Uploaded by Selamgeta Gawlaro

2016 መሪ ዕቅድ

advertisement
በም/ዓ/ወ/ከ/ል/ኮ/ጽ/ቤት የዋጂፎ ከተማ ማዘጋጃ
ቤታዊ አገ/ት/ጽ/ቤት
የ2016 በጀት ዓመት መሪ ዕቅድ
ሰኔ 2016 ዓ/ም
ዋጂፎ
1
መግቢያ
አገራችንን መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገሮች ተርታ ለማሰለፍ በሚደረገው ርብርብ የተጣለበት ድርሻ የላቀ እንደሆነና ከተማነትም
በሰፊው እያደገ የምሄድ መሆኑ ይታመናል፡፡ስለዚህ የከተማ ልማት ተግባር ሁለገብ ከተማ ተኮር የልማት ሥራን ያካተተ
ሲሆን ይህም የኢንዳስትሪ፤ የመሠረተ ልማት፣ የአገልግሎት ሥራዎችን ያጠቃለለ ሆኖ የነኚህ ሥራዎች ያልተቆራረጠ ቅንጅት
ትስስርና መመጋገብ የሚጠይቅ ነው፡፡
በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት ስር ያሉው ማዘጋጃ ቤት የተሰጠውን ሥልጣንና ኃላፊነት ለመወጣትና ለዘርፉ የተቀየሱ
ፖሊሲዎችንና ስትራቴጂዎችን ለማስፈፀም የአገራዊና ክልላዊ እንዲሁም ዞናዊ ያለፈው አፈፃፀምና ቀጣይ የዕድገትና
ትራንስፎርመሽን ዕቅድ መነሻ በማድረግ የከተማ ልማት ሥራዎች ቀጣይነትና ተወዳዳሪነት ለማረጋገጥ የሚያስችል ዕቅድ
በማዘጋጀት ለመፈጸም ይንቀሳቀሳል ፡፡አጠቃላይ አገራዊና ክልላዊ ብሎም ዞናዊ አቅጣጫና የአምስት ዓመቱን የሴክተር
የትራንስፎርመሽን ዕቅድ መሠረት በማድረግ የከተማ ልማት ሥራዎቻችን ክልላዊ፣ አገራዊ ብሎም አቻ ከተሞች ጋር
ተወዳዳሪነትና ቀጣይነት ባለው የለውጥና ዕድገት ሂደት ላይ መሆናችንን ለማረጋገጥና መካከለኛ ገቢ ካላቸው
አገሮች ጎራ
ለመሰለፍ በሚያስችል ደረጃ ወደ ላቀ አፈጻጸም ለመድረስ የሚያስችል አቅም ፈጥሮ መረባረብ ይጠይቃል፡፡ ለዚህም በጥናትና
በተሞክሮ የዳበረ ልምድና አሠራር በመለየት ሥራ ላይ እንዲውል ማድረግና በሴክተሩ የሚገኘውን ስራ ሂዴቶችን
በማጠናከር
፣በማቀናጀትና በማስተባበር በማያቋርጥ ለውጥ ላይ ሆኖ ወቅቱ የሚፈልገውን ልማትና አገልግሎት እያረጋገጡ መሆናቸውን
ማረጋገጥ ይኖርብናል፡፡ በዚህም መሠረት የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ ተዘጋጅቷል
ስለዚህ ይህንን መነሻ በማድረግ የዋጂፎ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት/ጽ/ቤት 2016 በጀት ዓመት የቀጣይ ሰፊ ርብርብ ተደርጎ
ህዝብን መካስ በምቻልበት ደረጃ ዕቅድ ተዘጋጅቷል፡፡ ከዚህ አንጻር ከ2015 በጀት ዓመት ከዕቅድ አፈፃፀም
ጠንካራና ደካማ
ጎኖች መነሻ በማድረግ የ2016 በጀት ዓመት እቅድ አገራዊና ክልላዊ ተጨባጭ ሁኔታዎችን ታሳቢ ባደረገ መልኩ መዘጋጀት
የሚገባው በመሆኑ በዋናነት የሴክተሩን የ2015 በጀት ዓመት አፈጻጸምና የበጀት ዓመቱን ቀሪ ሥራዎች በ2016 እቅድ ላይ
ተደማሪ በማድረግ ከህዝብ የሚነሱ የልማትና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ምላሽ የሚሰጥበትን አግባብ በተገቢው
2
በሚያመላክት ደረጃ በመገምገም፣ በመንግስት የተቀመጡ መሰረታዊ አቅጣጫዎችን እንደ መነሻ በመውሰድ ተዘጋጅቷል። ዕቅዱ
ሰባት ክፍሎች ያሉት ሲሆን፡ክፍል አንድ፡- የሴክተሩ ዓላማ፣ ራዕይ፣ ተልዕኮና እሴት፤
ክፍል ሁለት ፡የዕቅዱ መነሻ ሁኔታና ነባራዊ ሁኔታ፣
ክፍል ሦስት፡- የ2016 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫ፣
ክፍል አራት ፡-የ2016 በጀት ዓመት ዋና ዋና ግቦች፣
ክፍል አምስት፡- የአፈጻጸም ስልት፣
ክፍል ስድስት፡ የክትትልና ግምገማ ስርዓት
ክፍል ሰባት፡ ማጠቃለያ ናቸው፡፡
3
ክፍል-አንድ የሴክተሩ ዓላማ፣ ራዕይ፣ ተልዕኮና እሴት
1.1.ዓላማ
ወረዳችን ሰፊና ተወዳዳሪ የከተማ አካባቢ ልማት በማፋጠን የከተማ- ከተማና የከተማ-ገጠር ትስስርን በማጠናከር ለከተማ ልማት ምቹ
ሁኔታ በመፍጠር ከተሜነትን ማሳደግና በከተሞች መልካም ልማታዊ አስተዳደር ማስፈን ነው፡፡
1.2 ራዕይ
በከተማችን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መሰረተ ልማቶች ተዘርግተው፣ የመሬት ልማታዊነት ሰፍኖ ፣ ጽዱ ውብና ለኑሮ ተስማሚ
እንዲሁም ለኢንቨስትመንትና ለቱሪዝም ሳቢ ከተማ ተፈጥረው በ2030 ክልላችን ብሎም ሀገራችን የመጀመሪያ ደረጃ መካከለኛ ገቢ
ካላቸው ሀገሮች ተርታ ተሰልፋ ማየት፡፡
1.3 ተልዕኮ
በከተማችን የአካባቢ ልማት በማስፋፋት፣መልካም ልማታዊ አስተዳደር በማስፈን፣ የክልሉን ከተሞች በፕላን በመምራት፣ የመሬት
አቅርቦትን ግልጽ ቀልጣፋና ፍትሃዊ በማድረግ፣ ቤትና መሠረተ ልማት አቅርቦት በማሳደግ፣ አረንጓዴ ኢኮኖሚ በማረጋገጥ ከተሜነት
ተስፋፍቶ የኢንዱስትሪውን ልማት ማገዝና ማስተናገድ ወደሚያስችል የዘመነ ደረጃ እንዲደርሱ ማድረግ፡፡
1.4 የሴክተሩ ዕሴቶች
ሥራዎቻችን ልማታዊና ዲሞክራሲያዊ የጋራ አመለካከትን ከመፍጠር ይጀምራሉ!
የመልካም አስተዳደር መርሆዎችን ማክበር መለያችን ነው፣
በማያቋርጥ ለውጥና መሻሻል እናምናለን!
የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባር እንፀየፋለን፣
ተገልጋዮቻችን የሕልውናችን መሠረት ናቸው!
4
ክፍል ሁለት የዕቅዱ መነሻ ሁኔታና ነባራዊ ሁኔታ
2.1 የዕቅዱ መነሻ ሁኔታና ነባራዊ ሁኔታ
 ሁለተኛው ዙር የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ያለፉት አምስት አመታት ዕቅድ አፈጻጸም እንደ መነሻ
 የወረዳ ብሎም የዞኑ የመካከለኛ ጊዜ ራዕይ እንደ መነሻ
 የከተማ ልማት ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች እንደ መነሻ
 ዓለም አቀፋዊና አህጉራዊ የልማት ግቦች እንደመነሻ
 የሀገራችን ከተሞች ብልፅግና የሚያረጋግጡ ግቦች እንደመነሻ
 ታሪካዊ የመደመር የፍቅር መድረክ አፈጻጸም እንደመነሻ
 በከተማ ዘርፍ የህዝብ ንቅናቄ መደረክ አፈጻጸም
 የ2013 በጀት ዓመት የማስፈጸም አቅም ግንባታ እና የልማት ሥራዎች አፈጻጸም
 የትራንስፎርሜሽን ግቦች አፈጻጸም
5
ክፍል፡ 3 የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድና ትኩረት አቅጣጫዎች
3.1 የልማት ሠራዊት ግንባታ
 በከተሞች የኪራይ
 በከተሞች መልካም
ሰብሳብነት የፖለቲካዊ ኢኮኖሚ የመናድ አቅጣጫ፤
ልማታዊ
አስተዳደር
የማስፈን አቅጣጫ፤
 የልማት ሠራዊት የመገንባት አቅጣጫ፡-
3.2 የከተማ ማስፈጸም አቅም ግንባታ
ሀ. የተቀናጀ የመሰረተ ልማት አቅርቦትና አስተዳዳር
ለ. የከተማ አካባቢ ልማትና የህብረተሰብ ተሳትፎ
ሐ. የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎትና የሰው ሀይል ልማት ስታንዳርዳይዜሽን
መ. የከተሞች ጽዳት አስተዳደርና አረንጓዴ ልማት፤ እንዲሁም
 የከተሞች አደረጃጀት፣የመሬት አጠቃቀም ፕላን ዝግጅትና ክትትል
 የመሬት ልማት፣ማኔጅመነትና አስተዳደር
 የከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ
 የቤቶች ልማትና አስተዳደር
 የኮንስትራክሽን ስራዎች
 የባለዘርፈ-ብዙ ስራዎች
6
ክፍል፡4 የ2016 ዕቅድ ዋና ዋና ግቦች
4.1. የማስፈጸም አቅም/የልማት ሠራዊት/ ግንባታ ሥራዎች ዕቅድ
ሀ. ዕቅድና ፈጻሚ ዝግጅት
 ግብ-1፡ ሁለተኛውን ዙር የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን አፈፃፀም መነሻ ያደረገ ብቁ ዕቅድ በመንደፍ በርካታ አመራሮች፣
ፈጻሚዎችና የከተማ ነዋሪዎች በዕቅዱ ላይ ግንዛቤ እንዲጨብጡ ይደረጋል ፡፡
 ግብ-2፡ በመንግስትም ሆነ በህዝብ ክንፍ የተፈጠረውን አደረጃጀት ወደ ሙሉ ተግባር እንዲገባ በማድረግ ለሴክተሩ ልማት
አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ የሚፈጸም ይሆናል፡፡
ለ. አደረጃጀትን ከማጠናከር አንጻር
 ግብ-1፡- በመንግስት ክንፍ በየእርከኑ የተፈጠሩ አደረጃጀቶችን /የ1ለ10 እና ለውጥ ቡድን/ የማጠናከርና በብቃት ለውጡን
እንዲመሩትና እንዲፈጽሙት ይደረጋል
 ግብ-2፡ በህዝብ ክንፍ በከተሞች የተፈጠሩ የህብረተሰቡ የልማት ተሳትፎ አደረጃጀቶችና አንቀሳቃሾች እንዲሁም ማህበራትና
ፌደሬሽኖችን የማጠናከር በልማትና መልካም አስተዳደር ላይ ያላቸው ተሳትፎ እንዲጎለብት ይደረጋል
 ግብ-3፡ ከተማችን
ሁለገብ ሰራዊት ይገነባል
ሐ. የክህሎት ክፍተትና ግንዛቤ ፈጠራ ስራ
 ግብ-1፡የከተማው ነዋሪ በልማትና መልካም አስተዳደር ስራዎች የልማት ኃይል እንዲሆን ለማብቃት ከህዝቡ የሚነሱ የልማትና
መልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን በመለየት ወቅታዊ ምላሽ ለመስጠት 4 የከተማ አቀፍ አራት ዙር፤ 12 ዙር የቀበሌ እና 12
ዙር የመንደር የህዝብ ንቅናቄ መድረክ ይፈጠራል፣
መ.
የግብዓት ማነቆ መፍታት
 ግብ1፡-የከተማ መሰረተ-ልማት ለማሟላት ከህብረተሰቡና ከተለያዩ ምንጮች የፋይናንስ ግብዓት እንዲሟላ ይደረጋል
7
 ግብ2፡- በሴክተሩ የሰው ኃይል 50 በመቶ እንዲሟላ ይደረጋል፡፡
ሠ. ከክትትልና ድጋፍ አንጻር
 ግብ-1 በሴክተሩ የተጣሉ ግቦች በተነሳሽነትና በባለቤትነት እየተፈፀሙ ስለመሆናቸው ወቅታዊ ክትትልና ድጋፍ በማድረግ
በተቀናጀ ሁኔታ በመገምገም ግብረ መልስ ይሰጣል
 ግብ 2፡- የልማት ሠራዊት ግንባታ፣የካፒታል ፕሮጀክቶች እና የመደበኛ ግቦች አፈጻጸም በተቀመጠላቸው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት
እየተፈጸሙ ስለመሆናቸው በየሩብ ዓመቱ የመስክ ክትትልና ድጋፍ ይደረጋል፣
 ግብ3፤- የዞኑንና የወረዳውን ዕቅድ መነሻ በማድረግ ከአከባቢው ተጨባጭ ሁኔታ ጋር የተገናዘበና የተናበበ ዕቅድ ስለማዘጋጀቱ
ክትትል ይደረጋል፣
 ግብ4፣የመረጃ አደረጃጀት፣ አያያዝና አጠቃቀምን በማሻሻል በሁሉም ዘርፍ ወቅታዊና አስፈላጊ መረጃዎች ተሰብስበውና
ተደራጅተው ለከተማ ልማት ስራችን ግብዓት ሆነው እንዲያገለግሉ ይደረጋል፣
 ግብ5፡የህዝብና የተገልጋዮች የእርካታ ደረጃ እየተለካ ይለያል፤ በጉድለቶች ላይ የማስተካከያ እርምጃ ይወሰዳል
4.2.
ኪራይ ሰብሳቢነትን
የማድረቅ ግቦች
 ግብ1 ፡- በሴክተሩ በተለዩ የኪራይ ምንጮች /ከተማ መሬት፣ የቤት አስተዳደር፣ የከተማ መሰረተ-ልማት ግንባታ፣ አገልግሎት
አሰጣጥና ማዘጋጃ ቤታዊ ገቢ አሰባሰብና አጠቃቀም/ ላይ የሠራዊቱን ክንፎች በማነቃነቅ የጸረ-ኪራይ ትግል ይደረጋል፣
 ግብ 2፡- የጸረ--ኪራይ ሰብሳቢነት ትግል በግንባር ቀደሞች መሪነትና በህዝብ ተሳትፎ ለማድረግ ተከታታይነት ያለው የአመለካከት
ቀረጻ ስራ ይሰራል፡፡
 ግብ 3፡- የኪራይ በሮችን ለመዝጋት የተዘረጉ አሰራሮችን የማጠናከርና አዳዲስ አሰራሮችን የመዘርጋት እንዲሁም አሰራርን
የማዘመን ስራ ይሰራል
 ግብ 4፡-በሚስተዋሉ የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባር ላይ በመረጃ ላይ የተመሰረት ጠንካራ ህጋዊና አስተዳደራዊ
እርምጃ ይወሰዳል
8
4.3. መልካም አስተዳደርን የማረጋገጥ ግቦች
 ግብ 1፡- የመልካም አስተዳደር ችግሮች፣መንስኤውንና መፍትሄዎን የለየ ራሱን የቻለ የመልካም አስተዳደር ዕቅድ ተዘጋጅቶ
እንዲተገበር ይደረጋል
 ግብ 2፡- የምንሰጣቸውን አገልግሎቶች ለዜጎች በምንገባው የአገልግሎት አሰጣጥ በስታንዳርድ መሰረት በመፈጸም
ዉጤታማነቱ በተገልጋዩና በህዝብ እርካታ እንዲመዘን ይደረጋል፡፡
 ግብ 3፡- መልካም አስተዳዳርን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት ህዝቡ ግንባር ቀደም ተዋናይ እንዲሆን በከተሞች የተጀመረው
የህዝብ ንቅናቄ መድረክ በተቀጣጠለ ሁኔታ እንዲቀጥል ይደረጋል፡፡
 ግብ 4፡- የህዝብና የተገልጋዮች የእርካታ ደረጃ እየተለካ ይለያል፤ በጉድለቶች ላይ የማስተካከያ እርምጃ ይወሰዳል
4.4 የትራንስፎርሜሽን ግቦች
4.4.1 የከተማ ማስፈጸም አቅም ግንባታና አካባቢ ልማት
ሀ/
በከተማ አካባቢ ልማትና የህብረተሰብ ተሳትፎ ስራዎች
 ግብ.1. የከተማችን የሕዝብ ተሳትፎ የልማት ሥራዎችን ለማቀጣጠል የሚያስችል የተጠናከረና ቀጣይነት ያለው የመንግሥትና
የሕዝብ አደረጃጀቶች መዘርጋት ያሉትንም እንዲጠናከሩ ማድረግ፤
 ግብ 2. የአሰራር ስርአቶች አተገባበር በማጠናከር በከተሞች በህብረተሰብ ተሳትፎ ለሚሰሩ የልማት ሥራዎች 2 ሞዴል
የመንደር ፕሮፖዛል የማዘጋጀት፤በአጀንዳዎች አፈጻጸም ላይ የተቀመረ ሁለት ምርጥ ተሞክሮ በሁሉም መንደሮች ማስፋፋት
እንዲሁም የሃብት አስተዋጾ ግምት ማንዋል ማዘጋጀት፣
 ግብ 3. በህብረተሰቡ ተሳትፎ የከተሞች የተቀናጀ መሠረተ ልማት ግንባታን ለማካሄድ የከተማ ነዋሪ ህብረተሰብ በገንዘብ፣
በጉልበት፣ በቁሳቁስና በእውቀት በማሳተፍ 40 ፐርሰንት የግብዓት አቅርቦት አስተዋፅኦ እንዲኖረው ማድረግ፡፡
 ግብ 4፡፡-ህብረተሰቡ ለመሰረተ-ልማት ግንባታ ሥራዎች 300000 ብር በማዋጣት በገንዘቡ እንድሣተፍ ማድረግ፤
9
 ግብ 5፡- ህብረተሰቡ በመሰረተ-ልማት ግንባታዎች የተደረገ የቁሳቁስ ተሳትፎ በገንዘብ ተቀይሮ 100000 ብር የሚገመት በቁሳቁስ
እንድሳተፉ ማድረግ፤
 ግብ 6፡- ከተቀረፁት 17 አጀንዳዎች በተጨማሪ ሌሎች አጀንዳዎችን 1 ጊዜ ዳሰሳ ጥናት በማድረግ በመለየት፣ከህዝቡ ጋር
በመወያየት አጀንዳዎችን መቅረጽ እንዲተገበሩ ማድረግ፣
 ግብ 7፡- በከተማ በነዋሪዎችና በሌሎች 500000 ብር ቁጠባ እንድቆጥቡ ከምመለከተው ተቋማት ጋር በመሆን ድጋፍና ክትትል
ማድረግ፤
ለ. የተቀናጀ መሠረተ-ልማት አቅርቦትና አስተዳደር ዋና ሥራ ሂደት
 ግብ 1፡- የሴክተሩን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ መነሻ በማድረግ ግልፅ ተልዕኮ እና ዓላማ ያለው የሥራ ሂደት ዕቅድ
ማዘጋጀት፤
 ግብ 2.ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ፋይዳ ያላቸው መሰረተ-ልማቶች ግንባታ እና ጥገና ማካሄድ፤
 ግብ 3፡- በከተማው 3.5 ኪ.ሜ አዲስ የጠጠር መንገድ ግንባታ ማካሄድ፤
 ግብ 4፡- በበጀት ዓመቱ 3 ኪ.ሜ አዲስ መንገድ ጠረጋና ከፈታ ሥራ ማከናወን፤
 ግብ 5፡- በበጀት ዓመቱ 2.5 ኪ.ሜ ነባር የጠጠር መንገድ ጥገና ማካሄድ፤
 ግብ 6፡- በበጀት ዓመቱ 3 ኪ.ሜ የዉሃ መስመር ዝርጋታ ማካሄድ፤
 ግብ 7፡- በበጀት ዓመቱ 0.5ኪ.ሜ የጎርፍ መከላከያና መውረጃ ቦይ/ዲች/ ግንባታ ሥራ ማከናወን፤
ሐ/ የከተሞች ዕዳት አስተዳደርና አረንጓዴ ልማት
10
ግብ 1፡- የህዝብ ክንፍ አደረጃጀቶችን /የደረቅ ቆሻሻ አሰባሰብ ማህበራት፣የአረንጓዴ ልማት ማህበራትና የክበባት አደረጃጀት/መረጃ
ማጥራት አደረጃጀቱን ማጠናቀቅ
ግብ 2፡- ከወጣቶችና ሴቶች አደረጃጀቶች ጋር በመቀናጀት በከተሞች የአረንጓዴ ልማት ክበባት ማቋቋም
ግብ 4.የህብረተሰብን፣የአመራርና የባለሙያ አቅም በስልጠና ማጠናከር
ተግባር 1፡- በዓመት አራት ጊዜ የንቅናቄ ሰነድ በማዘጋጀት ለ1500 ነዋሪዎች የአመለካከት ቀረፃና ግንዛቤ ማስጨበጫ ተግባራት
ማከናወን
ግብ 5. የአረንጓዴ ልማት ሽፋን ማሳደግ
ተግባር 1፡- ከተሞቻችን ለአየር ንብረት ለዉጥ የማይበገሩ እንዲሆኑ ለማስቻል የከተሞች የአረንጓዴ ዕፅዋት ልማት ሽፋን 7 በመቶ
እንድደርስ ይደረጋል፤
ተግባር 2፡- በከተማ ውስጥ የተተከሉ የጥላ፣የዉበትና የማይክሮ ክላይመት የሚቋቋሙ 25000 የዛፍ ችግኞች እንክብካቤ ይደረግለታል፤
ተግባር 3፡- በከተማ ውስጥ በተራቆቱ ቦታ በተፋሰስና በመንገድ ዳር ግራ ቀኝ 50000 የጥላ፣የዉበትና የማይክሮ ክላይመት የሚቋቋሙ
የዛፍ ችግኞች አዲስ ተከላ ይካሄዳል፤
ግብ 6. በከተሞች የሚመነጨው የደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ሽፋን ማሳደግ፤
ተግባር 1፡-የከተሞች የደረቅ ቆሻሻ አሰባሰብና አወጋገድ ሽፋን 60 ከመቶ እንዲሆን ይደረጋል፤
ግብ 5. አደገኛ ቆሻሻና ጤና ነክ ቆሻሻዎችን አወጋገድ ሥርዓት ማሻሻል፤
ተግባር 1፡-ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት በከተማ አገደኛ ቆሻሻ የሚመነጩ ተቋማትን በመለየትና ድጋፍ በማድረግ አወጋገድ
ሥርዓቱ እንድሻሻል ይደረጋል፤
11
ግብ 6. የደረቅ ቆሻሻ አሰባሰብ፣አያያዝና አወጋገድ የሚያገለግሉ ግብዓቶች እንድሟላ ማድረግ፤
ተግባር 1፡- በከተሞች ጽዳት ለተደራጁ ማህበራት የቤት ለቤት ቆሻሻ ማሰባሰቢያ አነስተኛ ተሸከርካሪዎችን የእጅ ጋሪ፣በእንስሳት
የሚጎተት ጋሪ እንዲሟላ ይደረጋል፤
ተግባር 2፡- በከተሞች የመንገድ ዳር/kerbside/ እና የጋራ ገንዳዎች እንድቀርብ በማድረግ የቆሻሻ አሰባሰብ ስርዓት እንዲሻሻል
ይደረጋል፤
ተግባር 3፡- በዋናዋና መንገዶችና በቤተሰብ ደረቅ ቆሻሻ ተለይቶ የሚቀመጥባቸው 3 የቆሻሻ ማስቀመጫ ዳስትቢኖችን እንድቀርቡ
ይደረጋል፤
ግብ 7. የከተሞች የፍሳሽ ቆሻሻ ማኔጅሜንት ስርዓት ማሻሻል፤
ተግባር 1፡- 1 ስታንዳርዱን የጠበቀ የህዝብ ገላ መታጠቢያና መጸዳጃ ቤት እንዲገነባ ይደረጋል፤
ተግባር 2፡- 2 ኪ.ሜ የተደፈነ የጎርፍ ቦይ ከፈታና ጠረጋ ይደረጋል፤
ግብ 8. በቆሻሻ አሰባሰብና አወጋገድ እንዲሁም በከተማ አረንጓዴ ልማት ላይ ለተሰማሩ አካላት የሥራ ላይ ደህንነት ማቴሪያሎች
እንድሟላ ማድረግ፤
ተግባር 1፡- በደረቅ ቆሻሻ ላይ ለተሰማሩ ማህበራት የስራ ላይ ደህንነት ማቴሪያል የእጅ ጓንት፣ቱታ፣የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ፣ቦቲ
ጫማ፣ባርኔጣ እንዲሟላ ይደረጋል፤
ግብ 9. የከተማ ጽዳት እና አረንጓዴ ልማት የህብረተሰብ፤የግሉ ዘርፍ እና ባለድርሻ አካላት ተሳትፎ
እንድጎለብት ይደረጋል፤
ተግባር 1፡- በከተሞች ያሉ መንግስታዊ፣መንግስታዊ ያልሆኑና የግል ድርጅቶች ግቢያቸውንና የፊት ለፊት 50 ሜትር ራዲየስ
እንድያጸዱና አረንጓዴ እንድያደርጉ ይደረጋል፤
ተግባር 2፡- በገንዘብ ሲተመን 150275 የሚገመት ብር በህብረተሰብ፣በግሉና በባለድርሻ አካላት ተሳትፎ እንድሸፈን ይደረጋል፤
12
መ/ የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎትና ስታንዳርዳይዜሽን
 ግብ1፡-የቄራ አገልግሎት አሰጣጥን በማሻሻል ለ200 የእርድ ከብቶች እርድ አገልግሎት ይሰጣል፣ በከተማችን የተረፈ ምርቶች
የማደራጀት ስራ እንዲኖር እና 50 ጥራቱን የጠበቀ ቆዳና ሌጦ ምርት ይዘጋጃል፡፡
 ግብ2፡- መጠነኛ ቄራ ግንባታ ይደረጋል፤በከተማችን ህገ-ወጥ ስጋ አቅርቦት እና ንግድ የሚቆጣጠር እና የሚከታተል ግብረኃይል ይቋቋማል፡፡
 ግብ 3. በከተሞች የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርዶችን ተግባራዊ ማድረግ
 ተግባር 1፡-በከተሞች በማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት አቅርቦት የነዋሪው እርካታ ደረጃ እየተመዘነ ከ80 በመቶ በላይ መድረሱ
የሚረጋገጥበት የአሰራር ስርዓት ይዘረጋል
 ተግባር 2፡- በተዘጋጁ የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርዶች እና በማስፈጸሚያ መመሪያ ላይ በየደረጃው ለሚገኙ
ፈፃሚዎች/ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ይሰጣል
 ተግባር 3፡- ከባለድርሻ አካላት ጋር ትብብርና ትስስር በመፍጠር የዘርፉ የሰው ሀይል ልማት ውጤታማ እንድሆን 1 የመግባቢያ
ሰነድ በማዘጋጀት እንድፈራረሙ ይደረጋል
 ግብ 4. የቄራ አገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻል
 ተግባር 1፡-ለ200 የእርድ ከብቶች እርድ አገልግሎት ይሰጣል
 ተግባር 3፡- የቄራ ግንባታ ይከናወናል
 ተግባር 4፡-ህገ-ወጥ ስጋ አቅርቦት እና ንግድ የሚቆጣጠርና የሚከታተል ግብረ-ኃይል ማቋቋም፤
 ተግባር 5፡-በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ በዓመት 4 ዙር ክትትልና ድጋፍ ይደረጋል፤
4.5 የመሬት ልማት፣ማኔጅመንትና አስተዳደር ስራዎች
ግብ 1. በከተሞች የተደራጀ የመሬት መረጃ ባንክ ሥርዓት በመዘርጋት እና የከተማ የመሬት አስተዳደር ሥርዓቱን ዉጤታማ
በማድረግ 0.25 ሄ/ር መሬት ባንክ እንዲሆን ይደረጋል፡፡
ግብ 2፡- በከተማችን ለሚገኙ ይዞታዎች ህጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ እንዲያገኙ ይደረጋል
13
ግብ 3. በከተማው አስተዳደር ክልል በማስፋፊያ አካባቢዎች እየተጠቀሙ ለሚገኙ አርሶ አደሮች በልማቱ እስኪጠቃለሉ ድረስ 150
ጊዜያዊ የመጠቀሚያ ሰነድ ተዘጋጅቶ እንዲሰጥ ይደረጋል፤
4.5.1 የከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ
ሀ. የካርታ መረጃ አቅርቦትና የአድራሻ ሥርዓት ዝርጋታ
ግብ 1፡-ከተማችን የመንገድ፣የብሎክ እና የቤት ቁጥር መስጠት፤
ግብ 3፡-በከተማችን የቀጠና፣የሰፈር እና የብሎክ ጠቋሚ ካርታዎችን ማዘጋጀት፤
4.5 የቤቶች ልማትና አስተዳደር ስራዎች
ግብ አንድ፡በማህበራት ቤት ልማት ፕሮግራም በከተማ 2 ማህበራት ተመዝግበውና ተደራጅተው ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይደረጋል፡፡
 በነዋሪ እና በፐብሊክ ሰርቫንት በአጠቃላይ 2 ማህበራትን ተጠቃም ለማድረግ ታቅዷል፡፡
 በመምህራን ደረጃ 1 ማህበራትን ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዷል፡፡

ለተለያዩ የቤት ልማት አማራጮች የሚውል 0.25 ሄክታር የለማ መሬት ተዘጋጅቶ እንዲቀርብ በቅንጅት ይሠራል፣
 ለነዋሪና ፐብሊክ ሰርቫንት 0.25 ሄ/ር መሬት እንድዘጋጅ ይደረጋል፡፡
 ለመምህራን መሬት 0.0576 ሄክታር እንድዘጋጅ ይደረጋል፤
 የቁጠባ መጠን የነዋሪና በፐብሊክ ሰርቫንት 400000(አራት መቶ ሺህ ብር)ለማስቆጠብ ታቅዷል፡፡
 የቁጠባ መጠን በመምህራን ደረጃ 100000(አንድ መቶ ሺህ)ለማስቆጠብ ታቅዷል፡፡
4.6.የቤቶች አስተዳደር ዋና ሥራ ሂደት
ግብ፡1፡ የመንግስት ቤት ተከራዮች ጋር የውል ዕድሳት ማድረግ በቁጥር 2 ታቅዷል
ግብ 2፡ የመንግስት ቤቶች በአድስ መልክ ካርታና ፕላን ወይም ይዞታ ማረጋገጫ እንድዘጋጅ ማድረግ በሰነድ 2 ታቅዷል፡
14
4.7 የዘርፈ ብዙ አገልግሎት ሥራዎች
ግብ 1፡- በሁሉም የልማት ስራዎቻችን የሴቶች ተጠቃሚነት 75 ፐርሰንት እንዲሁም የአካል ጉዳተኞችን፣ አረጋዊያንንና ህጻናትን
ታሳቢ ያደረጉ እንዲሆኑ በማድረግ ተጠቃሚነታቸው ይረጋገጣል፡፡
ግብ 2፡- በሚሰጡ ስልጠናዎች ላይ የፀረ ኤች አይቪ/ኤድስ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እንዲካተት በማድረግ ሰራተኛው ራሱን
እንዲጠብቅ ይደረጋል፡፡
ግብ 3፡-ዘላቂና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የከተማ ልማት ስራ ተግባራዊ ይደረጋል
15
ክፍል 5፡- የአፈጻጸም ስልት
5.1. የአፈጻጸም ስልትና አመልካቾች
ሀ. ዝርዝር ዕቅድ ማዘጋጀት
ለ. የዕቅድ አፈጻጸም ማነቆ መፍታት
ሐ. ስራዎቻችንን በልማት ሠራዊት አግባብና በህዝብ ንቅናቄ መፈጸም
መ. ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር
ሰ. የማስፋት ስትራቴጂን መከተል
ረ. ስራዎችን በልማታዊ ኮሚኒኬሽን መደገፍ
5.2 የአፈጻጸም አመልካቾች
 የተገነባ መሠረተ-ልማት
 የተዘጋጀ መሬት
በመቶኛ፣
በተላለፈ
 በአማራጭ የተገነባ ቤት
መሬት፣
የተጠቃሚ
አካላት ብዛት፣
 የመምህራን፤ፐብሊክ ሰርቫንትና በነዋሪዎች የቤት ግንባታ በመቶኛ፤
 የከተማ ቆሻሻ አወጋገድ በመቶኛ፤
16
ክፍል 5፡-
ማጠቃለያ
የበጀት ዓመቱ የዕድገትና ትራንስፖርመሽን ዕቅድ ዘመን በተጠናቀቀ ማግስት የተዘጋጀ ከመሆኑ አንጻር በ2ኛው
ዕቅድ ያልተከናወኑ ተግባራት ተከልሰው በልማትና መልካም አስተዳደር ተጨባጭ ለውጥ ለማስመዝገብ ከፍተኛ
እንቅስቃሴ የምናደርግበት ወሳኝ ወቅት ነው።
 ከዚህ አንጻር በሴክተሩ የወጡ ስትራቴጂዎች፣ ፖሊሲዎችና
እርካታን የምናረጋግጥበት እንደሆነ ይታመናል።
ፕሮግራሞችን
በንቅናቄ በመፈጸም የህዝብ
 በመሆኑም በየደረጃ ያለው አመራርና ፈፃሚ ዕቅዱን የራሱ አድርጎ በመፈጸም ወቅቱ የሚጠይቀውን ፈጣን
አገልግሎት በመስጠት ይጠበቅበታል።
17
የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ የድርጊት መርሃ ግብር
ተ.ቁ
ስትራቴጂያዊ ግቦች
ዝርዝር ግቦች
የሚጠበቁ
መለኪያ
ውጤቶች
1
የዓመቱ
ዕቅድ በሩብ ዓመት
ምርመራ
ዒላማ
የመሬት ማስረጃ እና አገልግሎት በመስጠት
ለ5 ዝቅተኛ
የተገልጋይ
በቁ/ር
የመሬት አስተዳደሩን ተግባር በሥርዓት
ግንባታች ፈቃድ
እርካታ መጨመር
መምራት፡
መስጠት፣
ህገ-ወጥ መሬት ይዞታና ግንባታ መከላከልና
ህግ-ወጥ
በከተማው ህገ
ሥርዓት ማስያዝ
የመሬት
ወጥነት መቀነስ
በ%
11
100
1ኛ
2ኛ
3ኛ
4ኛ
4
4
2
1
100
100
100
100
ይዞታና ግንባታ
በመለየት መረጃ
ማደራጀት፣
2
የመሬት ማስረጃ እና አገልግሎት በመስጠት
በዙር 4 ጊዜ
በከተማው ህገ
የመሬት አስተዳደሩን ተግባር በሥርዓት
በከተማው
ወጥነት መቀነስ
መምራት፡
የተጠናከረ ሕገ-
የተለያየ ደረጃ ያላቸው
መሠረተ ልማት
በዙር
4
1
1
1
1
ኪ.ሜ
3
1.5
0.5
0.5
0.5
ወጥ ግንባታ
አውታሮች መዘርጋት፣ክትትልና ድጋፍ
የመከላከል
ማድረግ
ሥራ ይሠራል
3 ኪ.ሜ አዲስ
የከተማው
ጠጠር መንገድ
የመሰረተ ልማት
ግንባታ ማካሄድ
ሽፋን ከፍ ማለት
18
3
ህገ-ወጥ መሬት ይዞታና ግንባታ መከላከልና
የ6.24 ኪ.ሜ
የተገልጋይ
ሥርዓት ማስያዝ
የመንገድ ከፈታ
እርካታ መጨመር
//
6.24
1.56
1.56
1.56
1.56
//
6.963
1.74
1.74
1.74
1.74
07
07
07
08
እና ጠረጋ
ማካሄድ፣
6.963 ኪ.ሜ
የተገልጋይ
የጎርፍ መከላከያ
እርካታ መጨመር
ቦይ ግንባታ
ማከናወን፣
4
የተለያየ ደረጃ ያላቸው
የ 0.5ኪ.ሜ
የተገልጋይ
አውታሮች መዘርጋት፣ክትትልና ድጋፍ
የጎርፊ መከላከያ
እርካታ መጨመር
ማድረግ
ክትር ግንባታ
ግልጽና ፍታሐዊ የቤቶች አስተዳደር
ማከናወን
አሠራር ሥርዓት በማጠናከር በድምሩ 11
የ1ኪ.ሜ
የከተማው
የመኖሪያ ቤት ማስፋፋት
የመንገድ
የመብራት ሽፋን
በሁሉም ከተሞች ነዋሪውን በማሳተፍ
መብራት
መጨመር
ከተሞችን በማጽዳት ውብ ፣ ጽዱና ለኑሮ
መስመር
ምቹ
ዝርጋታና ተከላ
ማድረግ፣
መሠረተ ልማት
//
0.5
//
0.25
0.25
0.5
0.5
ማካሄድ፣
የ3 ኪ.ሜ
የዉሃ ሽፋን
የዉሃ መስመር
መጨመር
//
ዝርጋታ
ማከናወን፣
19
3
1.5
1.5
በማህበራት ቤት
የተገልጋይ
በቁጥር
ልማት
እርካታ መጨመር
2
1
1
ፕሮግራም
በከተማ 2
ማህበራት
ተመዝግበውና
ተደራጅተው
ተጠቃሚ
እንዲሆኑ
ይደረጋል
በከተማ ውስጥ
የአረንጓዴ ልማት
በተራቆቱ ቦታ
ሽፋን መጨመር
በቁጥር
5000
250
250
0
0
በተፋሰስና
በመንገድ ዳር
ግራና ቀኝ
5000
እንዲሁም
የአረንጓዴ ልማት
በተቋማትና
ሽፋን መጨመር
በግለሰቦች ግቢና
አካባቢያቸው
50 ሜትር እና
20 ሜትር
ራዲየስ
25000
የፍራፍሬና
20
በቁጥር
25000
625
0
6250
625
625
0
0
የጥላ ዛፍ ችግኝ
ተከላና
እንክብካቤም
ይደረጋል፤
5
በሁሉም ከተሞች ነዋሪውን በማሳተፍ
በከተሞች
ጽዱና ለነዋሪው
ከተሞችን በማጽዳት ውብ ፣ ጽዱና ለኑሮ
የሚመነጨው
ምቹ ከተማ
ምቹ
የደረቅ ቆሻሻ
መፍጠር
ማድረግ፣
የወረዳችን ከተማ ደረጃቸውን የጠበቀ ፕላን
አያያዝና
ያላቸውና በፕላን የሚመራ እንዲሆን
አወጋገድ ሽፋን
ማድረግ፣
77 በመቶ
በህብረተሰቡ ተሳትፎ የከተሞች የተቀናጀ
እንድደርስ
መሠረተ ልማት ግንባታን ለማካሄድ
ይደረጋል
የከተማ ነዋሪ ህብረተሰብ በገንዘብ፣
በከተሞች
የደረቅ ቆሻሻ
በጉልበት፣ በቁሳቁስና በእውቀት በማሳተፍ
ከሚመነጨው
አወጋገድ
40 ፐርሰንት. የግብዓት አቅርቦት አስተዋፅኦ
ደረቅ ቆሻሻ 36
መጨመር
እንዲኖረው ማድረግ፡፡
ከመቶ መልሶ
በመቶ
//
በመጠቀምና
ሪሳይክል
በማድረግ
ጥቅም ላይ
እንዲውል
ይደረጋል
21
77
36
74
75
76
77
35
35
36
36
የህብረ
ተሰብ፣የግሉ
በአረንጓዴ ልማት
ሽፋን መጨመር
ዘርፍ እና
ባለድርሻ አካላት
ተሳትፎ
እንዲጎለብት
በማድረግ
በአካባቢ ጽዳትና
አረንጓዴ ልማት
ስራ
የሚያደርጉት
አስተዋጽኦ ብር
100000
የሚገመት ብር
በህብረተሰብ፣
በግሉና
በባለድርሻ
አካላት ተሳትፎ
እንዲሸፈን
ይደረጋል
22
በብር
100000
250
2500
250
250
00
0
00
00
250 የእርድ
የተገልጋይ
ከብት
እርካታ መጨመር
በቁጥር
250
62
62
62
64
//
50
25
10
በብር
100000
250
2500
250
250
00
0
00
00
1
1
1
1
አገልግሎት
ይሰጣል፣
50ጥራቱን
የተገልጋይ
የጠበቀ የቆዳ
እርካታ መጨመር
15
ምርት
እንዲዘጋጅ
ይደረጋል
ህብረተሰቡ
በመሰረተ ልማት
ለመሰረተ-
ግንባታ የህ/ሰብ
ልማት ግንባታ
ተሳትፎ
ስራዎች ብር
መጨመር
100000 በ
ጥሬ ገንዘብ፤
6
የዘርፈ ብዙ አገልግሎት ሥራዎቻችንን
በሥርዓተ-ፆታ
የሴቶች ተሳትፎ
ማጠናከር፣
ጉዳዮች ግንዛቤ
መጨመር
በዙር
መድረኮች
በዓመት ውስጥ
1 ጊዜ
ማዘጋጀት፣
23
4
ከማዘጋጃ በጀት
የግንዛቤ
2%
መጨመር
በዙር
12
ለኤች.አይቪ.ኤ
ድስ
ሜንስትሪሚንግ
በመመደብ
የውይይት
መድረኮች
በማመቻቸት
ዉይይት
እንድካሄድ
ማድረግ
ለሴክተሩ
የግንዛቤ
ባለሙያዎች
መጨመር
በዙር
12
3
3
3
3
100
100
100
100
የኤች.አይቪ.ኤ
ድስ የግንዛቤ
ማስጨበጫ
ትምህርት
መስጠት፣
7
የበጀት አጠቃቀም ማሻሻል
የተበጀተውን
የበጀት
ኦዲት ግኝት
በጀት
ውጤታማነት
ለታለመለት
መጨመር
%
ዓላማ ማዋል
24
100
ፊዝካልና
የበጀት
ፋይናንሻል
ውጤታማነት
አፈፃፀም
መጨመር
በን/ር
1፡1
1፡1
1፡1
1፡1
1፡1
በብር
44000
100
1000
100
140
00
0
00
00
እንድጣጣም
ማድረግ
በኦዲት ግኝት
የሀብት ብክነት
ጉድለት
መቀነስ
ካለባቸው
ሠራተኞች
የማስመለስ
ሥራ መስራት
ዕቅዱን ያዘጋጀው ባለሙያ፡ አስፋው ጌቦ
ያፀደቀው ኃላፍ ስም ፡ ፋሲካ ጌታቸው
ፊርማ…………………….
ፊርማ …………………….
ቀን ……………………..
ቀን………………….….
25
Download