Uploaded by haftamuag

የሰው አልባ አውሮፕላን አስፈላጊነት እና ነባራዊ ሁኔታ

advertisement
በመከላከያ ኢንዱስትሪዎች ኮርፖሬሽን
የደጀን አቪዬሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ
የUAV ትጥቅ ስልታዊ ኣስፈላጊነት እና
የቴክኖሎጂው ነባራዊ ሁኔታ
ነሓሴ 2012 ዓ.ም
ቢሾፍቱ - ኢትዮጵያ
መግቢያ
ያለንነት ዘመን የሰው ኣልባ ቴክኖሎጂ ከፍተኛ ደረጃ
የደረሰበት መሆኑ ይታወቃል።ይህንን የዘመኑ የቴክኖሎጂ
ውጤት ሃገራት እንደየኣስፈላጊነቱ በተለያዩ
ዘርፎች
ሲያውሉት እና እየተጠቀሙበት ይገኛሉ።
ከጠንካራ የመከላካያ እና የደህንነት ግንባታ፤እስከ ተለያዩ
የሲቪል እና ንግዳዊ ኣገልግሎቶች፤ከእርሻ እስከ ተለያዩ
የኢንዱስትሪ ኣገልግሎቶች ወዘተ ሲገለገሉበት ይታያል።
በመሆኑም ይህ ኣጭር ፕረዘንቴሽን “የUAV ትጥቅ ስልታዊ
ኣስፈላጊነት ዓለማዊ ነባራዊ ሁኔታ” በሚዳስ መልኩ
ቀርቧል።
ዓላማ
ዓለማችን የደረሰችበት የሰው ኣልባ የቴክኖሎጂ ውጤት በመዳሰስ
ከሃገራችን ነባራዊ ሁኔታ ኣኳያ ለተለያዩ ኣገልግሎቶች የሚውሉ
ሰው ኣልባ ኣውሮፕላኖች ለመጠቀም የሚያስችል ልንከተለው
የሚገባን ኣቅጣጫ መጠቆም።
ግብ
በደጀን አቪዬሽን ኢንዱስትሪ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ
ሲንቀሳቀስባቸው ከነበሩ ፕሮጀክቶች “የሰው ኣልባ” ፕሮጀክቶች
ተጠቃሽ ነው። በመሆኑም ተቋሙ እስካሁን ያካበታቸው
ተመኩሮዎች እና ሃብቶች በማቀናጀት ጊዜው የሚጠይቀው
እንቅስቃሴ ለማድረግ መዘጋጀት፤ ይህንን ፕሮጀክት በተሻለ
የቴክኖሎጂ ኣመራር/ኣስተዳደር ሂደት በመከተል የተቀመጠው
ዓላማ ማሳካት፡፡
 በተለያዩ የሰራዊታችን ክፍሎች የግዳጅ ባህርያቸው በመለየት ለግዳጅ ኣፈፃጸም
ኣጋዥ አቅም እና ብቃት ያላቸውን የሆኑ ሰው ኣልባ አውሮፕላኖችን በማስታጠቅ
የሰራዊታችንን አቅም ማሳደግ አስፈላጊ እና ጊዜ የማይሰጠው ጉዳይ በመሆኑና
ይህንን ድርብ ሃላፊነት ደግሞ ኢንዱስትሪያችን ሊወስደው ከሚገባ ተልእኮዎች
ኣንዱ በመሆኑ
በመውሰድ የተለያዩ የሰው አልባ አውሮፕላን ስኳድሮኖችን
ለማደራጀትና የሰው ሀይል ለማሰልጠን ብሎም የመከላከያ ሰራዊታችን
የሀገራችንን ሰላም በመጠበቅ እንዲሁም ከፍተኛ የውጪ ምንዛሬን በማስቀረት
በፍጥነት እየተመዘገበ ያለውን የሃገሪቱ ሁለንተናዊ ለውጥ ለማስቀጠል የደጀን
አቪዬሽን ኢንዱስትሪ ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ ሃገራዊ አስተሳሰብ
የመስኩ ተዋናይ እንዲሆኑ ማድረግ::
በሃገሪቱ አራቱም አቅጣጫዎች እንደ አስፈላጊነቱ ዩኤቪ ቤዞች ማደራጀት
UAVs
ሰሜን
ምዕራብ
ማዕከላዊ
ደቡብ
ምስራቅ
የሁኔታዎች ግምገማ
 በሰው አልባ (UAV) አውሮፕላን ቴክኖሎጂ የማልማት እና ባለቤት የመሆን ጉዳይ ላይ
ከሶስት አቅጣጫ መገምገም ተገቢ ይሆናል፡፡ እነርሱም፡
 ከቅርብ (Market Demand) አኳያ ፣ በአከባቢያችን ያለው የቴክኖሎጂው
የእድገት ደረጃ በመገምገም የዘርፉ ማእከል መሆን የሚያስችለን መልካም ኣጋጣሚ
መኖሩ።
 ከሩቅ ኣካባቢ አኳያ፣ መንግስታችን በመላው ዓለም ካሉ በዘርፉ ከፍተኛ የእድገት
ደረጃ የደረሱ ሃገራት ጋር ያለው መልካም ዲፕሎማሲያዊ ግኑኝነት እና የሃገራቱ ተባብሮ
የመስራት ፍላጎት/ዝግጁነት።
ከውስጥ አቅም (Production) አኳያ ፣ ከቴክኖሎጂው
ጋር የተዋወቀ
የሰው
ሃይል፤ለሥራው መነሻ የሚሆን ግብአት መኖሩ (ከፋሲሊቲ እና ተዛማጅ ጉዳዮች
አንጻር)።
ከቅርብ የምርት ገበያ ፍላጎት ሁኔታ
 በሀገራችን ኢትዮጵያ ከዩኤቪ ቴክኖሎጂ ጋር በተያያዘ ከደጀን ኣቬሽን የተሻለ እምቅ
ኣቅም ያለው ባለመኖሩ የመንግስት ተመራጭ ተቋም ነን፡፡
 ከተለያዩ የቴክኖሎጂው አምራች ሀገሮች ጋር በቀላሉ የስራ ግንኝነት በመፍጠር
ቴክኖሎጂው የራሳችን የማድረግ እድሉሰፊ በመሆኑ።
 በሃገራችን ውስጥ የጠክኖሎጂው ውጤት እምብዛም ያላደገ በመሆኑ ለወደፊት ሰፊ
የገበያ ድርሻ ሊኖረን የሚያስችል ምቹ ሁኔታ በመኖሩ።
 ከትርፉ ባሻገር የመከላከያና የደህንነት አቅማችን ከማንኛውም ተፅዕኖ ማላቀቅ
መቻሉ፡፡
 ምርቱን በማምረት ከፍተኛ የሆነ የውጪ ምንዛሬ ከማዳን አንፃር ምርቱን ተፈላጊ
መሆኑ ፡፡
በገበ ያ ያሉ የተለያዩ የሰው ኣልባ ኣማራጮች
1. ፕሮዴተር ሰው ኣልባ ኣውሮፕላን
የፕሮዴተር ሰው አልባ አጭር መግለጫ
 ፕሮዴተር ዕድገት መነሻ የሆነው ግኖት (GNAT) UAV ሲስተም ሲሆን ተመሳሳይ
አቪዮኒክስ እና መካኒካል ሲስተም አሉት::
 ከሳተላይ ዳታ ሊንክ ሲስተም ጋር ተዋህዶ 40 ሰዓት የአየር ላይ ቆይታ ሲኖረው ፤
የቀንና የማታ ፤ ብሎም ወደፊት በርቀት መመልከት የሚያስችል በተጨማሪም ካሜራ ና
SAR ሲስተም ተገጥሞለታል፡፡
የቀጠለ ...........
 አየር ለአየር እና ከአየር ወደ መሬት መዋጋት የሚያስችል መሳሪያ ከሌዘር
ዲዚግኔተርም ጋር ተገጥሞለታል ፡፡ ከ1995 ጀምሮ ፕሬዴተር 65,000 የበረራ
ሰዓት ሲሸፍኑ ከግማሽ በላይ በውጊያ ቦታዎች ሲሆኑ ለምሳሌ፡- ባልካንክ፣
ሳውዝዌስት ኤዥያ እና በመካከለኛው ምስራቅ የዬኤስኤ ና ናቶ ኃይሎችን
በመረዳት ተካፍሏል፡፡
 በአሁኑ ሰዓት በዩኤስኤና በጣሊያን አየር ኃይል በመመራት ላይ ናቸው፡፡
 ፕሬዴተር ብቸኛው የሪከንሰንስ አገልግሎት ምርት ሲሆን በቀንም ሆነ በማታ
በወቅቱ የቪዲዮና የፎቶ መልዕክቶች በማንኛም የአየር ፀባይ በሳተላይት
አማካኝነት ያለምንም የሰው መስዋዕትነት ያቀርባል፡፡ በተጨማሪም የታክቲካልና
ስትራቴጂክ ኢንተለጀንስ አገልግሎት ለኦፕሬሽናል ኮማንደርስ ይሰጣሉ፡፡
አርማመንት ሲስተም
የቀጠለ .....
 ፕሮዲተሮችን ለጦር አገልግሎት የማዋል ፍላጎት ይበልጥ የተጠናከረው
ከመስከረም አንዱ የአሜሪካ የአሸባሪዎች ጥቃት በኋላ ሲሆን ለዚህም
አሸባሪዎችን አድኖ ለመምታት ለተዘጋጀው ዘመቻ ከፍተኛ አገልግሎት
ነበረው፡፡ ኤልፋየር ሚሳኤል በማስታጠቅ ታርጌት/target/ ለይቶ እንዲመታ
በማድረግ ጭምር ተሳትፏል፡፡
 ኤልፋየር በመተኮስ በደርዘን የሚቆጠሩ የታሊባን፤የኣልቃይዳ እና ኣልሸባብ
ተዋጊዎችንና ኣመራሮች በማጥቃት ውጤታማነቱ ኣስመስክሯል፡፡
2. MQ-9 ሪፐር
 MQ-9 ሪፐር ከፍተኛ የበረራ ከፍታ 15.8 ኪሜ. እና የቆይታ ጊዜ 36 ሰዓት
ሲሆን ከፍታው ከከባድ አየር ሁኔታ በላይ እንዲበር ይረዳዋል፡፡
 USAF ሪፐር በፍጥነት ወደ ሥራ በመግባት በ2007 በአፍጋኒስታን ላይ
የውጊያ ሙከራ ተደርጎባቸዋል፡፡
 ከሚሳኤል በተጨማሪ 450 ኪ.ግ. ቦምብ መሸከም ይችላል፡፡ የተሻሻለ
መግደያ ዕይታ ያለው፣ከፍተኛ ርቀት ያለ ታርጌት መለየት የሚያስችል
ሪዞሊሽን ሲስተም ተገጥሞላቸዋል፡፡
 የሄሌ ሰው አልባ አውሮፕላን አምራች ሀገሮች ለመጥቀስ ያህል ፡ዩኤስ
አሜሪካ ፣ እስራኤል፣ቻይና፣ጀርመን ይገኙበታል። በመሆኑም ሃገራችን
ከነዚህ ሃገራት ጋር ካላት ጠንካራ ዲፕሎማሲያዊ ግኑኘት ኣኳያ በጋራ
ለመስራት እና የቴክኖሎጂው ባለቤት ለመሆን ሊያስችለን ይችላል ተብሎ
ይታመናል።
የዩኤቪና ዩሲኤቪዎች አገልግሎት
 በዋነኝነት በወታደራዊ እና ጸጥታ ኣገልግሎት ላይ ያላቸው ሚና:
 ሪኮንሰንሰ/Reconnaisance
 ራዳር ፣ኦፕቲካል ና/ወይም ኤሌክትሮ ኦፕቲካል ሴንሰር አገልግሎት
 መረጃ ለመሰብሰብ
 የሃገር ወሰን ፓትሮል (Border Patroling)
 ሰርችና ሬስኩ (SAR) አገልግሎት
 ሰርቬይንግና ካርታ
 የሰው መስዋዕትነት የማይጠይቅ ውጊያ ለማከናወን
 ኤሌክትሮኒክስ ካውንተር ሜዠርና ኤሌክትሮኒክስ ዌርፈር
 ፋየር ኮንትሮል /ታርጌት ዲዚግኔሽን/
 አርምድ ኮምባት ሮል (UCAV)፡ከአየር ወደ መሬት ፣የአየር ለአየር ውጊያ
፣ሲግናል ሪሌይ
ቴክኖሎጂው የራሳችን ከማድረግ ኣኳያ ያለን የውስጥ አቅም
በተቋማችን ውስጥ የሰው አልባ አውሮፕላን የቴክኖሎጂ ምርት አዲስ
አለመሆኑ
ለምርቱ ግብዓት የሚሆን
 የምርት ቴክኖሎጂ
 ልምድ ያለው የሰው ኃይል
 የማምረቻ መሳሪያዎች እና ፋሲሊቲ በመኖሩ
 የምርት መፈተሻና መሞከሪያ ፊልድ በመኖሩ
 በአይነት የሚቀራረብ የሰው አልባ ምርት ሙከራ የተደረገ በመሆኑ
አጠቃላይ የቴክኖሎጂ ሁኔታ ጥናት
 የቅርብ አካባቢ የምርትና የማምረት ፍላጎት በተመለከተ በሰው አልባ
አውሮፕላን ለምርት ግብዓት የሚሆኑ ዕቃዎች ለማምረት የሚችሉ
አምራች ተቋማት አሉ፡፡ የሩቅ አካባቢ የቴክኖሎጂ አዝማሚያ ከሰው
አልባ አውሮፕላን ምርት ዕድገት መስፋፋት አንፃር በቀላሉ የቴክኖሎጂ
ሽግግር፣ የሰለጠነ ባለሙያና የቴክኖሎጂ ዕውቀት መኖሩ መልካም
አጋጣሚ ተብለው ሊወሰዱ ይችላሉ፡፡
 የሰው አልባ አውሮፕላን ለማምረት የሚያስችል የቴክኖሎጂ ዕውቀት፣
ዲዛይንና የሰው ኃይል፤ፋሲሊቲዎች፤ በተለያዩ የሰው አልባ አውሮፕላን
ምርት ላይ የተገኙ አቅሞች በማቀናጀት ወደ ስራ ለመግባት የሚያስችል
ዝግጁነት መኖሩ፡፡
የሰው አልባ ኦቨርቪው ከግዳጅ አንፃር
ኢንተለጀንስ/ ሪኮነሰንስ ስራዎች
ማፒንግ
(MAPPING)
ታርጌት
ዲዝጅኔሽን
(TARGET
DESIGNATION)
ኢንተለጄንስ/
ሪኮነሰንስ
ታርጌት አኩዚሽን
TARGET
ACQUISITION
ባትልዳሜጅ
አሰስመንት
(BDA)
ሰርቪላንስ ስራዎች
ማዳመጥ
(LISTENING)
ዳይናሚክ ታርጌት
ጅኦስፓሺያል
ሰርቪላንስ
ሰርቪላንስ
ስታቲክ
ታርጌትጅኦ
ስፓሺያል
ሰርቪላንስ
ኤንቢሲ ሴንሲንግ
(NBC
SENSING)
ኢንሰርሽን ስራዎች
ኢንሰርሽን
(INSERTION)
ፔይሎድ ዲሊቨሪ
ሌታል ዊፐን ዲሊቨሪ
ነንሌታል ዊፐን ዲሊቨሪ
ኤሌክትሮኒክ ዋርፌር
ኤሌክትሮኒክ አታክ
ልዩ አገልግሎት
(ኬሚካል እሳት
ማጥፊያ)
ኤሌክትሮኒክ
ፕሮቴክሽን
በሀገር በቀል አምራቾችና አስመጪዎች ሊገኙ የሚችል ዕቃዎች እና አቅሞች
 አቪዬሽን ገመዶችና የመሳሰሉት ከፓወር ኢንጂነሪንግ
 ፓወር ቦርድ፣ የኤሌክትሪክ ቁሳቁሶች ከሃይቴክ ኢንጂነሪንግ
 የሶትፎርናየኢንቴግሬሽንሥራዎች ከሜቴክ ምርምርናልማት፤ከኢንሳ፣ ከኢንጂነሪንግ
ኮሌጅና ፣ ከሌሎች የመንግስትና የግል ተቋማት ማግኘት ይቻላል፡፡
 ከምርት ጋር ተያይዘው ከኛ አቅም በላይ ለሚሆኑ የምርት ግብዓቶች ከአቃቂና
ህብረት ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ጋር በጋራ መስራት ይቻላል፡፡
 ከአርማመንት ጋር ተያይዞ ሆሚቾ አርማመንት ፋብሪካ ወ.ዘ.ተ…
የምርት አማራጭ አንድ
 የሰው አልባው አውሮፕላን የበረራ ቆይታ 14 ሰዓት ሲሆን በተመሳሳይ የቆይታ ጊዜ አገልግሎት
ያለውን MQ—9 (የቀድሞ መጠሪያው Predator –B )፡፡
 የዚህ ምርት አማራጭ መነሻ ሀሳብ ያደረገው በጀነራል አውቶሚክ ኤሮናውቲንግ ሲስተም
የተመረተውን MQ—9 ሪፐር ሲሆን የምርቱ ስፔስፊኬሽን በመውሰድ ከአምራቹ ጋር ግኑኘት
ለመፍጠር እንቅስቃሴ መጀመር ያስፈልጋል፡፡
 የዚህ ምርት ተጠቃሚ ከሆኑት ሀገሮች መሀከል ዩኤስ ኤየርፎርስ ናኔቪ እና የእንግሊዝ ሮያል
ኤየርፎርስ ይገኙበታል፡፡
 MQ—9 ተመራጭ ከሚያደርጉት መካከል ከአውሮፕላኑ የአዳኝነት እና ገዳይ ባህሪው
እንዲከውን ሲሆን ምርቱም በተለያዩ ተልዕኮዎች ላይ ተሞክሮ የተሳካ ውጤት አሳይቷል፡፡
 እንዲሁም የፕሬዲተር ፕላት ፎርም ያለው እና ለተመረተበት አገልግሎት የሚሆን የውጊያ
መሳሪያዎች ነዳጅ መጫኛ ሰፊ ኤየርፍሬም እንዲኖረው ተደርጓል፡፡
ክሩው -
የMQ-9 ሰው አልባ ኣውሮፕላን ስፔስፊኬሽን
ርዝመት
ዊንግ ስፓን
ከፍታ ባዶ ክብደት
ማክስ ቴክኦፍ ዌይት
የነዳጅ አቅም
ፔይሎድ
ውስጣዊ
ውጫዊ
ፓወር ፕላንት
0 በውስጥ
2 ግራውንድ ስቴሽን
11 ሜ
20 ሜ
3.6 ሜ
2,323 ኪ.ግ.
4,760 ኪ.ግ.
1,800 ኪ.ግ.
1,700 ኪ.ግ.
360 ኪ.ግ.
1,400 ኪ.ግ.
- 1 x ሀኒ ዌል ቲፒኢ331-10 ቱርቦ ፕሮፕ ፣900
የፈረስ ጉልበት (671 ኪሎዋት)
የቀጠለ….
ፐርፎርማንስ
ከፍተኛ ፍጥነት
482 ኪ.ሜ/ሰዓት
ክሩሲንግ ፍጥነት
313 ኪ.ሜ./ሰዓት
ሬንጅ
1,852ኪሜ
ኢንዱራንስ (አየር ላይ ቆይታ)
14 ሰዓት
ከፍተኛ ከፍታ
15.240 ኪ.ሜ.
ኦፕሬሽናል አልቲቲዩድ
7.5 ኪ.ሜ
አርማመንት
በውስጥ የጦር መጫኛ ቦታ
እስከ 680 ኪግ
በመሀከል የጦር መጫኛ ቦታ
እስከ 340 ኪግ
በውጭ የጦር መጫኛ ቦታ
እስከ 68 ኪግ
እስከ አራት ኤጂኤም ሄልፋየር ሚሳሄል ና ሁለት ጂቢዩ(GBU )-12 ሌዘር ጋይድድ
ቦምቦች መሸከም ይችላል
3.1.2.ስዕላዊ መግለጫ
አማራጭ ሁለት
 ይህ ሰው አልባ አውሮፕላን የአየር ላይ ቆይታ ጊዜው 30 ሰዓት የሚሸፍን ለኢንተለጀንሲ፣
ሰርሲለንናስ፣ ሪኮነሰንስ በዋነኝነት የሚያገለግል ሆኖ ምርቱ መነሻ የተደረገው ከመደበኛ
ፕሬደተሮች ምርት ፕላት ፎርም ላይ የተወሰኑ ማሻሻያዎች በማድረግ ነው፡፡
 ለዚህም በሌሎች ሀገሮች የተሞከረና በስሙ predator B-001 በመባል የተሰየመው የሰው
አልባ አውሮፕላን ሲሆን ሁለተኛ አማራጭ ሆኖ ከአምራች ሃገሮች እና ባለ ቤቶች ጋር የሥራ
ግኑኘት በመፍጠር ለሃገራችን ነባራዊ ሁኔታ መጠቀም ይቻላል፡፡
3.2.1. የተሻሻሉ ስራዎች
የነበረውን ፊውዝሌጅ (Fuselage) በማስፋት
የነበረውን የክንፍ ርዝማኔ ከ 14.6 ሜትር - 20 ሜትር ከፍ በማድረግ
የሞተር አይነቱን ከሃኒዌል (Honey well) TPE-381-10 900 የፈረስ ጉልበት ወደ አላይድ
ሲግናል ጋሬት ኤርሰርች TPE-331-10T 950 የፈረስ ጉልበት (AlliedSignal AiResearch
TPE-331-10T) ትርቦ ፕሮፕ በመቀየር
የቀጠለ
የዚህ ምርት ፍጥነት (390 ኪ.ሜ/ሰዓት)
ፔይሎድ 340ኪ.ግ.
ከፍታ 15.2 ኪ.ሜ.
የአየር ላይ ቆይታ 30 ሰዓት
ርዝመት ፡ 11 ሜትር
የክንፍ ርዝመት፡ 20 ሜትር
ካሜራ
ሄልፋየር ሚሳኤል
የፔይሎድ መጫኛ
4. የአዋጭነት መነሻ ሃሳቦች
አገራችን በፈጣን ዕድገት ላይ ካሉት ታዳጊ ሀገራት መካከል አንዷ መሆኗ ይታወቃል፡፡
እየተመዘገበ ያለውን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ለውጥ ለማረጋገጥና ለማስጠበቅ
የደህንነትና የመከላከያ ኃይላችንን የተጠናከረ ማድረግ ይኖርብናል፡፡
የሀገራችንን ደህንነትና ፀጥታ ከማስጠበቅ አንፃር አለማችን ያፈራቻቸውን ለተለያየ
አገልግሎት የሚውሉ የሰው አልባ አውሮፕላኖች ቢኖሩም ከዋጋቸውና ከሚያመርቷቸው
ሀገሮች ካለው ተፅዕኖ፤ በተፈለገው ሰዓትና ጊዜ ማግኘት ቀላል አይደለም፡፡ ለዚህም የሰው
አልባ አውሮፕላን በማምረት ከምናገኘው የቴክኖሎጂ አቅምና ከምናስቀረው የውጭ
ምንዛሬ በተለየ የሀገራችን ደህንነት ከሌሎች ሀገራት ተፅዕኖ ስር እንዳይወድቅ ከማድረግ
አንፃር ከፍተኛ ፋይዳ አለው፡፡
የቀጠለ
አካባቢያዊ
ከምርቱ ጋር ተያይዞ በሚመጣ የአየር ብክለትና ሊፈጠሩ ከሚችሉ አደጋዎች አንፃር
ሊደርሱ የሚችሉ ጉዳቶች ቢኖሩም በአሁኑ ደረጃ የሚያሰጋ ጉዳይ አይኖርም፡፡
ፖለቲካዊ
 ከሌሎች ሀገራት ጋር ተያይዞ ሊኖር የሚችል ፖለቲካዊ ጫና ምርቱን ለማምረት
የሚያስፈልጉ ዕቃዎች ለማግኘት ይቸግር ይሆናል፡፡














የፕሮጀክቱ ዓበይት ተግባራት
ዩኤቪ ኤርቬሂክል ሲስተም ትንታኔ
የምድር መቆጣጠሪያ ጣቢያ ትንታኔ
ኤርቬሂክል ግብዓት ትንታኔ
ፔይሎድ መሞከሪያ ዕቃ ዝግጅት
ዝርዝር የኤሮዳይናሚክስ ትንታኔ
ኤርቬሂክል ስትራክቸራል /ሜካኒካል ዲዛይን
ኤርቬሂክል ኤሌክትሪካል/ ኤሌክትሮኒክስና አቪዮኒክስ ዲዛይን
ኤፍሲሲ /FCC/ ሃርድዌር ዲዛይን
ኤፍሲሲ /FCC/ ሶፍትዌር ዲዛይን
ኤፍሲሲ /FCC/ ዲዛይን ክለሳ
ኢሲሲ /ECC/ ሃርድዌር ዲዛይን
ኢሲሲ /ECC/ ሶፍትዌር ዲዛይን
ሲኤንሲ /CNC/ ኮምፖዚት ሞዴል/ ፕለግ ማምረት
ኮምፖዚት ሪብ/ስፓር ማምረት













የቀጠለ
ኮምፖዚት ሪብ/ስፓር ማምረት
ኮምፖዚት ፊውስሌጅ ማምረት
ኮምፖዚት ክንፍ ማምረት
ኮምፖዚት ጭራ ማምረት
ኮምፖዚት የመቆጣጠሪያ አካላት ማምረት
የነዳጅ ማስቀመጫ ምርትና ገጠማ
የሞተር ገጠማና ውህደት ስራ
ኮምፖዚት ላንዲንግ ጊር ማምረትና መግጠም
ኤየርቨሄክል መግጠም
ፒሲ (PC) ረክ መግጠም
ሪልታይ ኮንትሮል ኢንተርፌስ የመግጠም ና የማዋሀድ ስራ
ፒሲ (PC) ሶፍትዌር መትከል
አርኤፍ (RF) ትራንስሲቨር ኢንቲግሬሽን /ማጣጣም/













የቀጠለ
ጂፒኤስ (GPS) እና ሌሎች ሲስተሞች ማጣጣም
አንቴና መግጠምና ማጣጣም
ኤፍሲሲና ፒሲቢ (FCC PCB) ማምረት
ኤፍሲሲ (FCC) መግጠም
ኤፍሲሲ (FCC) ሶፍትዌር ዩኒት ፍተሻ
ኢሲሲና ፒሲቢ (ECC PCB) ማምረት
ኢሲሲ (ECC) መግጠም
ኢሲሲ (ECC) ሶፍትዌር ዩኒት ፍተሻ
አቪዮኒክስ ሲስተም ማጣጣም
ዩኤስ /UAS/ አቪዮኒክስ ሲስተም የማዋሀድ ሙከራ
ዩኤስ /UAS/ የሞተር ኃይል ሲስተም የማዋሀድ ሙከራ
ዩኤስ /UAS/ የበረራ መቆጣጠሪያ ሲስተም የማዋሀድ ሙከራ
ዩኤስ /UAS/ ፔይሎድ ሲስተም የማዋሀድ ሙከራ
 የካሜራ ሲስተም
 የሳር ራዳር ሲስተም
 አርማመንት ሲስተም
 ጂሲኤስ /GCS/ ማዘዣ ፣ መቆጣጠሪያ ፣መገናኛ ሲስተም ማዋሀድና ሙከራ












ዩኤስ /UAS/
ዩኤስ /UAS/
ዩኤስ /UAS/
ዩኤስ /UAS/
ዩኤስ /UAS/
ዩኤስ /UAS/
ዩኤስ /UAS/
ዩኤስ /UAS/
ዩኤስ /UAS/
ዩኤስ /UAS/
ዩኤስ /UAS/
ዩኤስ /UAS/
የቀጠለ
ታክሲንግ /Taxing/ የምድር ላይ የመንደርደሪያ ሙከራ
የመጀመሪያ በ አብራሪየበረራ ሙከራ
አብራሪየበረራ ሙከራ
በአብራሪ የሲስተም አቅም ሙከራ
የመጀመሪያ ያለ አብራሪ አውቶኖመስ /Autonomous/ ሙከራ
አውቶኖመስ /Autonomous/ የበረራ ሙከራ
የመጀመሪያ ያለ አብራሪ አውቶኖመስ /Autonomous/ መነሳትና ማረፍ
አውቶኖመስ /Autonomous/ የበረራ ሙከራ መነሳትና መድረስ
ሙሉ የአቅም ፍተሻ ሙከራ
ሲስተም የቅበላ ሙከራ
የሰነድ ዝግጅት
ርክክብ
5.2.1. ደንበኛ መር ጥናት ትንታኔ
ከሰፊ የገበያ ጥናትና ውጤት መነሻ ግብዐት በኋላ የሚኖረው ሂደት ደንበኛ መር የሆነ
የምርት አካሄድ ነው፡፡
የደንበኛ ፍላጎት ከሰው አልባ አውሮፕላኖች ምርት አንፃር የሚጠቀሱት ክብደት፣ ፔይሎድ፣
የቆይታ ጊዜ፣ ርቀት፣ ፍጥነት ፣ ከፍታ፣ ዊንግ ሎዲንግ ፣ የሞተር አይነትና ጉልበት ፣
አርማመንት ፣ ዋጋ ሲሆኑ ላሁኑ ምርታችን የሚከተሉት ፍላጎቶች ተቀምጠዋል፡፡
 ከፍታ
15,200 ሜ
 ፍጥነት
390ኪሎ ሜትር/ሰዓት
 ፔይሎድ
340 ኪሎ ግራም
 ቆይታ
 ርቀት
14 ሰዓት
1,852 ኪሎ ሜትር
General Characteristics of MQ-9
ሲስተም ዲቨሎፕመንት አደረጃጀት
የተሟላ ዩኤቪ
ሲስተም ካታጎሪ
የኤርፍሬም
ሳብሲስተም
(Airframe
Subsystem)
የጉዞ እቅድና ቁጥጥር
(Mission Planning &
Control)
ግራውንድ ሳፖርት
ኢኩዩፕመንት
(GSE)
ልዩ አገልግሎት
(ዊፐን ሲስተም ለኮምባት)
(ኬሚካልና ሌሎች)
5.2.5 ሄሌ ሰው አልባ የምርት ስፔስፊኬሽን
ክሩው -
0 በውስጥ
2 ግራውንድ ስቴሽን
ርዝመት
11 ሜ
ዊንግ ስፓን
20 ሜ
ከፍታ 3.6 ሜ
ባዶ ክብደት
2,323 ኪ.ግ.
ማክስ ቴክኦፍ ዌይት
4,760 ኪ.ግ.
የነዳጅ አቅም
1,800 ኪ.ግ.
ፔይሎድ
1,700 ኪ.ግ.
ውስጣዊ
360 ኪ.ግ.
ውጫዊ
1,400 ኪ.ግ.
ፓወር ፕላንት - 1 x ሀኒ ዌል ቲፒኢ331-10 ቱርቦ ፕሮፕ ፣900 የፈረስ ጉልበት (671
ኪሎዋት
የቀጠለ….
ፐርፎርማንስ
ከፍተኛ ፍጥነት
ክሩሲንግ ፍጥነት
ሬንጅ
ኢንዱራንስ (አየር ላይ ቆይታ)
ሰርቪስ ሴሊንግ
ኦፕሬሽናል አልቲቲዩድ
አርማመንት
በውስጥ ሁለት የጦር መጫኛ
በመሀከል ሁለት የጦር መጫኛ
በውጭ ሁለት የጦር መጫኛ
482 ኪ.ሜ/ሰዓት
313 ኪ.ሜ./ሰዓት
1,852ኪሜ
30 ሰዓት
15,240 ሜ
7.5 ኪ.ሜ
እስከ 680 ኪግ
እስከ 340 ኪግ
እስከ 68 ኪግ
5.2.6. ኢኮኖሚክ እና ቴክኒካል ፊዚቢሊቲ ጥናት
 በዚህ የጥናት ሂደት ለምርት ስፔስፊኬሽን የተወሰነው ከደንበኛ የምርት ፍላጎት
ጋር መመሳሰሉ ይረጋገጣል፡፡
 የቅመራ፤ የሲሙሌሽን፤ የምርምር እና የተለያዩ ትንታኔዎች በጥልቀት
ፊዚብሊቲና ኢፌክቲቭነስ ከስፔስፊኬሽንና መስፈርት ጋር ልዩነት እንዳላመጣ
ይረጋገጣል፡፡
 የምርቱ ሽያጭና ትርፋማነት የምርት ገቢ ጋር በማያያዝ ጥናት ይደረጋል፡፡
የወጪ ስሌት በዚህ ሂደት ላይ ይጠናል፡፡
ዳታሊንክ ና ጥቅሞቹ
ሀ. መሬት ላይ ያለ የዩኤቪ ፓይለት ወደ ዩኤቪ መልዕክት ለመላክና እንዲሁም ፔይሎዱን
ለመቆጣጠር (Up link)
ለ. ከዩኤቪ ወደ መሬት የሴንሰሮችን መረጃ ለመላክ (Down link)
በአሁኑ ጊዜ ሁለት አይነት ዳታሊንክ ቴክኖሎጂዎች አሉ
1.ከአድማስ ወዲህ (line of sight) :እሰከ 300 ኪሜ የመስራት አቅም አለው፡፡
2.ከአድማስ ባሻገር ግንኙነት (Beyond line of sight)
•ይህ ቴክኖሎጂ አብዛኛዎቹ በአለማችን ላይ ያሉ ሀሌ ዩኤቪዎች ይጠቀሙታል፡፡
•በዋናነት ከ300MHZ እስከ ኩ ባንድ(15GHZ) ፍሪከንሲ ይጠቀማል፡፡
በዩኤቪ ላይ
ዳታ ሊንክ የሚከተሉትን እቃዎች ያካትታል
 ሬዲዮ አስተላላፊና ተቀባይ (Radio modem)
 ምስል አስተላላፊ (Video transmitter)
 አንቴናዎች
መሬት ላይ (Ground control station)
 ሬዲዮ አስተላላፊና ተቀባይ (transmitter & receiver)
 ምስል ተቀባይ (video receiver)
 አንቴናዎች
ፔይሎድ
ማንኛውም ዩኤቪ የሚሸከመውና ተልዕኮን ለመወጣት የምንጠቀምበት መሣሪያ ፔይሎድ
ይባላል፡፡ ለምሳሌ፡- ካሜራ፣ ራዳር ፣ ሚሳይልና የመሳሰሉት
ሁለት አይነት ፔይሎዶች አሉ
1. ኤሌክትሮኦፕቲካል(የቀን)ናኤንፍራሬድ(የሌሊት)፤Electro optical infrared (EO/IR)
2. ሰንቴቲክ አፓራቸር ራዳር (SAR) ናቸው፡፡
ዩኤቪ ፔይሎድ
MX-15 Wescam
የቀን
መግለጫ (Specification)
የዕይታ አንግል (Field of View)
ጥራት (Resolution)
ሌንስ (lens)
የሌሊት
ፒክሰል
ሌንስ (lens)
የዕይታ አንግል
ክብደት
መጠን
46 x 35 እስከ 2 x 1.5 0
4.70 TV lines
x 23
640 x 512
4 ደረጃ
26.7 x 20 እስከ 0.36 x 0.27
45 ኪ.ግ.
394 x 470 ሚ.ሜ.
 ጥራት ያለው ምስል
ራዳር (SAR)
 ጥራት መምረጫ ያለው ( Selectable Resolution)
 በሁሉም አየር ጠባይ የሚሰራ
 ክብደቱ ከ37 ኪ.ግ. በታች
 ፓወር - 28 ቮልት ዲሲ
 የአንቴና መጠን 445 x 165 ሚ.ሜ.
 በደቂቃ እስከ 25 ኪሜ. ስኩየር መሸፈን የሚችል
ዋና ዋና ተጠቃሚ ሀገራት
 የአሜሪካ ፤የኢራቅ ፣ የጣሊያን አየር ኃይል ናቸው
አርማመንት
ሄልፋየር II ሚሳኤል
• ቋሚና ተንቀሳቃሽ ታርጌት የመምታት ከፍተኛ አቅም አለው፡፡
• የዕልምት ቁጥጥርና የመምታት ዕድሉ ከፍተኛ ነው፡፡
• በአንድ ሜትር ልዩነት ሌዘር ስፖት ይመታል፡፡
• በተመሳሳይ ጊዜ ብዛት ያላቸውን ኢላማዎች ማሰርና መርጦ መምታት ይችላል፡፡
አውቶፓይለት (Auto pilot)
• ሲሰተሙ ዩኤቪውን ያለ ማንም አጋዥ በራሱ እዲቆጣጠር የሚመያስችል ነው
• ሀርድዌርና ሶፍት ዌር (Hardware and Software) ክፍሎች አሉት፡፡
• ከሴንሰሮች በሚያገኘው መረጃ መሰረት የዩኤቪውን አክቹዌተሮች ያዛል፡፡
ዋና ዋና ሴንሰሮች
• ጂፒኤስ (GPS)
• ኢነርሻል ናቪጌሽን ሲስተም (Inertial Navigation System)
• ፕሬዠር ሴንሰር (Pressure Sensor) የመሳሰሉት
የአውቶ ፓይለት ጥቅም
• የዩኤቪዎችን ሁኔታ መቆጣጠር (Attitude hold)
• ከፍታ መቆጣጠር
• ፍጥነት መቆጣጠር
• አውቶማቲክ ማስነሳትና ማሳረፍ የመሳሰሉት
የአውቶ ፓይለት መግለጫ (Autopilot Specification)
• ሄዲንግ መጠን
+/- 1800
• ከፍታ መጠን (Pitch)
+/- 900
• ከፍተኛ ዩኤቪ ፍጥነት
370.4 ኪ.ሜ/ሀ
• ከፍታ
እስከ 50,000 ጫማ
• መጠን
4 x 5 x 6 ኢንች
• የመሳሪያ ሙቀት
40-700c
• ክብደት
1 ኪ.ግ.
• ፓወር
• ማያያዥያ
18 ዋት
RS-422
ከአሁን በፊት የተገጠመላቸው ዩኤቪዎች
 ዎች ኪፐር (watch keeper) England Air force
 ግሎባል ኦብዚርቨር (Global Observer)
ዋና ዋና አውቶፓይለት አምራቾች
• ኮሊን ፓወልስ (USA)
• ቪስታ ኮንትሮል (USA)
• ራዳ አቪዮኒክስ (Israel)
ከመሬት መቆጣጠሪያ (Ground Control System)
 የዩኤቪ አጠቃላይ የመቆጣጠሪያና ተልዕኮ ማቀጃ ክፍል ነው፡፡
 ምስል የመቀበያ፣ የማሳረፊያና የማብረሪያ እንዲሁም ዩኤቪውንም ሆነ ፔይሎዱን
መቆጣጠሪያ ቦታ ነው፡፡
ዋና ዋና እቃዎች
• ኮምፒውተሮች
• ሞኒተሮች
• አንቴናዎች
• ኤሲ ፋን
• ጆይስቲክ
• ማውዝ
• የበረራ መቆጣጠሪያ ሶፍትዌሮች
• ካርታ የመሳሰሉት …………..
• የሞተር ሙቀት
ሞኒተሮች ላይ የሚነበቡ መረጃዎች
• የዩኤቪ ከፍታ
• የነዳጅ መጠን
• የታርጌት ምስል
• የሞተር ፍጥነት (RPM)
• ርቀት
• ዩኤቪ ፍጥነት የመሳሰሉት
የሞተር መቆጣጠሪያ ኮምፒውተር (Engine Control Computer)
ዋናውን አውቶፓይለትና የኢንጂን ሴንሰሮች ያገናኛል
የሚቀበላቸው ሴንሰሮች
• አርፒኤም (RPM) ሴንሰር
ሊኖረው የሚገባ ፓርት (Part)
አናሎግ ኢንፑት
• የነዳጅ ፍሰት ፍጥነት ሴንሰር
RS-422 , RS-485 ቻናል
• የዘይትና የነዳጅ ግፊት ሴንሰር
ቴርሞካፕል (Thermo Couple) ኢንፑት
• የሞተር ሙቀት ሴንሰር
• የኢንጂን መቆጣጠሪያ ሴንሰር
ካን (CAN)
ቱርቦ ፕሮፕ ሞተር (TPE 331-10)
 የኃይል መጠን፡
 ስፔስፊክ ፊውል ኮንሰምሽን፡
 አርፒኤም (rpm )
ጋዝ ጀነሬተር
ሻፍት ውጤት
 ክብደት
 ፕሬሸር ሬሾ
 የአየር ፍሰት
 ነዳጅ
 ዘይት
 ኤሌትሪክ
የሞተር ስፔስፊኬሽን
1000 ኤስ ኤች ፒ(shp)
0.534
41,730
2000
175ኪ.ግ
10.55
3.49 ኪ.ግ\ ሰከንድ
ጀት ኤ ፣ ጀት ቢ ፣ ጀት ኤ-አንድ
ሚል-ል-23699B ; ሚል-ል-23699B
24 ቮልት ዲሲ 16.2 አምፔር
ማጠቃለያ
 የደጀን አቪዬሽን ኢንዱስትሪ በረጅም ጊዜው የአውሮፕላን የምርትና የጥገና
ሂደት ላይ ያካበተው እና ያዳበረው የራሱ የሆነ የስራ ባህል፤ደንቦችና ህጎች
ያሉት በመሆኑ ይህንን ልምዱ በቀላሉ በሰው አልባ አውሮፕላን ልማት ላይ
በማዋል በሃገራችን ውስጥ ካሉ መሰል ተቋማት በተሻለ ተመራጭ እና
ተወዳዳሪነቱ ከፍ ያደርግለታል፡፡
 ለዚህም የሰው አልባ አውሮፕላን በበረራ ብቁ (Airworthy) ለማድረግ
የዲዛይን ፣የደህንነት ፣ የጥገናና የአጠቃቀም
እንዲከተል
ከኢትዮጵያ
ሲቪል
አቭዬሽን
ህጎችንና መመሪያዎች
ባለስልጥን
እና
ሌሎች
የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመስራት ስኬታማ ስራ መከወን
ይቻላል፡፡
Download