቢ የተደረጉትን ሲስተም ላይ አለመቀናነሳቸውን እና መሰረዝ የሚገባቸውን
ክፍያዎች አረጋግጣችሁ ኤስ.ኤ.ፒ. ሲስተም ላይ እንዲስተካከልላቸው የደንበኞችን ዝርዝር መላካችሁ
ይታወቃል፡፡
በመሆኑም በተላከው ዝርዝር መሠረት ሲስተም ላይ የማስተካከያ ስራ የተከናወነላቸውን ደንበኞች ሪፖርት
አያይዘን ልከናል።
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ፡
ለ አይ.ሲ.ቲ. ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
አዲስ አበባ
የተጫነ
የውስጥ ማስታወሻ ቁጥር
001/14
ሪጅን
አዲስ አበባ
ደቡበ ሪጅን
ኦሮሚያ
003/14
ድምር
ከፋይናንስ የደረሰ መረጃ
ከደንበኞች ሒሳብ ላይ የተቀናነሰ
ሳይቀናነስ የቀሩ
የደንበኛ ብዛት የገንዘብ መጠን
የደንበኛ ብዛት የገንዘብ መጠን
የደንበኛ ብዛት የገንዘብ መጠን
መግለጫ
14
1,066,151.75
12
1,018,109.58
2
48,042.17
already found on SAP & invoice not found
111
1,983,235.76
98
1,706,393.01
13
276,842.75
no invoice found & already found on SAP
125
3,049,387.51
110
2,724,502.59
15
324,884.92
Download